@smart_ka_oro: #fyp #🥰🥰🥰 #ethiopia

Mo
Mo
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 02 September 2025 12:59:24 GMT
2535578
110681
1264
8944

Music

Download

Comments

kidanemihretn8
Hm :
2025-09-02 18:07:20
407
tewodrosmussie
Tomas :
ምናለ የጋዜጠኛ ተብዮሹ አይን ጠፍቶ ለአንተ ቢሰጥህ🙃
2025-09-02 16:48:42
439
userzamanaza
SAMSUNG :
ልበ ብርሃን ነው የሚባለው
2025-09-02 16:39:05
469
user9636105421141
user9636105421141 :
አይነስውር አይባልም ነውር ነው
2025-09-02 15:45:17
72
callmeraspapi
p.a.p.i 🕷️ :
ማየት የተሳነዉ ነበር ማለት የነበረበት ጋዜጠኛዉ አሽቄ
2025-09-02 19:43:42
14
nuru_tube
Nuru :
አይንም እያለኝ ስልኪቦርድ ማላውቀው መገርስ😅
2025-09-02 15:41:58
94
kidob2l
kidob2L :
ወይኔ ጋዜጠኛው ግን...🤔
2025-09-02 19:37:59
5
fasikaworku25
fasika :
ሚሊ አንበሳ ጌታ ሁሌም ሞገስ ይሁንህ
2025-09-02 19:33:22
10
sayoba02
sayoba02 :
የሰፈራችን ልጅ ጎበዙ አሰተማሪዬ
2025-09-02 20:29:59
5
sofi_ta64
ዳይመንድ ማሞ :
የኢትዮጵያን ንጉሱንና ንግስቲቱን እድል አግኝቶ እያስጎበኘ ያለው መታደል ነው እድለኛ ነው የእውነት
2025-09-02 19:04:00
14
ada21237
33147 :
አዳነችን ያየ 🤔🤔🤔
2025-09-02 18:15:42
5
alemayehuhuruma
Alex :
አብይ የኔ መሪ ነህ
2025-09-02 19:56:46
15
user632394527066
ብርሃኑ ታርቆ :
አይነ ስዉርም፣ልበ ብርሐንም ፣እዉርም ቢባል ለሱ ሁሉን እንደሚባል አዉቆት ከማንማ እንደማያንስ ከራሱ ላይ ሰርቶ ለኛ ምሳሌ እንደሚሆን አምኖበታል የከበደን ለኛ ነዉ በግርድፉ ለምንፈርድ ጠንቆይ የሸፈነዉ ማንነታችን ስለማንረዳ ??
2025-09-03 04:28:55
11
mikemikiyas
ይገርማል ይ :
ነካ ጋዜጠኛው አለቅላቂ ሆኖ ነው እንዴ ህዝቡን የሰደበው
2025-09-02 19:15:34
8
user4034477603400gech
🅖🄼 🅐 🄼🅐🄽 🅞🄵 🅛🄾🅥🄴 :
እኔ የታየኝ አንድ ሰው ብቻ ነው አይን ያለው 🥰🥰🥰
2025-09-02 19:31:36
7
user1313161148398
Abbush8G :
maaloo raajii masarat Taayyee bira geessaa
2025-09-02 15:46:23
13
tewodrosmussie
Tomas :
የጋዜጠኛው ዓይን ለሱ ይሰጠው የምትሉ😳
2025-09-02 16:51:53
59
mesafintsamuel
Mesafint Samuel :
Please Say that ውንሜ"ማይት የተሳነው"
2025-09-03 05:22:23
14
habeshaethio7
habeshaethio7 :
ክርስቲያኖች በማርያም 1ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ 🙏💗
2025-09-03 04:19:02
10
eldanbxgyza
eldanbxgyza :
ጋዜጠኛው መታመስ😂😂😂 የልጁ እርጋታ🥰🥰
2025-09-02 18:27:01
7
mahmudkamal52
Hamud :
ክፍለ ከተማ የምትሰሩ እያያቹ ተማሩ …
2025-09-02 16:01:41
5
lololl.miki
Miki :
2025-09-02 20:22:26
5
.hakuna.matata08
🇪🇹🦅 hakuna matata 🦅🦅🇦🇷 :
ይሄ ጋዘጠኛ በፊት ደስ ይለኝ ነበር የሆነ ግዜ ስጎርር ዘጋኝ
2025-09-02 18:49:03
10
user1512335004366habshe
Hayder khan :
ልበብርሀን በሚል ይስተካከል
2025-09-02 20:18:21
5
To see more videos from user @smart_ka_oro, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About