@user67507947: #ወሎ ማለት ይህነው

ወሎ ጠቅላይ ግዛት
ወሎ ጠቅላይ ግዛት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 September 2025 10:30:44 GMT
276043
23281
258
7612

Music

Download

Comments

aman28tesfaye
Aman Aman :
ዉሸት ነዉ ማለት ነወ ''ከወሎ ጎረቤ ይሻላል ባዶቤት'' ሚባለዉ?
2025-09-07 04:57:32
6
mesaytikurazmud
ጥቁር :
እንድያውም ወሎ አልተነገረለትም. ሰውን በፍቅር busy የሚያደርግ ሕዝብ ያለበት ሀገር ነው 🥰🥰🥰
2025-09-05 19:48:27
177
naye1971
nayemeti0309 :
እንጀራው ወልድያ እየተጋገረ ወጡ ጉባ ላፍቶ ሲሸተኝ አደረ❤❤❤
2025-09-06 05:39:27
68
zerye97
ዘርዬ #ዘሸገር 21 :
ፈቲያ ማለት ቤቲ ማለት በወሎ😂😂😂😂
2025-09-06 09:49:33
12
leopti3
leul optics :
ወሎ ቤተ አማራ ምንይደረግ ለልዕልና የታጨ ለውዳሴ ከንቱ ወረጨ
2025-09-05 19:42:28
17
abbrandbutik11
ኤቢ ብራንድ ቡቲክ ቦንዳና ቡቲክ0911380006 :
የኛ ልቅመመበር መምሬ ነበሩ ብሩንም እንደጠጂ ይጠጣው ነበር
2025-09-06 09:08:30
5
mulgeta.mulgeta4
እኔ ነኝ :
መገን ወሎ🥰🥰🥰🥰
2025-09-05 17:41:09
53
mre6869
Âmâre :
ተወልጄ ባላድግበትም እንኳንም ወሎዬ ሆንኩ🥰🥰
2025-09-06 12:23:19
18
user6321198119836
የገብርኤል ልጅ :
ወሎ መሆን መመረጥ ነው የፍቅር ሀገር ተቻችሎ የሚኖርበት እስላም ክርስቲያኑ
2025-09-06 06:54:05
8
solomonabebaw
Abi የቀድሞ ንስር :
ግን እኔ ብቻ ነኝ ወለዬ በመሆኔ ያው ሌላ ቦታ እየኖርኩኝ የምኮራው የምር ተመርጩ ነው ወለዪ የሆንኩት አራት። ። ነጥብ ተ …መ…………ጬ ……………ነው ።
2025-09-05 17:58:46
9
user3324919602012
user3324919602012 :
ደሴ ፍቅር
2025-09-06 02:16:03
1
nafikot78
የወሎ ልጂ21 :
ወሎ ውስጤ ነው እዴ እኔ በወሎየነቱ የሚኮራ
2025-09-07 02:51:39
2
haylemichale
haylemichale :
ጋሽ በሀይሉ ይመቹኛል
2025-09-05 19:40:51
13
aytenewmelese
BEKA ET :
እኔ ስለወሎ ምንም ቢነገር አዳምጬ አልጠግም
2025-09-07 04:22:20
3
user6263666719818
user6263666719818 :
ደስ አለኝ ጌታን ኹፍ እኔ ወለዬ ነኝ አማራ!!
2025-09-06 08:37:23
2
jemal.ali17
የወሺት ዝበን ሀቅኛዉ ማነዉ አላህ ብቻነዉ :
እዴት ላወርዴዉ ፈልገዉ
2025-09-05 14:30:17
4
samfekadu
Samuel :
ወልድያ 🥰🥰🥰
2025-09-06 02:33:13
5
stotaw55
S ነኝ የልደያው 🇪🇹🇪🇹 Amhara :
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር my wolo
2025-09-07 17:10:56
1
eyu310
𝐸𝑦𝑢 𝑦𝑒 𝑚𝑜𝑚 🍫🍫 :
ውሎ ገራገሩ💕💕💕💕💕
2025-09-07 11:25:49
2
ala15849
@le :
አረ ወለየውች የታላቹ
2025-09-07 03:29:45
2
user1751759511497
user1751759511497 :
ሰው ሲሰለጥን ወሎን ይመስላል
2025-09-07 16:48:34
1
mahlethabesha
mahlethabesha :
ወለዬ በመሆኔ እንዴት እንደምኮራ
2025-09-06 07:02:18
2
abaye60
የዝናው ታዘበው :
ወላሂ ወሎ የገራገር ምደር።
2025-09-07 05:10:48
2
temken13
የተመታ ላይፍ :
መገን ወሎ❤️❤️❤️❤️
2025-09-05 18:43:13
3
12.16.19.21.27.30
ከንቲባው :
ወሎ የፍቅር ሀገር
2025-09-06 06:12:40
2
To see more videos from user @user67507947, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About