@ovidholding: "ለምን ኦቪድ አልኩት?..." #ovidholding #OvidRealEstate #EthiopianNewYear #kavodcommercial #addisababa_ethiopia🇪🇹

Ovid Holding Official
Ovid Holding Official
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 06 September 2025 17:53:13 GMT
212090
6455
146
662

Music

Download

Comments

misganawadugna
Misga :
ጥሩ ሀሳብ ነው ግን አዲስ አበባ ላይ ብቻ ተሰርቶ ለውጥም እድገት አይኖርም ክፍለ ሀገር ለምን ወጣ ብላችሁ አትሰሩም ?
2025-09-07 08:28:28
20
user513013868
Ruta dn :
አቶ ዩናስ እንዳው የድርጅትዎትና የመንግስት መልካም ፈቃድ ቢሆን የመንግስት ሰራተኞችን መሰረት ያደረገ የቤት ግንባታ ዕቅድ ቢኖራችሁና ተሳታፊ ማድረግ ቢቻል🙏🙏
2025-09-07 15:55:50
6
bezabih.bogale
BEZABIH BOGAIE :
ምርጥ ሰው ለሰው ያለው አክብሮት
2025-09-07 17:45:02
2
7stars788
7stars :
ዘመንህ ይባረክ መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ደግሞ ይባርክህ
2025-09-07 17:28:42
2
legesselegesse
TG :
በቅድመ ክፍያ ገብተን ክፍያውን በቤታችን ሆነን እንድንከፍል አመቻቹልን የሄን ካደረጋቹህ ትልቅ እርዳታ ነው 🙏🙏🙏🙏
2025-10-15 10:17:55
1
netsiw4
NETSI :
እረ የቤት ኪራይ ከበደን
2025-10-02 08:46:58
1
maramawit.wondese
@Marcrazy :
ዬኒ አንደኛ ፈጣሪ የደግፍ አሜን
2025-09-08 18:42:55
1
yetnebe
HANA 🌺👛COlletion :
እረ ከቤት ኪራይ ገላግለን ቀንሱል እንግዛ
2025-09-09 17:44:45
1
mohabekele033562_
muhe :
ለወጣቶች ከቤትኪራይ ወደ ባለቤትነት:ጥሩ ሀሳብ ነው ግን አዲስ አበባ ላይ ብቻ ተሰርቶ ለውጥም እድገት አይኖርም ክፍለ ሀገር ...?
2025-09-07 19:38:54
1
tedman10
Teddy :
Our vision is development through entrancement 😏
2025-09-06 20:20:53
2
electrospace_man801
electrospaceX :
OVID Stand for Our Vision is Development! wow....great job!
2025-09-06 19:32:34
2
tesfaye192
tesfaye192 :
No 1 hero
2025-09-06 23:16:02
1
adisuadika
Adisu Goremsaye :
እግዚአብሔር ይባርክህ በረታ ቀጥልበት።
2025-09-06 19:32:39
1
santa7878988hh
santa :
Please Erdaghe
2025-09-06 19:36:48
1
To see more videos from user @ovidholding, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About