@brooknews1: #brookchallenge #brooknews #brook90days #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktokኢትዮጵያ #Ethiopia

Brook News
Brook News
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 September 2025 06:24:20 GMT
1725924
122041
2867
14294

Music

Download

Comments

tsegayemerga
tsegaye :
ሁለቱንም መሰማት👌
2025-09-03 06:33:12
5041
tibe.man12
tibe.man :
ተገልበጥ በለው ከእናቴ ውጪ ወደውጪ😂
2025-09-03 06:29:01
3508
melefedaw
MELE FEDAW :
እውነት ነው እናት ከፍቅር የተነሳ የጊዚያዊ ደስታን ለልጇ ትሻለች አባት ደሞ ወደፊት የተሻለ ሰው እንድንሆን ይቀጣናል ያስገድደናል ክብር ለኛ ሲሉ ለተጠሉ አባቶቻችን🙏🙏🙏
2025-09-03 07:49:02
3000
zeda168
ZAZA🦡 :
እናት ለዘላለም ትኑር ምትሉ የታላቹ
2025-09-12 16:13:55
750
borsaboutiqe2
ቦርሳ ቡቲክ👜🎒 Borsa Boutique :
አባቴ እራሱ እናቴ የምትለውን ቢሰማ የት በደረሰ
2025-10-03 09:46:17
639
betelhem764
Betty 🌺👗🌹 :
በእርግጥ እናቶች ከፍቅራቸው የተነሳ ልጆች ወደተሳሳተ ቦታ እንዲወድቁ ሊያደርጉ ይችላሉ ።ጥፍት ስናጠፍ ይደብቃሉ , አምሽተን ብንገባ ይሸፋናሉ
2025-09-03 06:54:54
408
ethiopians578
ኢትዮጵያ ሀገሬ 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ድንግል ማርያም አማላጅ ናት👏👏👏👏👏👏👏
2025-09-03 07:04:30
379
black.adem58
Black Adem :
ወላሂ ልክ ነዉ
2025-09-03 06:28:00
422
z.sam21
SAMi‍☠️👹👹 :
የ እሱ እናት አትማርም ስላለችው የኛም እናት እንደዛ ነች እንዴ ብሽቅ ክብር ለእናታችን 🙏🙏 😭😭
2025-09-03 06:54:49
214
anasimoss16
አናሲሞስ :
“የወለደህን አባትህን ስማ፥ እናትህም ባረጀች ጊዜ አትናቃት።” ምሳሌ 23፥22
2025-09-13 08:41:58
133
hustel_life
AMUDI :
አባቱ በልጁ ጉዳይ ተሳስቶ አያቅም🙌🔥
2025-09-13 05:57:26
77
yidne9720
yidne :
ልጁ ትክክል ነው 100%
2025-10-06 19:13:26
62
user4687208221469
imru :
ልክ ነዉ👌👌👌👌
2025-09-13 00:33:54
5
viscabarca227
@ F/D visca barca :
አባቴ እራሱ እናቴን ቢሰማ ኖሮ ይለወጥ ነበር
2025-10-13 10:25:23
14
magetafa
Mg²¹ :
ማነው እንዳኔ እናትም አባትም ሆና እናት ብዙ ዋጋ ካፍላ ያስተማረች ባማርያም ንጋሩኝ እናቴ ያኔ ዓለም ኑርልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️እወድሻለሁ
2025-09-15 03:28:11
5
mogessamuel143
Moj 🎶 :
አባቴ እንዲህ ይለኝ ነበር እናትና ፀሐይ ጥሩ እየመሰሉ ይጎዱሀል አባትና ዝናብ መጥፎ እየመሰሉ ይጠቅሙሃል
2025-10-10 11:29:27
5
sefa.man.5245
JOKER 93 :
በትክክል broye
2025-09-14 15:21:38
6
mera12345612
mera :
ልጁ ልክ እናቶቻችን በኛ ፍቅረ ታውረው የሚጠቅመንን ለኛ ደስታ ሲሉ ይተውታል አባቶች ግን ቢወዱንም ቆራጥ ናቸው ፍቅራቸውን አፍነው እየተጫኑን በራሳችን እድንቆም ይታገሉናል
2025-09-14 08:56:37
6
makmelatube
Deacon Meku(Δικονος Μεκουανντ) :
Not for all...እናቴን ባልሰማት ኖሮ እዚህ አይደለሁም ! ሁለቱንም ስምቻለሁ
2025-09-03 07:27:38
63
driba12
driba :
ሁለቱንም መስማት ማስተዋል የአንተ ሀላፊነት ነው ብሮ😂😂😂😳😳😳😳😏
2025-09-14 18:38:14
5
musteroyal1
𝐌𝐮𝐬𝐭𝐞-𝐑𝐨𝐲𝐚𝐥 :
ችርስ 🥂🥂 እናትም አባትም ሆና በጀግና እናት ያደግን,,,ፈጣይ ይጠብቅሽ እናቴ🥰🥰
2025-09-19 00:21:55
9
motheroflife21
አባት ሆይ ያንተ ፈቃድ ይሁን :
ለኔ ልጁ 100% ልክ ነው እናቴ ስለምትወደኝ በጣም ነው የምታቀብጠኝ አባቴ ግን የሚታገለው የሚያሳልፈው ሒወት ስላስተማረው ጠንካራ እንድሆንለት እንድማርለት ሀሌም ይመክረኛል ለኔ ሲል የሱን ደስታ አጥቷል ሐኔ ሲል ያልኖረው ሒወት አለ አባቴን ብሰማ ኑሮ የት በደረስሁ እኔ ግን ለናቴ አደላ ነበር አሁን ለይ ሁኘ ሳስበው ምድር ለይ ካሉት ሰወች አባቴ ንፁሁ, እውነተኛው እና ቻዩ አባት ነው እመብርሀን ረድታኝ አንድ ቀን የሚፈልገው ነገር አለ እሱን ሳላሟላለት እንዳይሞትብኝ ፀልዩልኝ
2025-09-14 19:13:00
8
user16595483030616
user16595483030616 :
ማርያምን ልክ ነው
2025-09-03 06:28:46
28
4desta12
desta :
አባት ሺህ አመት ይኑር
2025-09-24 19:36:05
7
To see more videos from user @brooknews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About