@sumeshskc:

ማሜ    ሐበሻ   🇪🇹🤟🤟
ማሜ ሐበሻ 🇪🇹🤟🤟
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 06 September 2025 14:34:22 GMT
762294
12681
735
2775

Music

Download

Comments

64344t6
حكمه🧕ጎጃሜዋ🦋🍫 :
ቁሞ ቀሮች አሰላም አለይኩም 😫😂😂😂
2025-09-14 18:34:06
189
emu.geb
እናቷዋን መሳይ🥹❤️ :
እንደኔ ፍቅረኛ የለላቹ ብቻ ሀይ በለኝ😩🥹
2025-09-14 20:04:32
109
melihe.dari
كون فيكون መሊሀ بنت ዳሪ✅ :
በቅርቡ ላገባ ነው ወላሂ ያሣካልሽ በሉኝ የመዳም ጭቅጭቅ ልገላገለው ነው
2025-09-14 20:42:39
16
kanagn1
Ⓚʝєитєι⚡️ :
ነገ ስርጌ ነው እዝውስጥ ያለቹ ሁለቹም ኑልኝ ተገበዙል መግቢያ በነፀነው 🌹🌹🌹🌹🌹👰💍💍💍💍💍
2025-09-14 16:50:18
25
hanita550
🎀𝐇α𝔫ⁱt̸a҉👩‍🎤 :
መስከረም 15 ሁላቹም ተጠርታችኋል ማንም እንዳይቀር👰🤵
2025-09-14 02:37:51
27
user9514819033263
ሂወት 😥ፈተናናት :
ማነዉ ደኔ በልጂነቱ አግብቶ አሁን ደገና ማግባት ያማረዉ😥😥
2025-09-15 10:24:39
4
m535448
@ልጂኪያ የሀረቡዋ 😿 :
አልሀምዱሊላ ላገባነው😘😘
2026-07-03 16:42:24
1
hbilen7
ሂወት :
እኔምለው እማይወዱትን ሰው ከማግባትና በስደት ከመኖረ የቱ ይሻላል ግን 🥺🥺🥺
2025-09-15 20:07:18
1
fkre560
ማሚ ነኝ ባላገሯ ከሸዋ💚💛♥️ :
መኪናዋ ነች መሰል የምታገባው🤣♥♥♥
2025-10-23 15:15:11
3
kalyeyemertewa
🦋 ጎጃሜዋ🦋 :
እኔስ 30 አመት ሞላኝ ሳላገባ ከዚህ በሗላስ እንኳን የሚያገባኝ የሚግባባኝም አይኖር አይ እድሌ
2025-09-15 06:48:27
3
zegbawe
chento chen to🎸 :
እሂ ቀን ነው የናፈቀኝ
2025-09-15 17:14:30
3
abu83056
ናታን🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
የወደፊት ሚስቴ ማን ትሆን
2025-09-13 09:48:59
1
semira8098
ታ𝙢𝙖ኟ ነኝ የ𝙗𝙤𝙧ናዋ,, :
ችርሥ ድል ባለ ሠርግ አግብትን ሠርግን ሥናይ መልሦ ለሚያምረን እኔማ ከሥደት መልሥ እደገና ውሠደኝ ማለቴም አይቀር 🤣🤣🤣🤣🤭
2026-01-17 16:38:17
0
qwerasdf5096
አልሀምዱሊላህ :
ነገ ሰርጌ ነው መብሩክ በሉኝ እስቲ ቅመሞችየ
2025-10-04 21:46:23
2
ljfafi0
👰ፋፊ ነኝኝ🎯የማሜ ሸጋ💘ንግስት🍓የደሴዋ🦋 :
እስኪ እደኔ የሰርጉቀን ደርሶበት የተጨነቀ አይይይይ😥😥🌹🌹🌹🌹
2025-09-15 22:33:07
2
tesfa.ye.enatuwa
ቲዬ ጥብቅ💕💕💕💕 :
እኔ ፍቅረኛም የለኝም ጉደኞቼ አግብተው በሚዜነት እየተበሸበሽኩ ነው 🙄
2025-09-30 17:11:50
0
hayatimam498
hayat :
ማግባት ያምረኛል ስሰማ
2025-11-17 17:49:07
0
kennaa382
kennaa(S, G)🧊🦅 :
3wer bicha lekern esk yabkash belugn🥰❤️🙏
2025-11-17 19:39:58
1
rozinabhgvghhh
hayuti :
fkregna yelelachhu hi belugn
2025-10-28 11:43:41
1
mt82139
M,T :
መዉጫስ ይከፈላል🙄መግቢያ በነፃ ከሆነ🤣🤣🤣
2025-09-14 22:34:27
0
geurvu8
🌷🌷🌹🌹 :
እኔም😂😂😂
2025-09-14 20:59:43
0
user471806011035419
ከታገሡ ሁሉም ያለፋል :
የመኪናዋ ማሽቃበጥስ😅😅😅😅
2025-09-14 20:54:41
2
gonderawa89
Muluye🎧 :
ዲምላይቱ ከሳውዲ ነው
2025-09-15 19:29:24
3
seada.queen
🦋🧕 :
ይሄን የምታነቡ የልባቹን መሻት አላህ ይሙላላቹ🦋💖
2025-09-25 21:06:55
3
u212605
የሰማዕቷ ልጅ ከ44ቱ ደብር ባለ ማህተቧ ✝️✝️ :
እሴማ የሳውዲ መሆን አለበት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-09-13 14:50:30
2
To see more videos from user @sumeshskc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About