@muba13zenira: 🔸 አንድ ግዜ ሠይዲና ዐብደላህ ቢን ረዋሀ ሲያለቅሱ ባለቤታቸውም አብራ አለቀሰች.. ❝ለምን ታለቅሻለሽ?❞ አሏት እርሷም:❝ አንተ ስታለቅስ አይቼ እኔም አለቀስኩ❞ አለች። ❤️ አሏህ ለቤተሠብ ኸይር ሲሻ... ሙሀባን በእዝነት አስመስሎ ወደ ልቦቻቸው ይከታል። ❤️❝ከእናንተ መሀል የተሻለ ሠው ማለት ለቤተሠቡ መልካም የሆነ ሠው ነው❞ አሉ ሠይደልዉጁድ ﷺ🥰#መውሊድ💚

مبارك 🥁📿ابريت☪
مبارك 🥁📿ابريت☪
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 01 September 2025 05:22:42 GMT
494
78
1
12

Music

Download

Comments

salihat_t2
📿የጀበል ልጅ📿 :
🥰🥰🥰
2025-09-02 02:43:42
1
To see more videos from user @muba13zenira, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About