@abrehamkasahun193: #ጳጉሜ_ጾመ_ዮዲት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_መዝሙር #ethiopian_orthodox_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #creatorsearchinsights

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 September 2025 12:28:04 GMT
1162794
133775
2502
80680

Music

Download

Comments

user1038439027295
Rose :
እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ስንት የማላውቀውን ታሪክ እንዳውቅ አደረከኝ
2025-09-05 12:46:26
972
genet.degaga
usare394813781675 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሀሳቤን ሰርዤ ለመፆም ወሰንኩኝ🙏ልጄ 2017 በህመም ነዉ ያሳለፈዉ በእግዚአብሔር ቸርነት ወደሚቀጥለዉ ዓመት ልንሸጋገር ነዉ እግዚአብሔር አምላክም በሚቀጥሉት ዓመታት ልጄ በሙሉ ጤንነት እንዲኖርልኝ የፀሎት ርዕሴ ነዉ🙏ይስማሽ በሉኝ አንድ ልጄ ነዉ🙏
2025-09-06 03:28:24
160
serkina1997
§éřķã ªĎïŝ🦅 :
ነገ ልደቴ ነዉ🥰
2025-09-05 17:43:06
166
tihut76
suzan🙏 :
እንኩዋን አብሮ አደረሰን አብርሽ🙏🙏🙏
2025-09-05 12:32:18
60
yordanos.yordi5
Yordanos 👸 :
የሰማሁት በምክንያት ነው እንተገብረው ዘንድ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን 🙏። ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ 🙏
2025-09-05 17:03:02
87
tameman570
Tamula :
ማርያም አማላጅ ናት የምትሉ like
2025-09-06 04:24:49
69
eyerusalemfikadu
eyu @ ami :
ከጾመ ዮዲት በረከት ያድለን አምላካችን አሜን።
2025-09-05 13:55:24
35
1921lily
lily :
ይህ video ስለደረሰኝ በጣም እድለኛ ነኝ
2025-09-05 17:03:53
19
user31575393247061
Ye Arsemiye lij :
2018 ,እግዚአብሄር አገራችንን ሠላም ያድርግልን እኛም የተጣላንውን ይቅር እንበል ቂምና ጥላቻን ከእኛ ያርቅልን🙏🙏🙏
2025-09-06 11:35:09
13
user4067202601161
yiba :
ለወንድማቸን የመከረን ያስተማረን የገሰጠን ቃለህይወት ያሠማልን የድእሜ ዘመንህ ጨምሮ ጨማምሮ አብዝቶ ይስጥል አሜን
2025-09-05 19:20:06
14
endalesme
Endale Sme :
የማናውቀውን ብዙ ትምርትን አንተ አስተምሕረናል እግዚአብሔር ዋጋሕን በሰማያት በማያረጀው በማይደበዝዘው ይክፈልሕ
2025-09-05 21:19:56
8
sisay.haiylu
sisay :
እግዚአብሔር ይስጥልን🥰🥰
2025-09-05 20:52:07
7
steven_joseph7
ኣምበስ ኒሳን🔰🔰🔰 :
ወንዱማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
2025-09-05 22:17:34
6
user3725751612982
ሞት እያለ ክፋት አይ ሰው ከንቱ :
ፈጣሪ እውቀቱን ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድሜ አንተ ትለያለህ ስንት ነገር መገብከን❤️❤️🙏🙏🙏
2025-09-05 17:23:37
7
mihretabe.demissi
☦️የሚካኤል🧕 :
ጳጉሜ3 ልደቴ ነዉ🥰🙏
2025-09-06 03:21:33
6
edenawitedu
Edū 🦋 :
ጳጉሜ 1 ልደቴ ነው🥰
2025-09-05 19:09:24
38
edenmek173
EMA🌍🧩 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
2025-09-05 21:54:37
5
amsalu.yemam
Amsalu Yemam :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2025-09-05 18:56:16
5
user5045448300307
user5045448300307 :
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ኑርልን የቤተክርስቲያናችን ውድ ልጅ
2025-09-05 17:20:22
7
never.say.never1362
Yoda :
(ፆመ ዮዲት) ስሜ ስሰማ ለመፆም ያለኝ ጉጉት ጨመረ
2025-09-05 15:04:23
81
mekds.melkamu
Mekds Melkamu :
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏
2025-09-05 17:56:42
17
user5420530236111
የ አብ 🥰🥰🥰😘😘😘 :
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ተስፋ መንገስት ሰማያትን ያዋርስልን በ እውነት ፍፃሜህን ያሳምርልን 🙏
2025-09-05 13:05:26
94
samerigezu
Samri Ymariyam :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጳጉሜ እንደሚፆም አላውቅም ነበር
2025-09-05 17:56:44
5
life..96
ሀይሜ የ አሮን እናት :
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
2025-09-05 17:49:17
24
mahder.almayew
Mahder almayew :
አምላኬ ሆይ ይቺ ቀን ለኔ አድርግርኝ ምፈወስበት ምቀየርበት🥺🙏
2025-09-05 18:14:03
12
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About