@rume642: 🙂#tiktoklive #livehighlights #ሙስሊም_ነኝ_አልሃምዱሊላህ🥀🥀🧕🧕 #🙂

®Ⓜ®💫💫
®Ⓜ®💫💫
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 06 September 2025 12:56:10 GMT
883516
39000
993
15377

Music

Download

Comments

zubeyda428
zubeyda 💜 :
ክርስቲያን ሁነው እንዴት የ አላህን ስም ይጠራሉ ሳታወሳስብ አይቻልም አትለንም እንዴ🤔
2025-09-07 11:40:43
133
mamushshiferaw
mamushshiferaw :
የኔ ጥያቄ በ ዓለም ላይ በ አላህ ስም የሚያርድ ክርስቲያን አለ ወይ?
2025-09-07 05:04:51
129
user7319179530000ssk
ልጅ /አቡድ :
ክርስቲያን ቢስሚላህ ብለው አያርዱምኮ
2025-09-06 14:08:04
197
ilove13_03
i love :
ክርስትያን ከመቼ ወዲህ ነው በአላህ ስም የሚያርደው ሲጀመር አላህ የሚባል ነገር ተረት ተረት ነው
2025-09-07 11:54:49
31
abdi2085
abdi :
የሱፐር ማርኬቱን ብሉ ያልከውስ ። በምን ታረደ ብለን እንብላ።?
2025-09-06 18:36:36
105
user4911245242913
አልሀምዱሊላህ ምክንያቴ ብዙ ነው :
እሄ እኮ ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም እንደት ጥብ ይበላል 🥰🥰
2025-09-06 17:48:27
69
seble763
🆂🅔🅑🅛🅘🍋🍋🍋 :
አንዱ ይቻላል አዱ አይቻልም ግራ ገባኝ🤔🤔
2025-09-07 03:20:33
20
zaharaofficial92
🦋ZAHRA🇵🇸🇸🇦 :
ሲጀመር የነስን ምግብ ምን አስነካችሁ አርፋችሁ የራሳችሁን አትበሉም??
2025-09-07 05:12:58
49
muna.tmame
ብንት ኢስላም :
እንኳን በኢሳ ተብሎ የታረደ በነቢዩ ሙሀመድ ተብሎ የታረደ አይበላም ወላሂ
2025-09-06 18:43:48
21
mubarekmuhamed7
Mubarek :
በስመአብ ብቻስ
2025-09-06 17:11:43
8
adburaa
A-B-D Gunners 🧿 :
ወላሂ ለአላህ ብየ እወድሀለሁይ
2025-09-06 19:11:38
22
kalidoumer1
kalid oumer :
አሳማኝ አይደለም
2025-09-06 19:50:09
15
lucky_smile_02
L U C K Y✍️ :
አንተ ዛሬ ጎበዛሀል
2025-09-06 20:58:00
14
abuhanifa25abunesredin
(ABU NESREDIN ABU HANIFA) :
እድሜህ ይርዘም ባለመረጃው ሁሱ
2025-09-06 14:34:36
11
user4841169363531
user4841169363531 :
ወላሂ ሱመ ወላሂ በአላህ ላይ ቀጠፍክ ማፊ የተፍሲር ኢልም።
2025-09-06 18:20:51
8
mubecha1
muba :
የሄ ምን ይላል
2025-09-07 17:31:37
8
ebnubaba
mube :
ከስጋ ውጪ ሌላ ምግብሳ ለመሳሌ ሽሮ ወይም አትክልት ፒስታ አብረን እየበላን እነሱ በጌታቸው ስም ይጀምራሉ እኛም ቡስሚላህ ብለን ጀምረን እንበላለን ይህሳ ይፈቀዳል?
2025-09-07 14:28:51
5
abdi.yasin.abdi
Abdi yasin Abdi :
ቢስሚላህ ተብሎ የልታረደ በሙሉ የበከተ እንደ መብላት ነው
2025-09-06 22:33:22
5
mohemmedamin.yesu
ሞላጫው :
ቄራ የሚታረዱትስ እዴትይታያል ቄራውስጥ ቢስሚላሂና በስመአብ ይባላልዴ
2025-09-06 18:03:55
6
hamid.muhaba
Hamid Muhaba :
እንደዚህ ተቀይሜህነበር ሁሱ መሆን የለበት ህዝቡኮ እየበላነዉ ተበላሸ
2025-09-06 15:44:15
7
habtamu.donta
Habtamu Donta :
ሲጀመር ስጋን የፈጠረው አምላክ እንጂ ሙስሊም ወይም ክርስቲያን ሀይማኖት አይደለም በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሚበላ እና የማይበላ ተቀምጦል እንጂ ሙስሊም ያረደውን አትብሉ አልተባለም ግን እኔ በበኩሌ ሙስሊም ያረደውን የማልበላበት ምክንያት (1)ሲያርዱ ደም ስለ ማያፈሱ ከነ ደሙ ስለሚበሉ መጽሐፍ ቅዱስ ደሞ ደምን ወደ ምድር እንድናፈስ እና እዳንበላ ያዛል ከዛ ውጭ ደሙን ወደ ምድር አፍስሶ ካረደ እበላለሁ
2025-09-07 17:30:39
0
moux086
m/r Emoji 😜 :
በስመ አብ እና ሚስሚላሕ ማንድነው ልዩነቱ ወንድም ከ ቋንቋ ውጪ አንድ ናቸው አላህ አረብኛ , አብ ደሞ ግእዝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-08 14:00:21
0
yegle976
ጭሱ በሙዱ :
ሁሱ በፈዋ አትጣ😂😁😁
2025-09-07 19:44:33
0
yegle976
ጭሱ በሙዱ :
ምን ሰራህ እጅ ምን በላህ አይልም😁😁😁
2025-09-07 19:44:07
0
ayatulohe53430
Ayatulahe Jemal :
አላህ ይማረን ኢናሊላህ አይቻልም ማለትነው😂😂😂😂😂
2025-09-07 20:24:08
1
To see more videos from user @rume642, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About