@ebc_tiktok: ይመርብሽ ሁሌም ስምሽ ያስተጋባ፣ ድል በድል ሁኚልን ሁሌም ጉሮ ወሸባ🔥 ኢትዮጵያ|ሕዳሴ|Hidase #ebc #etv #abay #hidase #GERD #ሕዳሴግድብ #GERD #Ethiopia #ebcdotstream #etv

EBC News
EBC News
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 September 2025 10:46:47 GMT
649715
78097
977
3492

Music

Download

Comments

fewzane6
Typing... :
ትግራይ ❌ አማራ ❌ ኦሮሞ ❌ ደቡብ ❌ ኢትዮጵያ ✅🙌🥺🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
2025-09-06 07:32:23
1560
betelhem_birhanu
Nilu🌺 :
የ ETVን ቪዲዮ ሪፖስት አደርጋለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር😊
2025-09-06 04:27:41
442
eshetulemi2
eshetulemi2 :
I love you Ethiopia
2025-09-07 17:50:58
1
abuki6693
🅰🅱🆄🅺🅸⑯ꪖႦꪊƙᎥ :
ሊላኛው ግድባችን
2025-09-06 05:52:15
597
noqv.ppophg
ኢቫን 💃 :
2025-09-06 10:05:15
125
birukarefayeni
Biruk :
አማራ እውቀቱንም ገንዘቡንም ወንዙንም ኢንቨስት ያደረገበት ግድብ ክብር ለአማራ ህዝብ💪
2025-09-05 10:52:50
128
fikir_a22
ⒻⓀⓇ :
ማርያም አማላጅ ናት🥰❤
2025-09-05 10:50:36
559
vicashe
Victor Wiz Gunners :
የመለሰ የሰመኛዉ የጭንቅላት ዉጤት ✊✊✊
2025-09-05 15:20:37
105
tekmanker
tek the blue :
ልፋታችን +ኩራታችን🙏🙏❤
2025-09-07 18:58:08
1
davelewi
Dave :
ሀገሬ ተስፋ አላት አቡቹ እናመሰግናለን 🙏🙏
2025-09-05 14:40:15
68
amanu724
WithAman :
ETVN LIKE አደርጋለሁ ብዬ አላቅም ነበር
2025-09-07 06:38:45
15
nassmasse2
Nesredin wollo 🦅🇹🇷 :
ሀገሬ🥺
2025-09-05 11:28:54
92
sebrigech
geche yesar betu :
500 ቦንድ ገዝቺ ነበር በማለቁ ደስ ብሎኛል አሻሪዪ አለበት🥰🥰🥰🥰
2025-09-05 15:42:13
3
abubekeribrahim120
quran🎧(ቁርዓን) :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ እስኪ
2025-09-06 08:47:37
75
mancity74355
Mãŋ ⒸⒾⓉⓎ💙 :
አባይ ተገደበ የኔ ሂወት 🥺 አባይ አልተገደበ የኔ ሂወት 🥺
2025-09-05 11:30:14
790
flash.tube2
Flash tube :
መለስ ዜናዊ deserves all the credit 🔥
2025-09-07 07:34:48
18
nlebefkr
NLe Befkr :
የብርሃን ጉዞ
2025-09-05 12:15:20
27
yewub1107
Yewub D :
አማራን መግደል አቁሙ
2025-09-07 05:40:00
3
zamanuel6
zeamanuel :
እዉነት ለማዉራት እንደመንግስትም አንደህዝብም በአጠቃላይ እንደሀገር ያሉ ችግሮች አሉ ነገርግን 1 ኢትዮጵያ አንድ ሀገር በዘር ለመከፋፈል የሚፈልጉ እግዚአብሔር ይንቀልልን መንግስትም ቢሆን ሰላም ለኢትዮጵያ 🥰
2025-09-05 13:00:40
36
melu.ye.mariyam.li
melu ye Mariyam lij :
ደስታዬን ለመግለፅ ገብቼ ቃላት አጣሁ ሁሌ ድል ብቻ ይሰማ ኢቶጵያዬ ጠላትሽ ውድም ይበል
2025-09-06 16:22:19
6
ferahhjj
𝑓𝑒𝑟𝑎ℎ 𝑒𝑑𝑖𝑡 :
ዝጉት እና በቀላችን አንበቀል😂😂
2025-09-07 12:30:57
9
heavenly_habesha
ሔቨንሊ ሐበሻ :
የ EBCን ቪዲዮ ሪፖስት እያረኩ ያለሁበት ሁኔታ ላይ ነኝ እንግዲህ 😆
2025-09-07 07:53:49
4
salamaethiopia
Salama Ethiopia Abate :
እኔምለው ግድቡ አለቀ እንዴ አባይ??
2025-09-06 04:50:43
2
habtila25
Habtila :
መብራት መጥፋቱ ብሶበታል እግዛቤር ይመስገን
2025-09-06 11:50:39
10
gashfeta2116
ጋሽ feta🔮 :
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
2025-09-07 07:54:06
3
To see more videos from user @ebc_tiktok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About