@samueladamu04: Replying to @user17676819948022 ማንን ላግባ የእግዚአብሔር ፍቃድ መሆኑንስ እዴት ልወቅ#እውነተኛትዳር #ክርስቲያንዊጋብቻ #creatorsearchinsights #viralvideos #የእግዚአብሔርፍቃድ@የሚጣፍጠኝ ስም ኢየሱስ!!❤️ @ቅንነት💕 🇪🇹🇨🇦 @ቅንነት💕 🇪🇹🇨🇦 @Fraol-ለኢየሱስ የሚኖር @መልዕክተኛው💚✝️

ሳ Me
ሳ Me
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 September 2025 09:34:29 GMT
88601
7293
260
4457

Music

Download

Comments

bilisuma_
ነፃነት :
ወድሜ ወድሞቻችን አብዛኛው እደገና ጌታን መቀበል አለባቸው
2025-09-26 19:05:21
0
meski2262
Meski :
እኔ ከመጀመሬ በፊት ፀልዬ ህልም አየሁና ፈቃዱ ሆኖ ጀመርኩኝ ነገር ግን ግንኙነታችን ብዙም ሳይቆይ አብረን ካላደርን አትወጂም ማለት ነዉ አለኝ፤ ይሄን ያለኝ በጌታ የሆነ ሰዉ ነዉ እናም ተዉኩኝ በተደጋጋሚ ነዉ የገጠመኝ!
2025-09-05 17:36:33
30
user95473906919023
user95473906919023 mihirte :
አዎ እንዴት ልወቅ በዙሪያ አሁን በዚህ ሰዓት አራት ወንዶች ለትዳር ጠይቀዉኛል ግን ሁሉም ኦርቶዶክስ ናቸዉ እና ግራ ገባኝ ምን ላድርግ
2025-09-10 10:49:09
1
user88666730765920
Beza :
ልክነሕ ወንድሜ ጨለማና ብርሀን አብሮአይሆንም
2025-09-19 04:15:37
0
zki2828
Zeki :
ሮሜ ላይ የጠቀስከው ቃል ግን ከዚ ሀሳብ ጋር አይጋጭም በዚ አቅጣጫ አይመስለኝም ጳውሎስ ለማለት የፈለገው ..ሲቀጥል የእግዚአብሔር ፈቃድ እራሱ ምንድነው
2025-09-22 18:01:46
0
tahskdyd
ከመኖር የምናተርፈው ትዝታን ብቻ ነው :
እኔ ያገባውት ከእምነቴ ውጪ ነው እድ ልጅ አፍረተናል ግን እያደር በትዳሬ ሰላም አይሰማኝም ደሰታ ራቀኝ ምን እንደማደርግ አላውቅም
2025-09-05 17:18:39
1
seltesfaye
Selam Fashion 40 Minch tikto :
የእግ/ር ፈቃድ ሆኖ ቻሌንጅ የበዛበትስ? እባክህ ንገረኝ
2025-09-05 13:24:53
6
sifchristian
Sifan Girma :
ከ ጋብቻ በ ፊት አብሮ ስለ ማደር ሚጠይቅ ሰውስ እውነት ከ አግዚአብሔር ነው ? ለዚያውም አማኝ ሆኖ በ ጌታ ሆኖ please ወንድሜ video ስራልን በዚህ ርዕስ
2025-09-05 19:29:14
12
isaacha126
Isaac Newton :
እኔም 2 ዓመት በፍቅር ከቆየን በኃላ ጌታ ተዋት ብሎኝ ተውኳት እውነትህን ነው ጨለማ ከብርሃን. 🙏
2025-09-06 01:55:51
3
bemi.kiyu.kabenat
🌟Bemi kiyu ❤ :
ሁለታችንም በጌታ ነን ግን እንዴት የእግዝያብሄር ፍቃድ መሆኑን እንዴት እንወቅ
2025-09-06 17:10:33
0
sewubesawuntu
barich 🇪🇹 :
እባክህ ወንድሜ ለኔስ ምን ይሻለኛል እሱ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ነው ግን አብሮኝ ችርች ይሄዳል ጌታን ተቀበል ስለው ግን ግዜ ስጭኝ ልንጋባ ስንደርስ እቀይራለው ሐይማኖተን አለኝ እባክህ የሆነ ነገር በለኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏
2025-09-06 09:56:18
0
meazi8390
Meazi :
ትዳራቸውን ፈተው የጌታ ፍቃድ የሚጠይቁ ሰዋች ምን ትመክራለክ
2025-09-07 04:43:54
0
deme55550
deme :
ግን በሕልም መሳም ግን የግዛብሄር ፍቃድ ነው እሰቲ ንገርኝ
2025-09-05 18:31:58
0
user4760116958523helen
eva :
ይኸውል እኔ ጴንጤ እሱ ኦርቶ እንዋደዳለን እንዳልከው አብረን ስንሆን ሰላም ይሰማኛል በዛ ላይ በህልም ጥሩ ጥሩ ነገር ነው ማየው ፈርሀ እግዚአብሔር አለው ምን ትላለክ
2025-09-06 08:44:03
0
user49026944811582
user49026944811582Leyu, :
ወንድሜ እኔ እግ/ር ተናግሮኝ አግብቼ አሁን ግን አሁን እዳሰብኩት አለሆነም
2025-09-05 20:22:21
2
yonaslifatu
Yoni1J1G :
በሕልሜ በምልክት በድምፅ አንደ አይደለም ሁለተ አይደለም ብዙጊዜ አይቻለሁ ስምቻለሁም ከጀመርን ሁለት ዓመት ሞላን ነገር ግን አልያዝ አለችኝ አዎን በጌታ ናት እየገፋችኝ ግን ነገን ከእሷ ጋር ሳስብ ደስ ይለኛል አገጨን ላዙርብየ ሕልሞቼ?
2025-09-05 20:18:50
0
tadu.tadesse
Tadu Tadesse🇪🇹🇮🇱💛 :
ትክክለኛ ሰዉ ማግኘት ከባድ ሆነ እኮ ግዜው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን😭
2025-09-06 03:33:15
3
rahel.admasu4
Rahel Admasu :
you are blessed my bra
2025-09-23 07:11:58
0
youchangeyi12
eyasu :
በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ ተባረክ አንድ ጥያቄ ግን አለኝ የልብ ሰለም አንድ ሰው ገ ብቻ ከሆነስ?
2025-09-06 04:29:52
0
mekditd7
@Mekdi Td 23 :
እናመሰግናለን ተባረክ አባቴ🙏🙏🙏🙏
2025-09-07 15:19:13
2
bemkniyat3
bemkniyat :
እውነት እኔ ፍርሀ እግዚአብሄር ያለው እንጂ አማኝም ሆኖ ስንት መከራ እሚበላ አል መጸለይ መልካም ነው
2025-09-06 07:13:47
2
guf23452
Jesus is lord :
ደስታ ስለ ተሰማኝ ብቻ ልክ ነው ማለት እንቺላለን ?
2025-09-05 18:40:25
1
ras_esignscloth
አየሱስ የዓለም ቤዛ ነው። :
yes እውነት ነው በኔም ደርሶብኛል።
2025-09-06 06:11:38
2
user982743614287
mamush shifara :
ዎንዴም አናመ አደዜ gatemngal
2025-09-13 19:35:29
0
gamada.adunya
GAMADA Adunya :
@Meski:እኔ ከመጀመሬ በፊት ፀልዬ ህልም አየሁና ፈቃዱ ሆኖ ጀመርኩኝ ነገር ግን ግንኙነታችን ብዙም ሳይቆይ አብረን ካላደርን አትወጂም ማለት ነዉ አለኝ፤ ይሄን ያለኝ በጌታ የሆነ ሰዉ ነዉ እናም ተዉኩኝ በተደጋጋሚ ነዉ የገጠመኝ!
2025-09-06 13:27:31
0
To see more videos from user @samueladamu04, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About