@elyasred: Replying to @ጊዜ ለኩሉ #fyppppppppppppppppppppppp #parati #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok #Love

Elyas Red
Elyas Red
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 05 September 2025 19:00:33 GMT
267249
10788
520
2976

Music

Download

Comments

ekram5289
ሱደይስ :
እራሱኑ ለ 3 ከፍለን ነው ምንጠጣው ወይስ 3 ብጭርቆ እናዘጋጃለን
2025-09-07 18:41:41
5
sara6699594354334
Sara ጓል ራያ ❤🙏 :
ይገርማል ይሄንን ሳላውቅ ነው ሰርጀሪ የተሰራሁት 17cm ነበረ እና ያለምንም የመፍትሄ መንገድ ሰርጀሪ ነው የምሰሪ ብለው ተሰርቸ አለሁ።ይገርማል በጣም ነው የተናደደኩት አሁን የመፍትሔ ሃሳብ ስትሰጥ አይቼ 😢
2025-09-09 13:19:02
6
mekiya480
ሳቅ በተራ ነው :
ወድሜ በአላህ ማንኛውንም ምግብ በማንኛውም ሰአት ከበላሁ በኋላ ያቅለሸልሸኛል እባክህ መፍትሄ ካለህ
2025-09-06 13:44:55
3
umu.zakir1
UMu Zakir🇵🇸 :
የኩላሊት ጠጠር እና ሀሞት ጠጠር ይለየል አዴ እመትቁት ነገሩኝ
2025-09-28 12:24:17
2
154141110142456ferd
ፊርዶስ :
አትለፈኝ በአላህ ጠይቄ አላቅም የፊጢጣ ኪታሮት አለብኝ ስደት ነው ያለሁት እባክህ መዳኒት ካለህ ንገረኝ ቤት ውስጥ የምጠቀመው
2025-09-12 15:33:55
4
imanail33
😌የውሸት አለም🥺 :
ወድሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
2025-09-05 19:04:27
7
zahraglowlooks
ዙዙ :
ሻንጋ ፒያድራትጠቀምበጣም ሀሪፍ ነዉ ሌላ ተጓዳኝ በዝታ ከለለባት ሌላ መደሀኒት የማትወስድ ከሆነ
2025-09-10 11:47:19
2
user694158000398
የሚካኤል :
ኮሞሚላ ሽይ ቅጠል ነው የሚባለው አበባው በየሱፖርማርኬት አለ
2025-09-07 20:07:32
0
user5691307422918
አብሰራ ገብርኤል ለማርያም :
እኔ 4ኛ አመቴነው የመጀመሪያዋ ልጀ ስወልድ የጀመረኝ እግሬ ያብጣን ሰውነቴ የለለውፍረት 2 ነው ተብየነበር አረገዝኩ በሰላም ወለድኩ ተመስገን ቅቤ በልቸ ባራስ ቤቴ ታምሜ አሹኋ ነው ኦፕራሲ ብቻነው ትሞቻለሽ ከሳምት ቡኋላ አሉኝ እስካሁን አለሁ ተመስገን ያቃጥለኛን ያበሳጨኛን ተስፋ ያስቆርጠኛን ይጠቀጥቀኛን ቀኝ ጎኔን ልሞክረው 😭😭😭😭
2025-11-27 06:39:29
1
huseenqaasim99
HUSEEN QAASIM :
ያንተ ክፍያህ ጀነት ይሁን።
2025-11-26 20:40:29
4
umu.razan6
umu Razan :
እባከህ ወንድሜ ጨጓራ ህመም ሊገለኝ ነው 3 አመት ሆነኝ ያልሄድኩበት ሀኪም ቤት የለም ምንም ሊሻለኝ አልቻለም መፍትሄ ካለህ
2025-09-09 23:26:31
3
tg.bami
Tg Bami :
ወድሜ ሠላም ፈጣሪ ሁለም ያግዝክ ክበርልኝ ለጥርሰ እባክህ ወድሜ
2025-11-11 16:13:26
1
zegeye44
zegeye44 :
1ማንኪያ ማር 1 ማንኪያ የወይራ ዘይት 1ማንኪያ ሎሚ እየቀላቀሉ በሳምንት 2/3 ቀን መጠጣት ፍቱን ነው
2025-10-23 16:24:15
5
zz.zz6010
ስሚራ :
ወአለይኩምስላም 🥰🥰🥰
2025-09-06 06:55:41
3
bezina2117
እመብዙኃን :
አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
2025-09-06 09:25:40
4
nafyad12
tatina :
እባክህ type 1 diabetes መፍትሄ
2025-11-25 15:58:51
2
seidyasin53
seidyasin53 :
ምክርህ ደስይላል ቀጥል
2025-11-27 17:27:33
1
zeyneb98884
ታታዝ አታዉድ :
መጠኑስ ማሌቴ ምን ያህል እንጠቀም የሰራኸዉ ልስት ቀን ይሆነል ቢያንስ🥰🥰🥰
2025-09-28 14:17:43
2
hafiz31878
hafiz :
የኩለልት ስረልን🥰
2025-09-06 10:47:25
2
zuzuwello46
ቢንት መኮነን 🦋አምባሰል ወሎውጫሌ🇪🇹🇸🇦 :
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ💙💙💙 ጀዛክ አላህ ኸይር ሙስሊም ወንድሜ እንደ አንተ ያሉ ያብዛልን🥰🥰🥰
2025-09-05 19:04:24
4
umuemanallhmidullah8
Bayda bint dillu yarabi :
እሺ የእጥስ መደንት ተቀሌ ወይ በኣላህ
2025-09-17 22:52:09
2
user15661127519980
حيات بنت ابوها የወግዲዋ :
ወዲሜ አለብሺተብየነው አመልያአሉኝ ምንይሻለኛል
2025-09-30 01:32:23
1
user3929331480353
ቁጥብ ሁኝ ዉድትሆኛለሽ :
ለነብሠጡር ጉዳት ይኖረዉ ይሆን?
2025-11-10 11:36:07
1
user7214527868004
Hayder Dari user7214527868004 :
ሰላም ዋሌኩም የልብ ህመም መዳኒት ካለህ እባክህ ለአላህ ብለህ
2025-09-11 21:52:20
0
zawya2214
zawya :
እባክክ ወንድሜ እናቴ አንገታን በጣም ያማታል መፍትሄ ንገረኝ
2025-09-15 20:48:46
1
To see more videos from user @elyasred, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About