@hawletneshida: “ጠላሁት “እንደ-ቤት"ፍቅር ትዳር ቤተሠብ /As-Home" Love Marriage Family ሀዉለት ጋ አባያ…ድሪያ…ቶብ…ቦርሣ ጫማ ,እኛ ጋ ታገኛላቹ 📍ቤተል AJ mall 1ኛ ፎቅ No113 📞0933128518#creatorsearchinsights#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#foryou #lovestory❤️ #fypppppppp

Hawlet Endale
Hawlet Endale
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 07 September 2025 09:16:34 GMT
200732
10343
414
1815

Music

Download

Comments

zinetyasin4
ሀሰቡነላህ ወኒያእመል ወኪል :
ጭራሽ ሙስሊምና ጴጤ አኡዙቢላሂምነሸይጧን እረጅም የአላህ አተ ጠብቀን አላሁመ አሚን 🥰🥰🥰
2025-09-07 09:43:06
75
boge.mizan3
boge Mizan :
ገና ሳልሰማሽ ላይክ የማርገው ነገር
2025-09-07 09:28:50
91
elu162181
Eleni Simachew :
ኧረ ለሴት ብላቹ እንዲሁም ለወንድ ብላቹ ሀይማኖታችሁን አትቀይሩ እባካችሁ 🙄
2025-09-07 15:49:41
21
user8124927968606
masfine yemane :
እኔ ምልሽ እኔም እንደዚ አይነት ሙድ ውስጥ ነኝ እኔ ኦርቶዶክስ እሶ ኢስላም ምን ይሻለናል በሀይማኖታችን ምክንያት ልንራራቅ ብንሞክርም ጭራሽ አቃተን እደውም በተቃራኒው ፍቅራችን ይጨምራል ምን አባታችን ይሻለናል
2025-09-07 14:07:46
5
sami.samia17
sami sami :
ወይኔ ወሬ ሲዋጣልሽ😂😂😂😂😂እንዴ አጣጥመሽ ስታወሪ አጥንቴ ውስ ነው የሚገባው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-09-07 14:09:05
13
medina.mahimud
medina ወሎየዋ :
በጉጉት ስጠብቅ ነበር 🥰🥰🥰🥰
2025-09-07 14:56:37
4
fafifunny1
faficho🙊 :
swedishko hawlete🥰🥰🥰🥰
2025-09-07 11:20:25
3
zd60578
🍫زوزو :
በምን በየትም ቦታ ብትሆኑ በየሀይማኖታችሁ ተዋደድ ተፍቀሩ ሌላው ነገር ፀፀትነው✌️🥺
2025-09-07 11:49:57
6
fozimy8
🌸fozi💚 :
🥰🥰🥰🥰ሀውሊ
2025-09-07 11:51:07
3
amiyhasoon1989
Amriyah :
ፍቺው ወንድማችንን አላህን አጥቶ ገነት ብትሆኚ አይደላውም እንኳን ዘሙተሽበት
2025-09-07 15:48:12
4
makigost
maki.exe :
ደስ ትያለሽ
2025-09-07 13:12:36
2
lalaabera
LALA TADE :
የኔ ዉድ ❤️❤️❤️
2025-09-07 13:01:55
2
seyedmuhammed
ሰ ው ነ ት :
ሀይ
2025-09-07 14:28:28
1
hiwot9987
hiwot :
thank you hawi wey esua lemin haymanotuan atikeyirim mikiniyatum fechi meftihe aydelem
2025-09-07 13:34:02
3
user9666203922291
Z የኤጁ ልጂ :
እኔም ታሪክ ነበረኝ ግን ሁሉም የራሱ ታሪክ ስላለው ብነግራቹ ያው የራሳቹ ሂወት ሊሆን ይችላል 😂
2025-09-07 12:59:06
3
kedija569yah
yahya :
ሙስሌም መቀየራ ያከብደዎል ወደ መሙስሌም ካልመጣችሁ አትሞክሩ ህይወታችሁ ይዘበራረቃል
2025-09-07 13:05:56
2
user1284995857925
Fantu :
ልቦለድነው ወይሥ ትረካነውእውነተኛታሪክነውአቀራረብሽደሥይላል
2025-09-22 18:02:55
2
hiba44637
hiba :
ሃይማኖትሽ ቀሪረሽ አብራቹኑሩ ወልደሻል እናት ለልጅዋ ብዙ መሰዋትነት ትከፍላለች🥰🥰
2025-09-07 10:40:06
8
maulhayat04
ኪያ ወሎ 👑🦋 ማቲ :
ሰው ሁሉ አብዷል እንዴ ትዳር ያለውም ብልግና??
2025-09-07 09:56:52
7
ferihan484
ferihan collection :
ተይው አሱም ሰላሙን ያገኝ አንቺም ወደ አፈከርሺው ሕጂ
2025-09-07 11:52:19
8
23biniman
ቢና :
እረ ውገን ስትኢ አሳዘንሺኝ ተቀላቂያለው
2025-09-07 13:23:55
1
hilabintomar
lulu :
yekrbachu 🙏
2025-09-07 14:30:02
1
abdrhiman4
abdu :
ኑሪልን ውዴ
2025-09-07 10:00:01
2
debregenetyohanne
debregenetyohanne :
yene fikrr🥰🥰🥰
2025-09-07 10:03:54
1
To see more videos from user @hawletneshida, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About