@sisa....7: አመርቲ(@hermi ) ፊፀሀ:-ሲሳይ መለሰ ተራኪ:-@ክብሮሚና 🎥🎥🎥:-@DAGIM 🥷🏽 @Ethan @አንዋር_Anwar_أنور✨️ &ቅዱስ @𝑆𝑎𝑛𝑡𝑎🧚‍♀️(ኒና) @Teneshwa...12 @Habibmama0 @miko_mike

sisay
sisay
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 01 September 2025 14:17:52 GMT
1002224
100453
1879
12093

Music

Download

Comments

yonathanketema
yonatan (NAkU) :
ነገ ጠዋት ቅዳሴ እንሂድ ምትል ሚስት ይሰጥ🤲
2025-09-01 16:39:53
3426
joshua_awash_music
Joshua :
ዘንድርም አዋርዱን ሲስ ይውሰድ የምትሉ🥰🥰
2025-09-01 14:33:54
3246
yuti_nass
yuti_nass :
yene sisay ❤️
2025-09-02 06:44:23
1202
0323faya
tesfa_323 :
በቴሌ ብር ወይስ በምን መንገድ ክፍያውን እንፈፅም ለተመለከትንበት🙏🙏🙏
2025-09-01 17:49:20
1399
avamello12
𓅓 :
ቲክቶክ ላይ ቢረዝምም የዚ ልጅ ብቻ ነው ደስ እያለኝ እያየው ምጨርሰው። 👍
2025-09-01 14:25:51
943
abdicr0
ab king :
ፍርድ ቤቱ ግራ ቀኙን አይቶ በተገኝበት እንዲደነቅ ወሰናል👏👏👏
2025-09-01 18:54:01
820
miki_c.o.y.g11
𝄞🤴𝐌𝐢𝐤𝐢𝐲𝐚𝐬★💫 :
ሳጥኑ ውስጥ ቢሆንም ከተህ አፈምሰኝ 🤔🤔🤔
2025-09-01 19:16:25
430
wizabdu11
wiz abdu :
እስኪ አንዴ ለ ካሜራማኑ 🥰🥰
2025-09-01 18:38:21
486
user41558659968634
ሳሪ የእናቷ😍🍋🍋🍋 :
አመሪቲ ስታምር🥺🥺🥺
2025-09-01 19:21:33
252
ewunetmy
የሳሚ እናት💃 :
አስወርጂው🥺🥺የምር ነው ያለቀስኩት ሲስ..
2025-09-01 15:12:22
194
user5945208577685swet
yusam baby 🤩 :
አንተን አለማድነቅ አይቻልም🥰
2025-09-01 14:31:22
218
teke2314dhhj
. :
ማርፈድ ዋጋ ያስከፍላል😭
2025-09-01 15:07:17
243
eyosimamela
Eyosyas solomon :
ሲስ 🥰 ከዚህ መንደር በዘለለ በፊልሙ ኢንዱስትሪ ትልቅ ነገር ጠብቃለው ወንድሜ 💪💪
2025-09-01 20:25:38
58
kalkidankali1
Kalkidan 🇪🇹🇪🇹 :
በርግጠኝነት የዘንድሮም አሸናፊ ሲሳይ ነው 💐
2025-09-01 14:34:09
76
rital9319
QUEEN😻😊🌺 :
ልጂቷ ግን ስታምር🥰
2025-09-02 10:44:24
51
amanuser4264222903366
የነዚያ ዘር 💪⚔️🦅 (Aman 21) :
ሲስ ቆይ ግን መች ነዉ ፊልም ሰርተህ የምታስደስተን🥰
2025-09-01 15:46:29
43
yordibruno
yordi bruno :
ሲመስለኝ አብዛኞቻችን አማርኛ ፊልም በአሰልቺ ድግግሞሽ ያቆምን ነን ግን መሉ ፊልም ስራ እናያለን ሲስ በርታ🙏
2025-09-01 18:09:20
42
aymen_jossy
Natwa_jossy :
ቲቪን አስትቶ ቲክቶክ እንዲመቸን ላረገን ለሲስ 🙂🙂
2025-09-01 14:56:36
92
ibnuali8
Ibnu Ali :
በቃ አዋርዱ ቤት ድረስ አምጡና ሰጡት እንጂ
2025-09-01 21:34:05
9
natila53
Nati :
ከስራዎችህ ጀርባ ያለውን camera ማን አለማድነቅ ከባድ ነው 👌
2025-09-02 13:14:20
7
hailab_16
Hailab :
ኧረ ወገን አጨብጭብ👏👏👏
2025-09-02 06:14:52
7
kale12212930
Mass 19 ማስ :
ትወናዉ ላይ በመጨረሻም እንደ ሰዉ ልጅ ደንገጥ ሮጥ "ያለማመን" ባህሪ ቢኖርዉ ባይ ነኝ። ፍቅርን በቁም ጀምሮ ቆሞ መጨረስ ሆነ 🙄 NO! የፍቅርን ጣዕም እና ስሜት ለትዉልደ እናስተምር Please 🙏🙏🙏 finally እጅግ በጣም ምርጥ ነበር።
2025-09-01 20:00:17
77
musesamuale
muse samuel :
እኔኩ አማረኛ ፊልም ትቼ ነበረ አንተ ግን
2025-09-01 15:21:18
12
r_e_h_m_a_n25
ABDU REHMAN 🔥 ☕ :
subhanelahi webihamdi subhanelahil azim 👈 🙏
2025-09-01 19:40:22
9
sosiyoni
sosiyoni :
አረ ወገን ጀግናችንን 1M እናስገባው በእናታቹ🥰🥰
2025-09-01 19:37:52
13
To see more videos from user @sisa....7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About