@dawitdave1995: #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #podcast #CapCut @ዮሐንስ ሽፈራው

dawit8876
dawit8876
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 03 September 2025 23:20:53 GMT
238460
12818
165
1205

Music

Download

Comments

theidealist87
መሌ-8ኛ ልጅ💚💛❤ :
ዮሐንስ እኮ ማንም ትኩረት ያልሰጠው የአገራችን እንቁ ሳይንቲስት ነው።
2025-09-04 10:24:27
185
ata8541
ata :
ድፍረት ከባድ ነው እውቀት ይመስላል
2025-09-04 08:48:13
28
amharamustnuclear12345ar
ጠመንጃ :
በልጅነቴ እናቴ አሽከት አድርጋ ድንች ስትቀቅል ትዝታው በአይኔ ውል አለብኝ
2025-09-04 05:47:12
50
niguse1576
niguse :
እሄ ሰዉዬ ሌላዉን ባላቅም ስለ አሸክት ያለዉ ትከክል አደለም እናቶቻችን አሸክትን እሚጠቀሙች እስታርች ለማስወገድ ሳይሆን ላቢ እንዳይወጣ ነዉ ቶሎ እንዲበስል
2025-09-04 08:38:50
6
ammale21
anaaf 19 :
እባክህ የልብ ቱቦ መጥበብና መስፋት አለብኝ ሀኪም ሂጄ ሰርጀሪ ብለውኛል አንተ መድሀኒቱን ታውቃለህ እርግጠኛነኝ እባክህ በመቤቴ ንገረኝ
2025-09-08 08:52:04
0
dfgjffhuk
fghjjngdrcvhh :
Ere tinish anbeb wendeme.......endet defar neh gen
2025-09-07 20:13:45
0
luck21lu
Luckye@ :
እምትሳደቡ ሰወች አድቡ ይሄ ልጅ የ Orthodox ተከታይ ስለሆነ ነዉ ሌላ ማንም መጤ መቶ ቢናገር ታምኑ ነበር, ሲቀጥል ልጁ ማንም specialist docter ነኝ እሚል አብሮት interview ማድረግ አይችልም......i am doctor, i have seen his talent🤔
2025-09-04 19:02:44
7
user5976002833978
user5976002833978 :
ለዛ ነዉ አሁን ድንች ቅቅል የማይጣፍጠን
2025-09-07 03:57:35
1
user4047598355126
Feleku :
እውነት ነው ድንችን አሽክትን ሸፍነው ሲቀቅሉት አይቻለው ጥቅሙን አላውቅም ነበር።
2025-09-07 18:04:21
2
wish_assefa
Hawi :
ሙሉውን ነት ላግኘው
2025-09-05 06:09:52
0
muluken215
muluken meQantየደራወገዳሜዉ :
💚💛❤:ዮሐንስ እኮ ማንም ትኩረት ያልሰጠው የአገራችን እንቁ ሳይንቲስት ነው።
2025-09-08 15:07:17
0
post_truth.com
𝕃𝕠𝕠𝕡𝕃𝕠𝕘𝕚𝕔 :
ስታርች ጎጂ ነገር መሆኑ ነው?? 🤣🤣
2025-09-04 06:43:37
6
bekalu.tamir
bekalu tamir :
አሽክታ
2025-09-07 18:30:35
0
zelalem.bekele54
ፈለገ ጊወን 💙💙 :
አስታወስኩ
2025-09-05 08:10:36
0
yeablove1
MARTA BDR :
እንዳይገሉህ ተጠንቀቅ የተማረ ሰው አይፈለግም
2025-09-05 17:58:32
0
user5278662671628
hiwot :
የሰለጠን እየመሰለን የሀገራችንን እውቀት ንቀን ወደውጪ አደላን
2025-09-04 14:35:37
9
kenew2121
kenew :
እውነት ነው ለምን እንደው ባለውቅም ከድስቱ በላይ በአሽከት ይሸፈናል በላይ ደሞ ክዳን ይከደናል አይ እናቴ ለካ ጥቅሙን ታውቀዋለች የአሽከትን❤🌹👌👌👌👌
2025-09-06 00:15:37
0
user17971243097123
user17971243097123 :
አሸክት ይባላል ልክነህ
2025-09-06 17:24:06
0
bitan14
Berry 🤩😍🥰 :
እኔ የድሮ ሁሉም ነገር ትክክል ነበር
2025-09-04 05:01:48
23
uronlyforu
kal :
በእቃውና በክዳኑ መካከል አየር እንዳይገባ ቶሎ እንዲበስል ታስቦ ነው አሸክት የሚጠቀሙት
2025-09-06 12:55:44
0
fasil166
@Fasil1981913035567 :
አሸክት አወኩት ሐረግ ነገር ድብልብል ያለው አረንጓዴ ነገር
2025-09-04 19:22:15
0
ata8541
ata :
አራድነት አዋቂነኝ ያለውን ሳያጣሩ መከተል ክህነት ይመችህ
2025-09-06 05:51:31
0
jemil1983
Jemil 1983 :
ድንበቃ ምንድነው
2025-09-06 05:19:10
0
melgawe1
መለኛው የተሽ/ሪ ዘይት መሸጫ :
በማርያም ዝም በል አንተ እሱን ልትነቅፍ አትቸልም
2025-09-04 19:31:18
0
yigzawtarko680
yigzaw tarko :
አረ ጀግና ነህ ማሪያምን ግን ሰሚ የለም
2025-09-05 09:57:45
0
To see more videos from user @dawitdave1995, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About