@internationalkadre:

Abrham Abiy Ahmed
Abrham Abiy Ahmed
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 02 September 2025 19:20:34 GMT
294842
11665
1167
1700

Music

Download

Comments

asheasenfi
67295 :
ለካ ሰው የለም ጎበዝ ኩላሊታችሁ ፌል ሲያረግ እንገናኛለን
2025-09-02 19:58:34
559
helina.getahun
Helina Getahun :
ይሄ ፓለቲካ አይደለ ሁሉም ይደሰታል
2025-09-02 22:46:54
257
zermchte
፦ :
ምናለ እዚህ ቦታላይ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ እና ስመየዉ ቢኖሩ 🥹🥹🥹❤️
2025-09-02 20:57:22
160
lij.abe88
lij abe :
ለምን የ አቤልን አልበም viral አናድርገዉም ቤተሰብ 🙏
2025-09-02 20:39:01
35
badr.seid4
Badr Seid :
የጉማሬ ማአት ከሀይቁ ወጥተዉ ነዉ ?
2025-09-03 06:29:50
15
osshoya2023
OSSHOJORG :
የመንግስት ሰራተኞች ለምን አይጎበኙም? በታማኝነት ደሞዛቸውን ያስቆረጡ
2025-09-03 03:31:46
98
mahlet.bogale8
Mahlet Bogale :
ክብር ለአቶ መለስ ዜናዊ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክብር ለኢ/ር ስመኘው በቀለ🙏🙏🙏🙏🙏 የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ
2025-09-04 18:06:33
17
leecoo.1
Debele@2020 :
ኤረ አብርሽ ሀብታሙ አያለውንእና ምልከሳን ምን እንደተሠማቸው ጠይቅልን !
2025-09-05 16:46:33
0
babauser15
baba kingg :
አብይ ጀምሮት ቢጨርሰውማ በቃ መቆሚያ መቀመጫም አናገኝ ነበር ኢንጀነር ስመኘው ከመቃብር በላይ ነው
2025-09-04 08:48:08
10
yemder_demket
ወገኔ :
በነገራችን ላይ ልታውቁት የሚገባ ነገር ቢኖሮ ኢትዮጲያ እውቀትም ድፍረትም ጀግንነትም የመሪነት ብቃት ባለዉ ሠው እየተመራች መሆኑን ነው። እሡም የጦር/ሐ ጠቅላይ/ኢ/ሹ/ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ይባላሉ።
2025-09-02 19:57:52
40
letitbe2721
God is my shepherd :
አብርሀም እንደሚባል ሰው ለሆዱ ያደረ ሰው ይገኝ ይሆን!!!
2025-09-03 04:43:21
40
user9454879327617moges
keya :
የማልጠብቃቸውን ሰዎች አይቼ ደንግጫለው አይ ሰው 😞
2025-09-04 05:21:20
5
ilove_it_tiktok
user6856233101340 :
የመንግስት ሰራተኛ ቦንድ እየተባለ ቆርጦ አርቲስት ይጎበኛል🤔
2025-09-03 03:34:04
40
zionadenew
selamawit :
ዘንድሮ ሰው ጠፋ ከመጣው ከሄደው ጋር ማሽቃበጥ ብቻ ነው የሚያውቁት
2025-09-03 04:43:36
17
binidesalegn3
Benjamin :
ይሄ የአብይ ወይም የብልፅግና ሀብት አይደለም የህዝቡ ገንዘብ ነው ሀብት ነው ስለዚህ በጣም ደስተኞች ነን
2025-09-03 04:01:25
31
gmsmkca
gmsmkca :
እድሜ ለመለስ ዜናዊ እና ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ። እነሱ በሰሩት
2025-09-04 05:15:40
6
ephremeuphoria
ephrem euphoria :
መለስ ዜናዊ
2025-09-03 03:51:11
46
kiyuquen1
Kiyu :
እንኳንም ያዝክልን ማስረጃ ጥሩ ነው።
2025-09-03 07:42:43
4
amakel66
Amakel yeTeshe :
ሰራዊት አስመሳይ ነው
2025-09-03 03:52:07
61
tike2025
Tike(ቲኬ) :
ማሽቃበጥ በኢትዮጵያ የባህል ምግብ ሆነ አይደል 😑
2025-09-03 17:50:10
35
yohannesunique1627
yohannes unique :
መዝግበናል በቅርቡ እንገናኛለን
2025-09-04 15:01:29
1
bwhailu
bwhailu :
አይ አስጌ በምኑ አላለም 😁😁😁😁😁😁😁
2025-09-02 21:35:41
21
tizta.fares
M.T.M :
ግን ተሳቀዋል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-09-03 05:25:08
108
user19016560633664
user19016560633664 :
መብታቸው ነው ሀገሪቸውን መደገፍ ምርጥ አርትሶታችን
2025-09-03 06:12:35
43
To see more videos from user @internationalkadre, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About