@mahi3hab: ካዕባን ስታይ...🥹🥹🥺🥺 #ኡምራ#መካ#መዲና@ETHIO BENAA TRAVEL SERVICE @WOLLO BENAA TRAVEL 🇪🇹

ɴᴇʙɪʟ ꜱᴀᴇᴇᴅ
ɴᴇʙɪʟ ꜱᴀᴇᴇᴅ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 06 September 2025 12:41:56 GMT
68110
6824
149
1460

Music

Download

Comments

islamicvibe999
﷽ :
እስኪ አንተ ይሄን ኮሜንት ምታነበው ልጅ, እህቴ አንቺንም አልረሳሁም😁 እዚህ ቦታ ወስዶን አንዲህ ያለ የደስታን እምባ የምናነባበትን ቀን ያቅርብልን 🤲🤲🥰🥰
2025-09-06 19:29:42
66
abdi1423
Ãبdi 🍁 :
ወላሂ ከነሱ ሳልብስ ቀራለው ብላቹ ነው 🥺🥺 ያረቢ ወፍቀን 🥺🤲🤲.
2025-09-07 18:15:35
70
user1373848845852
ouzi :
እናቴ ይህን ሳታዬ አይንሽ እንዳይጠፋብኝ ዱአ አርጉላት አይኗን ያማታል
2025-09-07 16:51:05
25
user4285968473961
roza :
እናቴን አላህየ አደራ ካእባን ሳታይ ክፉ እዳይነካብኝ
2025-09-07 19:41:01
20
yinaye169hubi
𝐥𝐢𝐟𝐞 𝐢𝐬 𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭 🤞🤞 :
@﷽:እስኪ አንተ ይሄን ኮሜንት ምታነበው ልጅ, እህቴ አንቺንም አልረሳሁም😁 እዚህ ቦታ ወስዶን አንዲህ ያለ የደስታን እምባ የምናነባበትን ቀን ያቅርብልን 🤲🤲🥰🥰
2025-09-07 19:37:58
9
kal77605
kal :
ወላሂ አድርጌው በሞትኩ ሁሌም አላህን እምለምነው ነገር ነው ምኞቴን ደሞ አላህ ያሣካልኝአል ኢንሽአላህ😢😢😢
2025-09-07 11:32:23
11
tasoshemsutasoshe
taso.shemsu :
ያረቢ መች ነው የኔ ተራ?
2025-09-06 18:25:53
6
abdurezakdollar
Abdurezaq $ :
እውነታቹህ ነው እኮ ያስደነግጣ😲 የደስታ☺
2025-10-07 07:34:27
1
___juju___
🦋Juju🦋 :
አላህዬ ይሄን መታደል ለእኛም ወፍቀን ያ ረብ🤲🤲😥😥😥
2025-09-23 18:04:13
3
user56787437622431
umu sara :
እናቴ እንድወሰዳት ድዓ ኣርጉልኝ🥺🥺🥺🤲🤲🤲
2025-09-07 14:48:21
8
hayatualemu3
We Can ሁሉም ይቻላል2020 :
አንተ ካልክ ሙሉ ቤተሰቤን ይዠ ጥሪው ሚደርሰኝ ያርገው ያረብ።።።
2025-10-03 20:13:54
1
aladlu12
Adel😎 :
አላህ ይወፍቀን እኛንም🥰🥰
2025-09-07 13:26:13
4
user2412098820755
user2412098820755 :
አላህዬ ልክጨእንደዚ እኔንም የደስታ እንባ አስለቅሰኝ?????😭😭😭😭😭
2025-09-06 18:48:16
6
ehan19573
ehan :
inshallah
2025-09-06 18:36:34
2
munira.mudesir2
አላህዬ ከሁሉም በላይ ያማረ መጠጊያ ነው :
አላህዬ እነሱንም ተቀበላቸው ለኛም ወፍቀን በተለይ ለወላጆቻችን🥺🥺🥺🥺ያረቢ አማና
2025-09-23 13:41:21
2
feteay
feteay :
masha allah 🥰🥰🥰🥰
2025-09-06 18:28:34
2
abdullah05742
ABDULLAH Ali :
ወላሂ ከባድ ነው ለመጀመሪያ ግዜ በጣም ነው የሚነዝረው የደሥታ እንባየ የፈሠሠው በጣም ከባድ ነው ያጋጠመው ይረደዋል ወላህ
2025-09-07 10:25:05
4
user7340681625770
elu love :
may allah give us the chance to see his house
2025-09-06 16:47:43
3
user20261248032165
hashim :
ያአላ እኔንም ወፍቀኝ ቀብሬንም መዲና አድርግልኝ
2025-09-28 18:05:19
2
inunama
11aha22 :
ያረብ እኛንም አንድቀን 🥰🥰🥰
2025-09-07 18:41:23
2
ibnuumer194
Hud-Hud :
inshallah inshallah inshallah
2025-09-06 17:36:14
2
user2683110621225
RABE :
አላህ ይወፍቀን
2025-09-06 15:29:59
2
sskdjjdkwebdbbdiekebd
eweta :
ኢሻላ አድ ወቀን
2025-09-07 15:41:38
2
firdows8217
فردى :
subhanellah×3 allhamdulilah×3 lailahailellah×3 allahu akber ×3 lailaha illa ante subhaneke ini kuntum minezwalimin
2025-10-01 14:32:12
1
To see more videos from user @mahi3hab, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About