@choco.brothers: ድግሱን አደመቅንው😂😂 #et.creativeawards#fyp#viral #chocobrothers #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ @Ethiopian Creative Awards

Choco Brothers
Choco Brothers
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 September 2025 08:59:10 GMT
1271298
74795
567
7965

Music

Download

Comments

astu.astu98
Astu Astu :
ይህ እንደቀላል የሚታለፍ አይደለም የኔ እህት ፋርድ ቤት አቁመሽ ብትከሻቸው የሞራል ካሳ ያስከፋላቸዋል እንዲሁም ልታሳስሪያቸው ትችያለሽ መልካም ሰው እስካላገኘሸ ድረስ ማግባት ግዴታ አይደለም
2025-09-03 17:35:38
21
welloye007
ኢክራም♾ :
ምኑ እንዳሳቃችሁ አላውቅም ግን ይሄ ከፍተኛ የሆነ የስነልቦና ቀውስ ውስጥ የሚከት ስነ ልቦናዊ ጥቃት ነው።
2025-09-03 13:51:39
656
brook1621
Brook :
ውስጥዋ ሊነካ ይችላል እኮ ግን
2025-09-03 10:34:21
2096
ayelebama
Ayele@Bama :
ከዚያ ሳቋ ጀርባ ያለውን ማን ያውቃል? ☝️😎
2025-09-03 17:01:39
155
yasminmuhammed35
Yami :
ye x ዋ guadegnoche ናችሁ እንዴ
2025-09-03 11:17:55
221
melesech10
mesi :
ምን ማለት ነው በሰው ሞራል ላይ መቀለድ
2025-09-03 18:40:08
25
amansaintgeorge
Amanuel 🦅 :
ፋራ ግን እየበዛ ነዉ
2025-09-03 15:04:06
75
samuel6529793058364
ሳሙ ኤል :
ከዝንጀሮ መለስ ያለ ይበቀሻል😂😂😂
2025-09-03 09:11:35
1193
user7758475265388
yenu :
ወላሂ ደስ አይልም ሴት ልጅ እኮ ናት ያውም በአደባባይ🙄🙄🙄
2025-09-03 11:11:21
477
user66120881991005
ዘናጯ :
እነዝ ልጅች ለኔ ብቻ ነው እንዴ የምማቹኝ
2025-09-03 09:05:42
62
fevianimalsneedattention
feven :
😡😡ነውር እወቁ
2025-09-03 12:28:23
152
sweet293
sweet🍬🍬 :
እኔ sweet ነኝ🤗🍨🍰🍰
2025-09-03 22:40:32
1
ebisamideksa
Ebo :
emotional damage😳..ሳቅዋ ውስጥ ከፍተኛ ሀዘን ተሰማኝ።
2025-09-03 17:27:29
42
emrakelyammy
@Emrakel and beti(Yammy) :
እሄ የጠላት ተልኮ ነው 😂😂😂ወዮ 🙆‍♀️🙆‍♀️
2025-09-03 11:08:27
29
fendisha_4
FENDISHA :
የድንጋጤ እና የንዴት ሳቅ ነው
2025-09-03 14:28:27
23
meazaasefa652
Meaza meazii :
ተጃጃላቹ በጣም
2025-09-03 09:15:36
11
m8815141prk
የኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ :
ምኑም አያስቅም ካላገባች በጣም ይደብራል😳😳
2025-09-03 19:07:44
13
sulamatis_enate
selam :
this is not funny eko guys yemr yhene debruatal
2025-09-03 11:34:22
46
efrem.mekonen88
Efrem Mekonen :
yezarewu😂😂😂
2025-09-03 09:03:15
15
1921lily
lily :
2025-09-03 20:42:54
0
user2848530595716
leyla :
በሰው ሞራል ለይ ወክ ይሉሀል ይኸነው ኢ/ያ ህዝብ በቃ መሳቅ ሆነ ስራችን ምኑ ያስቃል አሁን
2025-09-03 20:39:43
6
msg_go
MS :
it's moral damage for her😩
2025-09-03 15:38:13
39
isaac.jab
Isaac jabir :
40 አመት አለፈሽ ሷቃ ግን😂😂😂
2025-09-03 09:03:19
362
selina.male
selina🥀 :
አሳፈራቹኋት እናተ
2025-09-03 21:21:27
0
fufufufu869
fasika mamo :
አይባልም
2025-09-03 12:10:35
7
To see more videos from user @choco.brothers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About