@mahibeautysalon19: irrecha ❤️#irrcha#oromotiktok #ethiopia #habeshatiktok #varil

mahi beauty salon 👱🏻‍♀️
mahi beauty salon 👱🏻‍♀️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 06 September 2025 07:13:17 GMT
157961
14934
510
747

Music

Download

Comments

iyob._.bekalu
Iyob Bekalu :
ወይ አታምሩ ወይ አታፍሩ
2025-09-06 08:53:29
508
user21eyoba
eyoba_unique :
ደሞ ምንም ነገር የማያምርባቸው 😁😂😂
2025-09-06 20:16:27
85
palestinians86sound
.💥𝓽𝓸𝓶𝓪𝓼.💫 :
ስታምሩ🥹🫡🩸
2025-09-06 18:58:42
149
abatesado840
Abate Sado :
የኦሮሞን ህዝብ የሚጣለው ከራሱ ጋር የተጣለው ሰው ነው
2025-09-07 11:32:43
123
demee_4
deme :
ብናምርማ ነው ወተሽ ኮሜንት የሰጠሽው
2025-09-07 15:37:01
50
mera12345612
mera :
ሽንትቤት እደተዘጋጀ ተስፋ አደረጋለሁ😜
2025-09-07 11:13:25
15
werke.wk
1974 :
በራስ ሜዳ መጫወት ነጥብ ያስገኛል በርቱ መብታችሁ ነዉ 100%
2025-09-06 19:03:04
48
kalkidan998
🌺🌺🌺kal :
እስቲ ምናቸው ነዉ እሚያምር
2025-09-07 08:26:50
11
rozi.belay
@Rozi belay :
አይ የእምየን ሀገር እንዲህ ትፈንጩበት 🥺🥺🥺🥺 እኛ ግን አሸንዳን ተከለከልን
2025-09-07 11:19:59
25
pipino4444
pipino. :
ሸዋ ኦሮሞ ሸዋ amehara 🙏 love u.... u deserve it., ለ ኢትዮጵያ bezu waga yekefele ማህበረሰብ....... ኑሩልኝ kef kef በሉ
2025-09-06 15:52:32
61
yona4264
yona :
ግዜ ይፈታዋል
2025-09-06 18:58:34
40
raheil2116
abdi :
ባገራቸው በርስታቸው እንደፈለጉ ይሁኑ ምንአገባቹ
2025-09-07 05:33:10
24
bobi89363
ZAK :
ቢዛት እንጂ ጥራት የለም
2025-09-06 20:10:37
9
mekidesbenti0
Mekides Benti :
ሌላው ሲያደርገው ተቃውሞ የለውም ኦሮሞ ሲያደርገው ግን ከዳር ዳር የማይንጫጫ የለም
2025-09-07 15:35:45
9
user55342616617362
Heran :
MY OROMO People 🥰🥰🥰🥰
2025-09-08 08:11:32
7
angielgay.samuel
የኢየሱስ አገልጋይ ሳሙኤል :
ብዙ መናደድ አያስፈልግም ኦሮሞ አንዱ የኢትዮጵያ አካል ነው ዘርን ብሄርን መጥላት ነውር ነው
2025-09-07 13:15:38
8
user4514133593012
dddd :
ለኦሮሞ ህዝብ የትኛውም ነገር ቢደረግለት ያንሰዋል
2025-09-07 18:34:17
7
kukumara6
Kuku :
አይ ዘረኝነት በሽታ ነው እኮ ሰው ሆኖ ማያምር የለም ብታቁ ሁላችንም ፈራሽ ነን
2025-09-08 00:20:01
5
eth.tiktokcom
Et Meme 😬 :
እረ እንደው ምን እንበል??? አንዱን ከልክሎ ለአንዱ መንገድ ዘግቶ መፍቀድ ???
2025-09-06 18:57:54
21
user1626609050417
@07 :
ህዝብ ግን አይጥላቹ.....የሚገርመው ዞር ብሎ የሚያያቸጨራሱ የለም ከተማ ውስጥ
2025-09-06 18:38:19
8
scofild1123
michel :
2025-09-06 18:34:31
16
ethioamerica8
ethioamerica :
አድስ አበባ የኦሮሞ ክልል ነው ልንገራችሁ ብዬ ነው
2025-09-07 20:14:01
5
21besu_
Bëśûfīķađ_🇪🇹 :
ፌደራል ግን ለኔ ብቻ ነው ያልታየኝ የተረዳቹ cheers
2025-09-06 17:52:09
12
arsemiya
Hiwi ☕️ :
cherss በናፍቆት እየጠበቅን ላለን
2025-09-06 16:48:29
9
a.t.e.f02
A.T.E.F :
ደስ ይላል ሰው ደስ ያለውን ማክበር ይችላል ሌላውን አታከብርም ባህልህን ማለት ግን ነውር ነው ጊዜ ያልፋል ስልጣንም ይሻራል አጃቢም ይከዳል ተው አንተዛዘብ ወንድሞቼ
2025-09-07 10:52:06
2
To see more videos from user @mahibeautysalon19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About