@ebc_tiktok: አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች https://youtu.be/qeHmLFMLsH8 #ebc #etv #EBC #ebcdotstream #drone #Ethiopia #aeroabay #AbiyAhmed #hightech

EBC News
EBC News
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 04 September 2025 16:31:30 GMT
660523
34204
1043
3814

Music

Download

Comments

jolacxs12
ኤሊYAS🦅 :
እረ ሰወች አብይን እንደ ጀግና አትቁጠሩ መሪ ሚለካው በወታደራዊ አቅም አይደለም ደሞ በኛ ገንዘብ ነው የገዛው ያውም ለእርስ በርስ ጦርነት 😥 ኢትዮጵያ በታሪኳ ማለቂያ ወደለለው እርስ በርስ ጦርነት የከተተ
2025-09-04 17:08:59
292
aqaqaqaq0eyu
ሞላ በላይ ታደገ መሸሻ :
በእውነት እንደእኔ ደስ ያለው እና የአብይ እቅድ የተረዳው ካለ ላይክ ያርግ እድሜ ይስጥህ በሉልኝ
2025-09-04 16:58:23
801
ela0930505
Ab Brber shop :
ሻቢያ አለቀልሽ 💪👌
2025-09-04 17:05:38
279
noh_meko
ሳነቴ ትሬዲንግ :
ባንተ ጊዜ በህይወት በመኖሬ ዕድለኛ ነኝ አብቹ በዚው ሳናቆም ወደ ቀይ ባሕር መገስገስ እንጀምር 🥰
2025-09-04 18:54:51
271
luelgm3
𝐏𝐫𝐢𝐧𝐜𝐞 :
መኪና ጎማ እማትሰራ ሀገር ድሮን ሰራች እያለ ነው መንግስታችን ምን ይሳነዋል . ኣረ እግዞ 😭
2025-09-05 06:57:57
45
spassssssdfg
SPA :
imagin destroying multi million dollar tank with 500usd drone ... 👏👏👏
2025-09-04 17:06:20
28
getu5307
gate gate :
ዳቦ ነው የቸገረን
2025-09-05 07:11:49
43
belmengistu
ካድሬ ደበሌ [ጨዋው ጭምብላም]😁✌️🇪🇹 :
የቀይ ባህር ዘቧ የታላቋ ሐገር ኢትዮጵያ ታላቅ መሪ እጅግ የተከበሩ የአለም የሰላም ሎሬት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ኮሎኔል ዶክተር አብይ አህመድ አሊ🇪🇹✌️✌️መሪዬ ስለሆንክ ሁሌም እኮራለሁ ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-09-04 18:19:19
76
shegaw.molla4
Shegaw Molla :
እመነኝ ፈጣሪ ምስክሬ ነው የምትጠፋበትን ጦርነት የለኮስክ ቀን ትጠፋለህ !!
2025-09-04 19:12:08
13
devaapo
davaaa :
አብያችን እንወድሀለን 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-05 17:05:01
6
callhimlaahadda
Mohammed K Laahadda :
Abichu Aba Malaa❤❤👑👑🥰
2025-09-04 16:52:57
48
user47835120382164
fanoooooooo :
ፈርተሀል
2025-09-05 09:46:31
13
mohamd72721
محمد أبن الحج📿 :
ባንተ መሪነት ዘመን ፈጣሪ በህይወት እንድኖር ዕድሉን ስለ ሰጠኝ አልሃምዱሊላህ ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር በዚው ሳናቆም ወደ ቀይ ባሕር መገስገስ እንጀምር...............................................................በእውነት እንደእኔ ደስ ያለው እና የአብይ እቅድ የተረዳው ካለ ላይክ ያርግ እድሜ ይስጥህ በሉልኝ💪💪
2025-09-04 19:19:06
21
gediongm5
Prophet Gedion G/Michael :
ፀሎቴ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድን ያልተረዱ ኢትዮጵያዊያን እንድረዱ እና አይናቸው እንድከፈት ነው።
2025-09-04 19:53:37
18
user224350530
use :
አብቹ አባ መላ💪💪💪
2025-09-04 16:43:47
63
one.love.ethiopia73
ወሎ አሰብ ኢትዮጵያ :
ምንም ብትል ሰውየው ይችላል
2025-09-05 03:13:57
23
tigabu.kifle
Tigabu Kifle :
ጀግናዬ ሺህ ዓመት ንገስ አቦ ይመቺህ❤❤❤❤❤
2025-09-04 17:26:43
12
user9412709973871nanate
user9412709973871nanate :
አንተትችላለህ አብቹጀግና
2025-09-04 16:57:52
16
fkiadesilasie
Fikadesilasie G. :
በ አሁን ዘመን ምሽግ እየቆፈሩ ነዉ አሉ....እዛ መንደር😂
2025-09-04 18:56:31
7
usernameofbina
username💌 :
ባንተ ጊዜ በህይወት በመኖሬ ዕድለኛ ነኝ አብቹ በዚው ሳናቆም ወደ ቀይ ባሕር መገስገስ እንጀምር 🥰
2025-09-04 18:46:11
7
god7964
solomon :
አቢቹ ዋው ጀግና ነህ እኮ በርታ💪💪💪
2025-09-04 18:36:43
8
2017431_
2017431 :
አብቹ ትለያለህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማለም !!!!
2025-09-04 18:08:13
8
user6947314482167
babey :
እኔም አዝዬ እፈነዳለው ላሀገሬ
2025-09-04 17:13:41
9
To see more videos from user @ebc_tiktok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About