@betiweloy01: ኢትዮጵያን ፀንቶ ያፀናው ጀግናው መከላከያ ሰራዊት!! ‎ ‎ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዝናብ፣ ውርጩ፣ ሀሩሩ፣ ዱር እና ገደሉ ሳይገድበው ደም እና ላቡን አፍሶ ኢትዮጵያን የማይደፈር ፅኑ መሠረት ላይ በክብር አስቀምጧታል። ይህም ክንደ ብርቱው ጀግናው መከላከያ ሰራዊት አዕምሮው እና ልቡ የሚያስቡት እና የሚመቱት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ብቻ እንደሆነ የሚያሳይ ነው። ‎ ‎ጀግናው መከላከያ ኢትዮጵያን የማይደፈር ፅኑ መሠረት ላይ ለማስቀመጥ በተጓዘባቸው መንገዶች ሁሉ ነገሮች አልጋ በአልጋ ሆነውለት ሳይሆን እናቴን ከሚከፋት እኔን ይክፍኝ ብሎ እንደሆነ ግልፅ ነው። ‎ ‎ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት!!! #tgeryአደይ🇻🇳ethiopian #tgerawiyt💛💊💊 #ፋኖ❤️🇪🇹 #አደይ😍ማማየ😘ህያበይ #ፋኖ❤️🇪🇹

ቤቲ ወሎየዋ
ቤቲ ወሎየዋ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 06 September 2025 08:14:13 GMT
234491
17978
582
2047

Music

Download

Comments

werki690
ጎጃሜዋ♠️♣️ :
እመኑኝ ይኼ ሁሉ ይከሽፋል ምክንያቱም እነሱ ፍጣሪ ነው የሚርዳቸው ድል ለፍኖ💪💪💪💪
2025-10-21 21:45:02
3
user5285339852166
user5285339852166 :
ጀግናው፡ሰራዊታችን፡እናመሰግናለ፡፡
2025-10-17 09:46:43
10
galemo10
Amboo Amba lafa :
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
2025-09-08 18:00:48
18
zerihun9080
Zerihun :
🇪🇹🇪🇹🇪🇹get
2025-10-12 17:01:03
0
e.3238
e 3-23 :
ጀግኖች ነብሴን ላገሬ
2025-10-13 15:05:07
6
same.tashema
Same 🇫🇷🇫🇷 :
ድል ፍኖ🥰🥰🥰
2025-11-08 08:35:12
2
alefe1238
𝙰𝚕𝚎𝚏𝚎 :
Ethiopia tinri
2025-10-26 11:17:16
0
tesema.z
6 ሠማዕቷን ✝️ 💚💛❤️ 🇨🇬 :
ጀግኖች የሸኔ ወታዶሮች በርቱ
2025-10-29 01:50:59
1
muha.shie
Muha Shie :
ኢትዮጵያና መከላከያዎቿ እንድሁም ቀና ህዝቦቿ ለዘላለም አላህ ይጠብቀን
2025-11-03 13:50:44
1
masfine48
masfune☝️💞 :
11111111111112🙏🙏🙏🙏አኒለዪም
2025-09-08 12:51:50
5
tigi1279
tigi :
መቸነዉየምታልቁት፡አማራነፃየምትወጣዉ
2025-10-24 08:04:53
1
user6608814343226
መተገስ ዋጋ አለዉ :
የአብይ ስልጣን ኤሄ ነዉ ቃጣይ ደቡብ ብሔር ታዛጋጅ የአብይ ጦርነት እንደቀጠለዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-25 09:52:59
1
shwaye1221
የአፄዎች ልጅ :
የኔ ጀግኖች
2025-10-17 12:10:57
0
amarawamarawamara
Amaraw Amaraw Amaraw :
ለአንድ ባለስልጣን ብለው ሂወታቸውን የሚገብሩ ያሳዝናሉ
2025-10-17 15:10:02
1
bb.bezu775
bb bezu775@ :
ክብርና ጀግንነት💪💪💪💪💪💪💪💪 ለኢትዮጵያ ሰራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-11-02 05:03:13
1
nuruhalaba
Nuru@halaba :
ጀግኞቸችን በርቱ ደግም አድዋ ይደጋመል።
2025-10-16 08:11:27
1
.fetlie
fatile ዩቱብ የማሪያም ልጅ :
በትክክል በደምና ባጥንት
2025-09-10 09:21:13
4
user8740012420108
Toyba :
መከራከሪይ ስራዋታችንን አላህ ይጠብቅልን
2025-11-09 03:40:40
1
eset706
🙏አንቺ ያልሽው ይሁን🙏16🙏 :
እውነት የኔጀግናወች
2025-10-13 19:53:06
1
user55308575068560
Abish k :
ጀግናዉች ድል ለእናንት ❤❤❤❤
2025-11-02 14:54:58
1
milki.kebebe
ዲ/ን ፀጋ (milki) kebebe :
ኢትዮጵያ ትቅደም
2025-09-20 05:58:17
0
1330h2
HASSEN 🤝 :
እመኑኚ 2018 የአዲነት ዘመንነው
2025-09-08 18:02:12
4
oroking068
Chala AB 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🇺🇸 :
deli la ethiopia serawt💪💪💪
2025-10-30 07:56:35
1
hailunigusse362
hailunigusse362 :
Unity is strength — Ethiopia is our common home.
2025-09-08 08:13:21
2
abrsh.abebaw
አብርሽ :
እንኳን አደርሳችሁ ጀግኖቻችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-08 08:19:24
2
To see more videos from user @betiweloy01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About