@user21196123:

❤️‍🩹
❤️‍🩹
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 September 2025 20:00:27 GMT
960384
19667
3743
1030

Music

Download

Comments

iron5712
𝚋𝚓𝚒𝚘𝚗 1993 :
እንደኔ ስሜቱን ለመፃፍ የከበደዉ የለም😒
2025-09-04 15:58:20
3618
hiraaaaaaa60
❥︎❥︎ℍ𝕚𝕣𝕒✿︎♥︎ :
እኔ ግን በጣም ያማል የተናገረኝ ወላሂ መቸም ከውስጤ አይወጣም አንዳንድ ጊዜ ማፍቀርም ያስንቃል ለካ
2025-09-04 07:56:06
764
_kas_2122
@kas# :
መለያየታችን ስለማይቀር ኮሜንት ላንብብ
2025-09-04 21:38:45
511
konjitt21
konjit 🦋 :
እወድሻለሁ ናፍቀሽኛልም ግን ዳግመኛ ወደ ሂወትሽ አልመለስም 🥺
2025-09-04 13:50:44
462
herutget
Rut getachew mamo :
ዝም በይ አለኝ እኔም እስከ መጨረሻዉ ዝም አልኩኝ🥺
2025-09-04 09:31:26
200
user4573884397
ፌኒ ❤️‍🩹 :
እንደ እኔ ምንም ሳይናገር እንባ የቀደመው😂
2025-09-04 22:13:39
207
abi1992a
Abi :
ከእግዚአብሔር ያልሆነ ነገር ከእኔ ቢሄድ ጉዳቱ የቱጋ ነው ?
2025-09-04 10:27:58
179
betinguse1221
🍩𝑙𝑗𝑖 𝑏𝑒𝑡𝑖🦋💫 :
ገና ለመለያየት ዳር ዳር እያልን ነው 🥺
2025-09-04 21:09:09
176
geta4433
GETA :
ጌታሆይ ኮመንት የሚያነቡትን ሁሉ ሀብታም አርጋቸው🙏
2025-11-02 19:11:01
11
eloise_767
𝓮𝓵𝓸𝓲𝓼𝓮🌟✨☕ :
የ7ወር እርጉዝ ነበርኩኝ እና ላገባ ነው ካሁን በዃላ አይንሽን ማየት አልፈልግም ብሎ ከቤት አባሮኝ እና ከዛ በዃላ የነበረኝ ሂወት 😭😭😭😭😭ብቻ አልሀምዱሊላህ
2025-09-04 18:00:05
59
maya.freg5
Maya freg :
እንደኔ ምንም ምክኒያት ሳይኖረው የተለያየ🥺
2025-09-04 20:49:55
75
yeftubelete
yeftu Belete Alemayehu :
እያየውት አባቴን በሞት ሳጣው እወድሀለው አልኩት ከዛ ሳምኩት የመጨረሻ ስንብት ነበር 💔
2025-09-04 17:51:07
68
hbnxgh
...........*#$ :
😭😭😭 እናቴ አማት ሆስፒታል ስወስዳት ሌሊት ነበረ ና አዝየ ነው 😭 የወሰድካት አና.... ልጄ ታድዬ በልጄ ታዘልኩ ብላ በጣም ነው ደስ ያላት አመሰገነችን... እናታችሁ ዉደዱ ስታጣት ነው ሚገባህ.....
2025-09-04 19:20:56
24
mesi89469
mesi89 :
እዉነተኛ ሰንብቶች ንግግር የላቸውም ዝምታ ብቻ
2025-10-28 17:40:35
17
user19472857436161
hasis :
አንዳንዶች ሲሄዱ የመሰናበቻ ጊዜ እንኳን አይሰጡንም
2025-09-07 16:50:57
7
redat.gebru
Redat Gebru :
ሁሌም መልካም እመኝልሀለሁ መልካም ጊዜ
2025-09-05 06:32:03
6
a1b2duez1
abduawol658 :
የካፋዉ ሲሄድ ስንብት አያቅም😂😂
2025-09-05 04:17:54
6
honeymame686
hanu@05 :
ሚገርመው አሁን ከደቂቃዎች በፋት የተለያየነው ወላሂ በጣም ከፍቶኛል 😭😭
2025-09-04 13:30:45
148
user5007183699225
ፍቄ :
ዝምታ የምትሉ😳😳😳😳😳😳😳😳
2025-09-04 14:04:41
49
beyene_gurmesa
ፕሮፌሰር ጉርሜሳ :
ሁለተኛ እንዳትደውይልኝ
2025-09-06 19:28:10
31
tomas___365
🎮DARK🎮🪫 :
ማንም በድንገት የሄደ የለም አልታየንም እንጅ ሁሉም መጀመሪያ ምልክት ነበረው
2025-09-05 03:53:40
169
abekcrochet
MM :
በሞት የጣችኋቸው ግን እግዚአብሄር ያበርታችሁ
2025-09-05 12:58:24
14
abdurahmanheyru
Enzo@8 :
አቦ የተሻለ ይስጣቹሁ ነዋ
2025-09-05 10:49:34
8
danita12126
danita✨️🦋 :
በቃ አባ ሄድክ አበቃ🥺
2025-09-05 05:56:29
7
To see more videos from user @user21196123, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About