@zehabalizc: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #vairal #viraltiktok #viral?videotiktok😇😇 #viralvideo

ዜድሻ. ኢትዮጵያዊቷ 🇪🇹❤️🥀
ዜድሻ. ኢትዮጵያዊቷ 🇪🇹❤️🥀
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 01 September 2025 19:55:18 GMT
209171
17799
908
1818

Music

Download

Comments

a.k21ojk
M.K :
በቃ ሰራተኛ ከዉጭ ልናመጣ ነዉ አይደል😂🤔 እሺ አማርኛ እንዴት ነዉ የምናስለምዳቸዉ 🥵
2025-09-07 12:10:31
83
user3817196
E ነኝ የራያ ልጅ❤ :
❤❤❤❤❤❤❤
2025-09-02 16:47:37
136
.mh7815
🌹((ወበሽሪ ሷቢሪን))🌹<<💫H💫>>=🌹 :
ቁርአን በሙዚቃ አታቀናብሩ ቢላ
2025-09-08 00:32:19
0
user3401790831078
💫ሪች 💞 :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 አበረታቱኝ በዋሳብ ልፖስተውነው
2025-09-02 10:13:01
318
user2163617144390
ሀዩ ነኝ ሰለምቴዋ💐💐 :
የኔ ሰውየ ሂዶ ነው ያየው ወላሂ ዱባይ ምድናት አለ🥰
2025-09-06 10:06:05
12
user4039010416877
የራያዋ መብረቅ :
በዋሳፕ ፖስቸው እነመዳም አይተውልኛል😂😂😂
2025-09-02 11:47:06
289
.m21632
የማርያም ልጅ :
አሁን ሌላውን ተውትና ሃብታም እንሆናለኖይ 🥺እ🫣
2025-09-04 10:22:11
87
mskrim.mish
ፍቅር 🇧🇪🇨🇬Ⓜ️🎤 :
ዋሳፕ ለይ ፖስቼ ምዳም እና ባአባ, እንሄዳለን, አሉኝ, ቦታውን 😭ንግሩኝ 🙏🏽🤣🤣🤣ትዋረደኩ 🥺
2025-09-06 07:29:01
10
user1514658026082
ሣሪ ነኝ የቡታጅራዋ ቀበጥ✌💃😂👈 :
የመዳሜ ልጅ ኢትዮጲያ ሔዶ ሲመጣ ደስ ይላል ሀገራቹ🥺ለምን መጣሽ እዚ አለኝ🥺🥰
2025-09-06 10:59:27
27
neima7088
Nቾ የደሴዋ♥️🕋بينت إسلام :
በዋሳፕ የቀረኝ የለም ወላሂ ማዳምና ባባ አይተውልኛል👌👌😜🤣🤣🤣🤣
2025-09-03 12:31:14
34
seliyewegdiwa
S ቾ የወግዲዋ 🇸🇦🇸🇦 :
ወላ በዋሳብ ልፓስተውነው አበረታቱኝ😊😊😊
2025-09-03 16:45:07
45
love75458880650992
ስደተኛዋ🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️ :
አማራወች አባያችንን ይወን ልንገነጠል ነው
2025-09-08 07:06:55
0
messi_rag
መሲ :
መዳም አይታ ወሽመጧ ነው የተቆረጠ🤣🤣
2025-09-03 18:42:27
24
user7207541807626
Beki Yemariyam Lij :
10,15,20 ብር ትምህርት ስንማር ያወጣነው አልከሰረም ዋጋችንን አሳየን ተመስገን ይሔን እንኳን እውን አድርጎ ያሳየን 😌
2025-09-07 15:14:25
2
kilymak
FAITH. HOPE. LOVE :
ኳስ አሸንፈን ቢሆን ደሞ ከግድብ ምርቃት ጋር wow ነበር
2025-09-06 01:26:18
7
fegegta2083
ድሀ እና ባጃጅ እረዳት የለውም 👌💔✌ :
ሙዚቃው ምድነው ሚለው እድፖስተው ያዩታል ሰዎቼ🤗🤗
2025-09-03 17:26:34
12
hayu_bit_m
𝐋𝐢𝐣 𝐇𝐚𝐲𝐮 👑 :
አበረታቱኝ ለመዳሜ ሸር ላድርግላት 🤣
2025-09-07 13:01:50
10
edenbzuneh
𝓮𝓭𝓲🧚🏻‍♀️📚🦋( ሙሉ ሸዋ🦅 ) :
የነሱ ውጤት ነው🥺🤝😍
2025-09-04 14:40:59
62
selam.gonderawa
➟ⓈⓔⓛⓐⓂ➢ጎንደሬዋ🇬🇧👸🖤 :
ሀብታም እንሆናለን ግን ንገሩኝ አገር ልግባ🤣🙄
2025-09-04 15:40:25
1
z66782
Z ነኝ ህልሜን ናፋቂ ❤ :
ኧረ አሏህዋዬ ዘረኝነትና ድህነትን አገ ጥፍተህ በፍቅር ሀገራችን መልሰን😥😥😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-07 18:49:11
0
user1202819801395
user1202819801395ሞላሽ :
እስኪ ንገሩኝ ምንድን ነው ነገሩ ሰሞኑን በአረብ ሙዚቃ አባይ ግድብን እዳውን አሳያችሁት ሹፊ
2025-09-07 09:33:22
0
rahaa333
Misra️ 5G 🦋 :
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹
2025-09-04 15:58:06
6
.a011293
🌀Nebiyat📚📚 :
እኔ ይህን ግድብ ሳየዉ እጅነር ሰመኘዉ በቀለን ያሰተዉሰኛል ይች አገር ጀግና አይቆይልሸ ተብላየለ 😥😥😥
2025-09-08 06:31:30
3
user8462226924055
وبشر الصابرين☝️ :
ጉዞ ወደ ዋትሳብ ተከተሉኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ለምን የሚል እኮ አይጠፋም😁😁
2025-09-04 19:23:33
14
alem.abebe0
"OK"$$$ :
ከነሙዚቀዉ በዋሳብ ሸር አርጌዉ መዳም አንቃ ልገለኝ ነበረ😢
2025-09-07 13:06:10
0
To see more videos from user @zehabalizc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About