@danuuoldies: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #habshatiktok🇪🇹ሀበሻ #fypシ゚ #viraltiktok #creatorsearchinsights2025

Danuu Oldies music 🎷
Danuu Oldies music 🎷
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 04 September 2025 17:40:43 GMT
86433
2758
156
652

Music

Download

Comments

user9915304230651
MESFIN HAILU :
እጅግ አደገኛ ስሜትን ለዘመናት እንዲቆጣጠሩ ሆነው የተፈጠሩ ድምፃውያን ዘመን ገና ብዙ ጀነሬሽን በግድ የሚቀበለው ኃይል ያለው የጥበብ ስራ የተዘራበት ዘመን ነፍስ ይማር
2025-09-04 20:17:31
26
jhon.barnesbenu.b
jhon BarnesBenu Bana :
የሚገርመዉ ሥለ ሃገር ተብሎ የተዘፈነ ነዉ,ግን ልክ እንደ ፍቅር ዘፈን በጣም ረቂቅ ነዉ,ስሜትን በቀላሉ መግዛት ይችላል በተለይ ዜማዉ🥰🥰🥰
2025-09-06 15:07:32
12
feke.feke77
Fekadu :
ግን ለምን እንደዚህ ቁምነገር ያለው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ጠፋ ዘንድሮ ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚሰሙ ናቸው ሁሉም
2025-09-07 10:50:04
7
aw0610
Aw :
በትዝታ ወደዋላ
2025-09-04 18:56:47
6
leulsagd0
ልኡል :
ለሱማሌ ቅሰቀሳ የተዘፈነ እንባ ያመጣል የሀገርስሜት ገጥሙ ድምፅዋ የምዚቃ መሳሪው ሀገርን ፍቅርን ይቀሰቅሳል
2025-10-04 15:41:36
2
wwwtiktokkasa4
Keyo :
ሒሩትዬ የእኔ እናት ❤❤❤ Rip
2025-09-04 20:10:39
7
wondimagagnehu
እንቆጳዝዮን :
ዛሬ ዘምቼ ላገሬ በሞትኩ
2025-09-25 21:22:14
2
sador.ali1
yng_jhonny🐇✨🌟 :
ነብሰሸን በአፀደ ገነት ያኒራት ፈጣሪ
2025-09-09 19:19:42
4
user6173861293500
@DAGI121627 :
ዘሟል ጎራዴው ዛሬ መዘሟል የጀግኖች😠🥰🥰
2025-09-08 13:46:55
2
tariku222
user2055400171939 :
እናቴ እንዴት እምወደሸ ነብሰሸ በሰላም ትረፍ
2025-09-05 16:57:09
4
hagi.huruta
ℎ𝑎𝑔𝑖 :
እናቴ፡ትዝ፡የምትለኝ፡ነብሳን፡በገነት፡ያንርልኝ።
2025-09-08 18:44:15
2
user106816615631
user106816615631 :
ያገር ባለውለታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-06 21:59:53
4
telay.luelseged
Telay Luelseged :
በዚህ ዘመን ገና ተማሪዎች ነበርንና በፈረቃ ነበር የምንማረው በምሳ ሰዓት ላይ የሂሩትን ዘፈን ስንሰማ ለሀገር አባቶቻችንን ተክተን ወታደር ቤት ገብቶ መስዋዕትነት ለመክፈል ልዩ ስሜት በውስጥ ሠውነት ውስጥ እስከዛሬ እየነዘረኝ የምሰማው ምርጥ የሂሩት ስራ ነብስ ይማር ስወዳት አቤት ድምፅ ልጇ መስፍን በቀለ የሠፈሬ ልጅ ባንቢስ ኩሽባር ይዘፍን ነበር ❤❤❤👏👏👏🥰🥰😂😂😱😱😱
2025-09-13 17:24:48
1
abeay63
abay :
ዘሟል ጎራዴው
2025-09-30 16:15:14
1
mehari8631
Mehari@5th :
የፖሊስ ሠራዊት ሳይሆን ዳህላክ ባንድ ይመስለኛል
2025-09-04 23:06:24
4
wendesenshewandagn
wendesenshewandag :
ኤርትራ 16 መካናይዝድ ብርጌድ እያለሁ አለቃዬ ሻምበል ሞልቶት 10 ብር ሸልሟታል የዛን ጌዜ አዛዥ ብ /ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ነበሩ ታሪክ ይናገሩ ካሳዬ
2025-09-11 13:57:32
4
kme.kaa
Kme Kaa :
ዘሟል ጎራዴዉ ሂሩትዬ አስመራ ላይ ለጦሩ ያዜመችዉ ዜማ ነዉ
2025-09-07 10:55:36
5
negatsegaye517
nega tsegaye :
ዘምዋል ጎራዴዉ ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-09-07 15:21:04
3
user8014811236790
user8014811236790 :
ነፍስሽ በገነት ያኑርልን
2025-09-09 05:05:09
1
kulfsew
Kulf Sew :
ሒሩት በቀለ እማትደገም ። አቀንቃኝ
2025-09-04 18:34:37
4
ami_6663
Ami :
ሂሩትዬ RIP🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-06 19:47:18
2
usumanamd
o/m/d :
ዘመን የማይሽረው ምንግዜም የማይጠገብ ሙዚቃ
2025-09-06 20:39:41
2
yo_909090
Yo :
ስንቱ ጀግና ለኤርትራ በረሀ ወድቆ ቀረ
2025-09-11 21:57:01
1
momsayu60
mom :
nefis yomar herute
2025-09-10 06:55:31
1
manyahlehal
Manne :
ሂሩት ብትደገም❤
2025-09-09 19:18:11
1
To see more videos from user @danuuoldies, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About