@melegnaa: የዶሮ ከሪ @Melegna መለኛ የትግራይ ቅቅል ቅቅሉን በባዓላት ወቅት ፣ ለብርድ እና ጉንፋን ለያዛችሁ ፍቱን ማስታገሻ ነው ፡፡ ቅቅሉን በብዛት ካዘጋጃችሁ በኃላ ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ በንፁህ እቃ እያስቀመጣችሁ እና እያሞቃችሁ መመገብ ትችላላችሁ፡፡ አሊቭ የከሰል እና የኤሌክትሪክ ማንደጃ 0912979445 0919132629 0963646668 ቅቅሉን ለማዘጋጀት፡ - 700ግራም የፍየል ስጋ ስጋው ትኩስ ካልሆነ ማጠብ እንዳትዘነጉ - 2 የሾርባ ማንኪያ በደንብ የተፈጭ ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት - 3 ራስ በቀጭንኑ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት - 2 ተለቅ ያለ ቲማቲም - 2 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ - 2 ከነፍሬው የተከተፈ ቃሪያ - 2 ሊትር ውሃ የምትጨምሩት የውሃ መጠን እንደ ድስታችሁ ልኬት፣ እንደምትፈልጉት የመረቅ መጠን እና እንደተጠቀማችሁት የአትክልት ግብዓት ይወሰላን አሊቭየከሰል ማንደጃ የማጣፈጫ ቅመሞች፡ ማባያ - እንጀራ #foryou #habeshatiktok #ethiopiantiktok #fyp #oromotiktok #amharatiktok

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 06 September 2025 10:15:42 GMT
882471
28952
431
4892

Music

Download

Comments

liyana5433
lali :
ማለት ለቅቅልም ደሞ ብሄር ሰጣቹሀት 😀
2025-09-06 11:15:31
388
nati_z_teddyafro
Nati Z Teddy Afro :
ብርድ ሳይሆን ብር ነው የቸገረን
2025-09-06 13:16:56
474
mikielemhari
miki✌️✌️ :
የትግራይ አላለም
2025-09-06 14:28:32
54
yetnayet.yetutu
Yetnayet 📷🥰 :
እየሱስ ክርስቶስ ይወዳችሀል 😊
2025-09-08 22:44:03
7
29natalim
ዶ/ር ማሙሽ ጋሹ መለሠ :
የትግራይ ቅቅል🤣🤣🤣🤣 ባላውቀው ይቆጨኝ ነበር ደቀቆ
2025-09-07 13:13:02
7
nova_tigrawyti
⚡️Nova-G💊 :
ይመችህ የትግራይ ተወላጅ ስለሆንኩ ሳይሆን አስተሳሰብህ ትክክለኛ ነው። ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው የትኛውም ብሔር ሲነሳ የኔ ብሉ ካላሰበ ያው ዘረኛ ነው በኢትዮጵያዊነት ባላምንም ይሄ አይነት አስተሳሰብ ኖሮ ቢሆን እዚህ ላይ አንደርስም ነበር respect 🙏 you just gain my follow 😁
2025-09-10 08:28:00
21
bereket.bereket84
Bereket Bereket :
የተመቸኝ ነገር ቢኖር አሁን ለአዲሱ አመት ትሞክሩታላቹ ያልከው ነው 2018 እቅዴ የትግራይ ቅቅል ለመሞከር ነው
2025-09-06 16:03:04
6
muluye.12
mm :
ቀጣይ ደግሞ የአማራን ቅቅል አሳየን ወይ ጉድ
2025-09-07 09:16:23
33
mylovemama100
your God is OnlyAllah🦋🦋🦋 :
ሚስቴ አለክ ፈልጌዉነዉ😂😂👍👍👍👍
2025-09-13 11:37:17
0
chicken.road27
Idea :
ቲማቲም ቢቀርስ አይቻልም እንዴ?
2025-10-12 08:19:23
0
mimisun28
@Mimisha🇪🇹✨️ :
ቃሪያ ይቀረዋል ቅቅል ዉስ ቃሪያ መቅረት የለበትም
2025-09-10 11:22:51
0
shaku8888
Ottish :
እኛ መብላት እንፈልጋለን ስጋው ነው የሌለን እንጂ
2025-09-06 10:26:02
29
romanyma24
romanyma24 :
ትግራይ
2025-09-06 11:57:22
27
prolibertatemea
Bsrat🖊📖 :
ፐ ትግራይ ት ቀቅል አቦ 👌
2025-09-07 06:34:39
10
goodhearted19
እውነት ነፃ ያወጣችኋል✝️🙏 :
የዚህ አገር ሰው ግን ምን ነካው? ስለ ቅቅሉ አንድም አስተያየት የለም ትግራይ የምትለው ቃል ብቻ 😌😌😌 ወንድማችን አንተ ግን እንደሁሌው ምርጥ ስራ ነው👌 ለበአል እንሰራዋለን ተባረክ
2025-09-09 18:16:57
2
emebete217
i can do it!!! :
🥰🥰🥰🥰🥰ትግራይ ሁለመናቹ 1ኛ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-09-07 13:50:06
5
trhas881
trhas :
Tigray sibal gn lemndnew yemiyamachu gudekonew😳
2025-09-07 18:15:38
8
user4825006325384
user4825006325384 :
የአሳ አሰራር እስኪ አሳየን እባክህ እንዳታልፈኝ
2025-10-22 11:29:48
1
chuchugenda
Chuna@1234 :
ዋጋውስ
2025-09-07 11:16:52
1
alexander_pato88
ኮል_ፓልመር :
ይሄን ከመስራት ትዳር ብፈልግ ይሻለኛል
2025-09-17 06:32:25
1
fatiabduaa
fati abdu :
tigray 👍
2025-09-07 15:57:27
4
hawlet84615
hanan anuta :
በል አሁን የዲቻ ካልሰራክልን ዋልክ
2025-10-14 14:56:48
0
sehenkgm
sehenk :
ሥጋ በዘይት ሲጠበስ አይጣፍን ም ባቸውን ወይም በትንሽ ቅቤ ቢሆንስ
2025-09-13 14:14:41
0
nati72500
Nati :
ቁቁል ብሄር አለው ማለት ነው ህገመንግስቱ ላይ ይፃፍ
2025-09-09 05:55:04
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About