@nkutamirtsion21: #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ መምህር ግርማ

ዲ/ያሬድ ፈለገ መምህር ግርማ ወንድሙ
ዲ/ያሬድ ፈለገ መምህር ግርማ ወንድሙ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 September 2025 12:08:24 GMT
154904
19879
455
5233

Music

Download

Comments

kid16242112_
Ayni Ye Mariyam :
የመምህር ግርማን ትምህርት የሚሰማ ሰው የነቃ ሰው ነው አሁን በሚዲያ የሚሰሙ ነገሮች ሁሉ ብልፅ የሆንለት ነበር እርኩሳን መናፍስት አቅጣጫ ቀይረው እንዴት እንደመጡ ግንባን ነበር ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አይነ ልቦናችንን አብራልን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከአስመሳዮች ጠብቅልን,
2025-09-04 07:48:32
21
jokeres7
Zumendi $$ :
መስቀል ያለ ክህነት መያዝ ይቻላል በተዋህዶ ህግ
2025-09-03 19:22:18
6
user31870830256818
ተመስጌን በላይ :
ሚሥቴ 12አመት ሙሉ ወገቧ ጎብጦ እንደ ሠው መኖሮ ናፍቋታል የመምህር ግርማን አድራሻ ንገሩኝ ያድንልኝ በድንግል ማሪያም ሥም እለምናቹሃለሁ ወገኖቸ
2025-09-21 09:21:52
8
mite229
በሠዎች ሥህተት ፈራጅ አታርገኝ :
እረ አድራሻቸውን የሚያውቅ ይርዳኝ ተጨንቄአለሁ
2025-09-04 06:52:22
3
a.d8386
A.D :
@አድራሻቸውን አደራ ንገሩን
2025-09-03 19:07:39
3
user7534879666942
selam :
የኔ አባት ሳልሞት እርሶ የቆሙበት አውደ ምህረት መቼ ይሁን የማየው መች ይሁን ተራዬ መች ይሁን የማዮት ያባቴ መርሻ
2025-09-04 09:18:56
3
wesa56mech2
Wesaghu :
አባ ቀጣይ የት ነው ምናገኞት
2025-09-03 21:44:45
1
beeeefeeoooo
ሚካኤል አባቴ :
በድንግል ማሪያም ስም ልለምንህ ውንድሜ አባ የት እድሚያገለግሎ ንገርኘ
2025-12-20 14:52:00
1
melonatibeb16
ሜሎና ጥበብ :
መቼ ነዉ አገልግሎት የሚጀምሩት እባካችሁ ንገሩኝ?
2025-09-05 19:05:08
3
gmariamb
G/mariamB :
የመምህር ግርማን ስልክ የሚያውቅ ካለ ብትልኩልን
2025-10-04 07:09:16
1
tigi3352
🌸tigi 🍫🍫 :
ህዩወቴ በሙሉ ተመሰቃለብኚ ሰራየም አባቴ በፀሎት አሰቡኚ
2025-09-04 07:01:52
0
adeywendimeneh
𝑎𝑑𝑒𝑦 𝑤𝑒𝑛𝑑𝑖𝑚𝑒𝑛𝑒ℎ :
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ።
2025-10-06 16:30:25
3
kabtyimerd
MarkonK :
ይፍቱኝ አባቴ?
2025-09-03 18:51:57
8
user6847301908835
ab :
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አባቶችን አብዛልን መደሀኒያለም ተመሰገን
2025-09-07 15:07:11
3
yabu.yeab
Yabu Yeab :
እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
2025-09-09 17:22:49
2
hiymi00
@Haymi :
መምህር አባ ግርማ እባከወትን ይፀልዩልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-03 21:51:07
3
user26075395018590
user26075395018590 :
አውነት
2025-10-06 18:00:47
1
tesabay
tesfaye ab 🙌🙌😏😏😷😷 :
ቃለህወት ያሰማልን አባ 🙏🙏🙏
2025-09-08 14:33:31
1
w.sss.v
ኤፍታህ :
እውነት ነው እኔ አባት ጸጋዎት ግን የተለየ ነው
2025-09-05 13:18:43
3
user3460324387074
afa :
አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2025-10-06 17:12:47
1
miki59004
MIKI :
አሜን አሜን አሜን
2025-09-10 14:39:38
1
ayinalem633
Ayinalem :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💖💖
2025-09-08 04:55:45
1
fasiltesfayetadese2
Fasil :
ቃለ ሒወት ያሰማልን
2025-09-03 20:25:26
2
mulumomulu
mulu momulu :
የት ናቸዉ አሁን ያሉት
2025-09-23 06:50:48
2
To see more videos from user @nkutamirtsion21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About