@ortodox775: በሱባኤ ወቅት ወደ ፀበል አይሄድም መምህር ሐይለማርያም ዘውዱ #ኦርቶዶክስ_ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 September 2025 18:50:01 GMT
35795
1797
104
435

Music

Download

Comments

bekiidan
Bereket :
ሰው ከ ራሱ ከ ፈጣሪው ለ መነጋገር ከብዙ ጫጫታ ራቅ ብሎ ገዳም መሄዱ ምንድነው ችግሩ ለዚ ካልሆነ ምንድነው የገዳማት ጥቅማቸው
2025-09-04 11:17:00
17
selam_lehulu
ኤፍታህ ተከፈት :
ይበል ነው ሊቁ መምህራችን በረከተ ሊቃውንት ያድልልን።
2025-09-04 06:22:32
9
nani75419
nani :
ይቅር ይበልክ
2025-09-05 16:42:34
0
genigenidani3
genigenidani :
ከቻለ ሰው ሁሉ ገዳም ቢገባ አለምን ቢሸሽ ምን ችግር አለው
2025-09-04 09:23:00
12
ijigayehubahiru
iji :
ማለት?በዚህም መጣችሁ።
2025-09-03 21:25:07
5
mane15061
mane :
አንተ ምን አገበባህ ። በእግዚአብሔር ስራ ።
2025-09-04 07:57:02
2
danealalemu
ዳኒ ሐበሻ :
እናተ ግራ ተጋብታችው እኛንም ግራ አጋባች
2025-09-04 09:16:31
6
user1987324572690
user1987324572690 :
ይህ ሀሳብ መሰረታዊ ነው ቤተክህነቱ ውሳኔ ሊሰጥበት ይገባል ባይ ነኝ ለአባታችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥል።
2025-09-04 07:56:06
8
eyuka86
Eyuka :
ሲጀመር ገዳም የመናንያን ስፍራ ነዉ እንጂ የአለማዉያን ስፍራ አይደለም።አሁን አሁን ሚታየዉ ገዳማት የ ጉዞ ማህበራት የገቢ ምንጭ እና ብዙ ሰዎች አየር ለመቀየር የሚሔዱበት ሆኗል።
2025-09-04 08:00:54
10
user49299968368061
ws12,16, :
አለም ውስጥ ምንአይነት ሱባኤ ነው የሚያዘው የሀጢያቴ ሱባኤ ነው እጂ ምነው ሁሉ አትምጡብን አለሳ
2025-09-04 07:01:14
1
meharigetnet
አቤቱ ፍረድልኝ :
ምንም አይመለክቶትም የኛ ፍላጎት ነው ረበሹን አላሉምኮ እነሱ
2025-09-04 07:43:52
0
daniyishak991
dani991 :
ጉድ ነው ዘንድሮ ሌላ አጀንዳ አመጡ ደሞ
2025-09-04 06:41:54
6
.yihun1
ሰዉ መሆን ይሻላል👌❤❤❤ :
እደኔ ትክክል ነዉ
2025-09-04 09:02:49
0
suneta685
sunita :
ትልቅ እና ሰፋ ያለ ሀሳብ የሚፈልግ ትልቅ ሀሳብ ነው እውነት ነው ትኩረት እንስጠው
2025-09-04 05:32:55
2
taretade21
Bamlak chernet :
ግራ የገባው ጊዜ
2025-09-04 06:23:01
6
tred032
Winta Tred :
እውነት ነው 👍
2025-09-04 06:03:13
2
maba19671
maba :
ልክኖት መምህር ወሳኝ ነገር ነው የየነገሩን
2025-09-04 11:20:28
1
sisayalemu14
ሲሳይ አለሙ :
ትልቅ መምሕር በእውነት።
2025-09-04 06:16:26
2
enqu175
Enqu :
ምንችግር አለው በአመት አንዴ ቢኬድ እረ ተኹ
2025-09-04 08:26:00
0
gebeyehu01
user6987080947880 :
የከተሜው ሰበካ ጉባኤ ይችን ሃሳብ አመጣችሁ
2025-09-04 09:44:31
0
user9234585618613
ያቡ :
ባለንበት ደብር የሚለው ገዢ ሀሳብነው
2025-09-04 10:11:58
0
12km131
21 :
ትክክል እድሜ ይስጥልን አባታችን 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-04 11:18:09
1
memhiryiheyis
memhiryiheyis :
በጣም ጥሩ መምህር
2025-09-03 18:57:48
1
mamokefle
ንስር 🦅 :
ትክክል !
2025-09-04 12:29:34
1
user6163921448110
1 :
ምን ጤነኛ አለ አለም አስረሽ ምቺው ሆና
2025-09-04 19:28:36
0
To see more videos from user @ortodox775, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About