@ey_obb: የሚጠብቀኝ አይተኛም 🥰🙏 #mezmurorthodox #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #mezmur #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር @ሥላሴን አመስግኑ

EዮB
EዮB
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 05 September 2025 19:31:20 GMT
314566
59046
354
4571

Music

Download

Comments

wosenmelese
ዲ/ን ወሠን✍️ :
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም🙏
2025-09-06 04:50:55
748
dibekulu454
Dibekulu :
መዝሙሩ የተጻፈበትን ገጠመኝ ከሰማሁ ኋላ በጣም ነዉ የወደድኩት😍
2025-09-06 14:01:40
412
yafurooney
yafu Rooney :
ትክክለኛው ክሊፕ ይህ ነው
2025-09-06 02:39:20
176
onesee011621
one :
የ ደሀ አምላክ ብለን የምንጠራው ለዚህ ነው🥰🥰🥰
2025-09-06 11:59:43
117
butta677
Butta :
ለምንድነው እንባዬ የቀደመኝ😥😥
2025-09-06 18:00:09
58
henokendalekachaw5
Henok Endalekachawe :
የኔ እናት ማርያም ናት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-06 02:39:05
45
alemtsebay
sew :
የሚተብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም🙏🙏🙏
2025-09-06 06:44:30
43
19abata13
fkr yemaryam lij :
የሚጠብቀን ኣይተኛም🙏🙏🙏🙏
2025-09-06 19:14:19
32
isru092
፳ኤል ዘነፍስ :
ለመዝሙሩ ትክክለኛ ክሊፕ ሲገኝለት 🤩🤩
2025-09-06 12:41:14
29
www.tiktok2000thatwoman
That_woman :
አንበሳ ሳይሆን ቀን ታስሮ ማታ የሚፈታ አደገኛ ዉሻ ተለቆብኝ ተደብቄ ከተኛሁበት አናቴን አሽትቶ ሳይነካኝ ሄደ.የሰዉ ልጅ በዚህ ልክ ይጨክናል.ፈጣሪ ደሞ በዚህ ልክ ይጠብቃል.
2025-09-07 13:49:07
20
beki.la
Beka :
አያቹ ጥሎ የማይጥለን ፈጣሪ 🙏
2025-09-06 18:01:19
16
atombeti
BEROHA PACKAGING & PRINTING :
...መዝሙሩ ክሊፕ አገኘ...ትክክለኛ ቦታ ላይ አረፈ!!!
2025-09-06 19:11:29
15
coolboyna
nahusenayl :
ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ጌታ
2025-09-06 17:49:07
12
3131dani
dani :
ቤት ባይኖረኝም አደጅም ባድር😢
2025-09-06 17:27:23
11
orthodoxy_pov1
orthodoxy pov :
ገብርኤልን ትክክለኛ ክሊፕ 🥹🙏
2025-09-06 14:07:22
9
mareyu16
Mahlet💞🇪🇹 :
በድቅድቁ ጨለማ አባቴ መጣ እና አትፍሪ እኔ እጠብቅሻለሁ አለኝ ጠበቀኝ እኔም ተኛሁ🥺🥺🥰🥰🥰
2025-09-06 05:56:37
9
melke289
Melke :
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም
2025-09-06 07:35:17
9
meber.dagnaw
meber dagnaw :
የሚጠብቀኝ አይተኛም🥰🥰🥰🥰
2025-09-06 20:16:28
8
orthodox_mezmur45
ኦርቶዶክስ መዝሙር :
ትችላለህ የሰራከው ልጅ ተባረክ🙏
2025-09-07 07:17:42
8
nahomwerku0
NAHOM24 :
በጣም የምወደው መዝሙር እና እውነተኛው ክሊፕ ተባረክ ወንድሜ የሚጠብቀን አይተኛም መንፈስ ቅዱስ ገልፆለት አንድ ሰካራም ሰዉ የተናገረው 20 አመት የፈጀው መዝሙር🥰እንባዬ ይመጣል ስሰማው🙏
2025-09-06 17:40:26
8
scofield1862
SCOFIELD :
ለመዝሙሩ የሚሆን best ቪዲዮ
2025-09-06 15:27:24
7
esru_orthodox
ተዋሕዶ 🥺 :
"አምላኪየ ኢይኖም ያድህነኒ እመ ሌሊት ወእም መአልት" አምላኬ ሳይተኛ በሌሊትና በቀን ያድነኛል🙏🥰
2025-09-06 12:45:27
6
user9338867911351
user9338867911351 :
እውነት ነው የሚጠብቀይ አይተኛም
2025-09-06 16:34:50
6
selam35049
SELAM :
እውነትነው በጣም ምወደው መዝሙር ሙሉን ልቀቁት አሜነ፣ን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-09-06 18:44:56
6
bayushkasaye03
gabrela :
,ይሄ መዝሙር ቦታውን አገኘ😢😘😘😘
2025-09-06 17:39:12
6
To see more videos from user @ey_obb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About