@alpha_1980: #african_tiktok #ethiopia_tiktok #foryou #amharic #አማርኛ

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 01 September 2025 10:06:56 GMT
116458
10452
593
2803

Music

Download

Comments

abuyeliyan
Abuye :
ስንት እውቀት እያካፈለን ይሄ ሰውዬ 180ሺ ፎሎወር ነው ያለው። አናሳፍርም?🤔
2025-09-01 11:20:31
603
tilahunbehonegn11
ቃል ነበሪ ☝🏾 :
ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ ተሎ ተሎ ልቀቅልን
2025-09-01 10:22:58
131
again.hope
Again Hope :
wow you are Great Teacher. እየነቃን ነው ብዙ ወጣቶች አብረንክ ነን! western🤫
2025-09-01 10:53:41
66
bam...lak
@sura-vibes :
እሄ ሰዉየ በተገኘበት ይሸለም 😎 ምንም ባናረግ እራሱ ማወቃችን አሪፍ ነዉ
2025-09-01 10:25:39
226
abut869
Average A :
አቦ ይመችህ! ለሚገባው በእውቀት መበሻበሽ ለሚወድ ሁሎ ይህ ሰው ማርሸ ቀያሪ ነው😎😎
2025-09-01 14:54:34
16
honeyb383
Tik tok :
Tik tok አንተ ብቻ ብታወራ ንግግር ከእውቀት ጋር ሲሆን እንዴት ደስ እንደሚል🥰🥰🥰
2025-09-01 11:39:17
25
user3963369481838
@ ወሎየዉ ምን አለ :
ያንተን እይታ የሚያዩ የታደሉ ሰዎቺ ብቻ ናቸዉ
2025-09-02 20:10:44
27
alem17809
Alem@17 :
ገና እንወርሳቸዋለን ነጮቸ በአፍሪካዌያን እንደተጫወቱ አዬቀርም አሁን ጊዜው የአፍሪካዌያን ነው።🙏🥰🥰
2025-09-01 12:31:53
15
enu_naniye
🍁ሐመረ🍁 :
ወንድምአለም አንተ እንኳን ተናግረህ ሞገስህ ይበቃል ኑርልን 🙏
2025-09-01 11:34:17
5
the.unknown1199
thè unknøwn🀄 :
ቀጣይ ምርጫ ላይ ተሳተፍ እንመርጣለን ✊😊
2025-09-07 17:25:44
6
ermiasabebe0
Ermi ba :
ወንድማችን በርታ ብዙ እዉቀት እያካፈልክን ነዉ
2025-09-01 17:34:58
7
manendekassahun
Manye :
የጊዜ ጉዳይ ነዉ ካፒታሊዝም ሆነ ኒኦ ሊበራሊዝም መውደቂአቸው ቀርቧል :: ቻይና እና ሩስያ የጀመሩት መንገድ አና ትብብርን በሁሉም የዓለም መአዘናት ማጠናከራቸው ቀጣዩን የኃይል ሚዛን ለውጥ ያሳያል :: unfair trade is much better than draining resources for nothing.
2025-09-01 18:02:06
9
shewasn4
shewasn :
የአፍሪካ መሪዎች ማሰቢያቸው ድፍን ነው። ለህዝባቸው እራሳቸውን እንደ ጀግና ትልቅ ልማት እንደሰራ ደረታቸውን ሲነፉ ይገርመኛል ህዝባቸው ደግሞ ጀዝባ ነው ለዚህም ማሳያ የእኛው ሀገር ነት።
2025-09-01 14:33:36
24
natla014
Suzy :
የዉሸት ዕድገት ነዉ።
2025-09-04 04:17:25
5
saltechet
Sal Tech :
as always i like it before i watch it
2025-09-01 10:39:39
5
xkenabe
ይitባareክ😎 :
ብዙ ሳንደክም ትልቅ እውቀት 😎
2025-09-01 18:37:54
5
mitter369
mitter :
እናመሰግናለን ወዳጄ
2025-09-01 11:15:08
5
wintagrmay
winta gual grmay :
መምህርዬ🔥
2025-09-01 10:59:17
6
habesha.com33
Habesha(HMS) :
የአለም ስርዓትን በዓንተ ተረዳሁ
2025-09-01 10:56:04
7
amqc_56
እናንዬ :
Russia ለኛ ጥሩ ብለህ ታስባለህ?
2025-09-01 13:42:43
5
12elladiyo19
𝓯𝓵𝓸𝓴𝓲♍️ :
ብዙ እየተማርን ነው ካንተ እናመሰግናለን🥰🥰🙏🙏
2025-09-01 11:25:55
6
ye_habibi
مسعود🍂 :
ማን እና መቼ ነዉ ታዲያ ኢሄን ሁሉ ሚያስተካክልልን 🤦🏿😔
2025-09-01 10:27:32
5
edteme
Teme :
እንደ ሃሳብ live መግባት ለምን አትጀምርም አሳታፊ እንዲሆን
2025-09-01 17:17:42
10
be_tewekul
Truefit :
i understand now about our GDP
2025-09-01 10:53:40
6
john.dt
john DT :
የሁለት ትሪሊዮን 5% መቶ ቢሊዮን🙏
2025-09-01 11:40:56
9
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About