@hawletneshida: “የጓደኛዬን ባል አገባሁት”p1/እንደ-ቤት"ፍቅር ትዳር ቤተሠብ / ሀዉለት ጋ አባያ…ድሪያ…ቶብ…ቦርሣ ጫማ ,እኛ ጋ ታገኛላቹ 📍ቤተል AJ mall 1ኛ ፎቅ No113 📞0933128518 #creatorsearchinsights#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #lovestory❤️ #fypppppppp

Hawlet Endale
Hawlet Endale
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 01 September 2025 09:13:16 GMT
340610
14348
615
1887

Music

Download

Comments

birabiro464
su 🌳🌳 :
ሴቶች ከ ሴት ጓደኛ እራሳችንን ባላችንን ጤናችንን እንጠብቅ .... ጌታሆይ ባሌን ከ ሴቶች አይን ጠብቅልኝ🤔🤔🤔🤔🤔
2025-09-01 12:22:01
226
user3125946768394
@adu mara252720 :
ባለ ትዳር የምትመኙ የምትነቅጡ እግዚአብሔር ይፊረድባቹ የእውነት
2025-09-01 10:32:59
300
su.su.seid
Su Su :
ጤናቹሁን ጠብቁ የሴት ጓደኛ ባለመያዝ
2025-09-01 15:41:50
109
alazar_asrat
በጣም :
አንቺንም ጥሎሽ ይሄዳል በያት ሀውለት
2025-09-01 09:50:33
54
ebtisam3253
🌸rimas🧕 :
ene ካገባሁ በሀላ ላጤ ጎደኞቼን ርቃለው ያላገባች ሴት ቤቴ እድመጣ አልፈልግም ወላሂ ባሌን እዲ ጠጉት አልፈልግም ሴት መሰሪ ናት
2025-09-01 18:12:54
43
funfun547
funfun547 :
ብዙ እስቶሪዎች እሰማለው ያንቺን ግን ጓግቼ ነው ምጠብቀው🥰🥰
2025-09-01 12:01:33
33
metiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@🦋Nimoonaa👑 :
ጓደኛዬ ትላለች እንዴ ደሞ መሰሪ የእጅሽን ታገኛለሽ ደሞ እስስት
2025-09-01 16:59:39
12
hayathassen287
Hayat Hassen287 :
Hawliye zare demo setamri mashallah👌👌🥰🥰
2025-09-01 14:05:06
5
tajo697
B k :
እሱስ እቃ ነው ዝምብሎ የሚሄድ
2025-09-02 08:08:20
25
amanabe012
(AMAN)ነኝ (የመተከሉ) 🇪🇹💗🔐 :
ድምፅሽ ወላሂ😘
2025-09-02 04:07:41
7
hitysweet
Hity :
እኔ የሚገርመኝ በጣም ብዙ እስቶሪወች እሰማለው ግን ያንቺን በጉጉት ነው የምሰማው ❤️
2025-09-01 15:34:42
6
user73230444424212
ALIU :
አቤት ደስ የሚል ትረካ ።።።።። ቀጠይ።።።
2025-09-01 14:54:26
12
fozimy8
f⃠o⃠z⃠i⃠ :
ሴት ጓደኛ ገዳይ ነች ሀውሊዬ🥺❤❤❤🙏
2025-09-01 17:06:18
8
zdzd146
ቅድስት ሰሜንአዊት :
በስማም 😥😥
2025-09-02 10:07:04
6
bettyyearsema
bety :
ፈጣሪዬ የዛሬው ይለያል😂😂🥰🥰🥰🥰
2025-09-01 09:22:17
26
sebleyiheysgebresilasse0
Seble Yiheys Gebresi :
yene derbaba, story anchi aweri beka.
2025-09-01 10:02:55
19
haymi1921
hami🥰 :
ታሪኩን ሳላውቀው አንዲት ሴት ያለችው ትዝ አለኝ የዋህ እንደሆንኩ ያሳየኝ የዋህ ያልኩት ሰው ነው እንደው በ cd ይሁን እንዴ ታሪኩ ላለመጠበቅ
2025-09-01 10:16:05
7
gg.mk23
ሜሎና :
ሐውለት ስወድሽ
2025-09-01 09:23:53
11
bezawittesfeye
Amen shop☎️0965606868 :
ምን እንደምላት አላውቅም ብቻ እስከታሪኩ ፍጻሜ ላለመፍረድ እጥራለሁ
2025-09-01 19:13:23
6
yenenesh.ayele6
Yenenesh Ayele :
የሴት ጉደኝ ስለሌለኝ ደስተኝ ነኝ
2025-09-20 16:19:19
4
s.albkowa
ሠውን ማመን ቀብሮነው :
part 2
2025-09-03 13:20:56
2
zenu6195
zinu :
part 2
2025-09-01 22:19:18
1
kige218
Eyamu wedji :
ለሁለታችሁም ይበቃል
2025-09-06 11:22:33
2
w..o...b4302
munajja😘 :
ልመጣ ነው ክፍል 2,
2025-09-02 08:57:37
4
zezubint.abuha
🦋zezu/bint abuha :
plez 2
2025-09-01 16:20:28
2
To see more videos from user @hawletneshida, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About