@comedianyasino: አሌድም#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habshatiktok🇪🇹ሀበሻethiopia #hbeshatiktok🇪🇹 @Comedian Yasino 🤣 @mok746

comedian yasino
comedian yasino
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 02 September 2025 11:53:27 GMT
1332896
124243
4084
13681

Music

Download

Comments

jamusmart2
★𝙨𝙢𝙖𝙧𝙩★ :
እናታቹ በሂወት ላለች እስቲ አመስገኑ🙏
2025-09-02 12:06:44
8281
birukhailemariam1
Biruk Hailemariam :
ፈጣሪዬ እናቴን ሳልክስ አትንጠቀኝ።
2026-02-02 16:48:18
505
hani652315
sosi :
እናቴ ሙታብኛለች ነብሰ ይማር በሉልኚ😭😭😭
2025-09-07 19:09:02
1477
hanon5744
LOZA🧚‍♀️ :
ያሴ ቁስሌን ነካካህው እኔ ሙሉ ቤተሰቤን በመኪና አደጋ አጥቼ መኖር ከጀመርኩ ኢህው አመታት ተቆጠሩ ሙሉ ጤንነት አይሰማኝም እብደቱ በውስጤ ይኖራል ደስታዬ ሳቄም የውሸት ነው ሲመሽ እፈራለው ትዝታዎች አይሻሩም ትላንት ባለ ሙሉ ቤተሰብ ነበርኩኝ ዛሬ ግን ብቻዬን ነኝ እውነት እጅግ በጣም ያማል ይከፋል ነገር ግን ፈጣሪ እንዳለኝ ሳስብ እፅናናለው🙏🙏
2025-09-06 21:38:24
621
johny.girma
johnny.G :
ለምንድን ነው የማለቅሰው ቆይ እናቴ በህይወት እያለች 😭😭
2025-09-08 06:51:45
690
tesfaa411
⚔️Tes___fa⚔️❤️‍🔥 :
እናቴ ሙታብኛለች ነብሰ ይማር በሉልኚ😭😭😭
2026-02-04 08:27:25
97
isrugebru
ISRU GEBRU :
አቦ ኮሜዲያን ብቻ ሲሉህ እኮ እከራከር ነበር ደራሲም አዘጋጅም ተዋናይም ይሄ አስመስክረህልኛል ወንድምአለም ያበደ ነው 😭🥰🥰🥰
2025-09-02 12:23:26
1408
abduleira
abdulkerim :
ይሄን ሳይ ሳላስበው ሁለት አይኖቼ እንባ አዘሉ ከዚያም አለፈና ተንጠባጠበ ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ በልጅነቴ ነበር ያጣኋት የሷ ሲቆጨኝ ከትንሽ አመት በኋላ አበቴንም በድጋሚ አጣሁት ሁለቱንም ድጋሚ ላላያቸው ተሰናበትኳቸው የቲም መሆን እንዴት አይነት ፈተና መሰላችሁ የሚያውቅ ያውቀዋል 😭😭😭
2026-02-02 16:28:43
37
tofikelias467
Tøfã :
አዋርዱን ቤቱ ድረስ አድርሱለት🙏
2025-09-03 08:45:42
344
liku7173
Auto liku :
ያሲኖ ተወኝ ተወኝ ልኑር በት ተወኝ
2026-02-02 19:57:00
25
astawesegnastu
astawesegn astu :
ያሲን ኮሜዲ ሰርቶ ማሳቅ እንዲህ ያለም ትራጄዲ ሰርቶ ማስነባት የሚችል የበቃ ተዋናይ ነው። አክብሮቴ የላቀ ነው በሉልኝ
2025-09-11 11:46:54
91
tilhun.baylgne
Tilhun Baylgne :
ታድለህ የቡዙውን የውስጥ ስሜት መግለፅህ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
2026-01-30 20:21:27
10
tsiyon2119
ጽዮን የማርያም የክርስቶስ እስረኛ 122127 :
ለብቻዬ ትተኝ ሄደች😥
2026-02-02 11:56:18
5
lidiya.habesawhti
Lidiya_habesawhti💚💛❤️💪 :
እናት ለዘላለም ትኑርልንን💖💖💖🙏
2025-11-01 15:30:16
7
mensurm661
የአባቴ ልጅ ነኝ :
አይ ያሢኖ ትወናውንኮ ወደእውነታ የምቀይር ሰው ነክ👏
2025-11-11 23:10:49
5
merrymasfin
Merry 16 :
የምፈራው ቀን እመብርሀን እናቴን ጠብቂልኝ 🙏🙏
2025-10-30 14:59:28
21
jonnynani0
𝗝𝗢𝗛𝗡 𝗡𝗔𝗡𝗜 :
በሁለቱ ፍሬዎቼ ሳይቀር ነው ያጨበጨብኩልክ👌👌👌
2025-10-02 04:50:26
47
16nati.fiker27
ናቲ የኪድዬ ልጅnati(16) :
እናቱ በሂወት እያለች ይሂን ሲያይ የሚከፋው እንደኔ😂😂😂
2025-10-18 04:43:45
10
zolazola566
𝕫𝕠𝕝𝕒 𝕡𝕚𝕔𝕥𝕦𝕣𝕖 :
እናታችን በህይወት እያለች ቢያንስ እወድሻለው በሏት
2025-10-16 15:13:15
7
umuibrahim79
umu Ibrahim :
እኔ ምፈራውኮ ኢሄን ነው አደራህን አላህዬ እንዳትቀማኝ ሳላሳርፋት😥🙏
2025-09-02 13:09:28
105
melos_tab
ሜሎስ 🔸 :
ያሲን ይችላል💪 😍💪 እናታችሁ በሕይወት ያለች ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልላችሁ እናታችሁን በሞት ያጣችሁ ነፍሷን በአፀደ ገነት በደጋጎቹ እቅፍ ያኑርላችሁ
2025-10-19 16:01:27
11
tsewar6972
ፀዋር ወዲ ሓውዛ :
እውነተኛ ታሪክ ነው 100% የሚል ብ like
2026-02-09 08:22:30
5
emranturkefashen
Emran :
ያረቢ እናቴን የጀነት አርግልኝ 😭😭😭
2025-12-28 16:06:42
6
To see more videos from user @comedianyasino, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About