@felege.gion: ሴቶች በአመት 13 ጊዜ የወር አበባ ያያሉ:: ኢትዮጵያ የ13 ወር ፀጋ ናት:: ሁለቱም ይገናኛሉ - ዶር ሮዳስ

Felege Gion
Felege Gion
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 07 September 2025 15:44:31 GMT
377797
27918
973
8065

Music

Download

Comments

every2470
every other day :
ቁርአን ወራቶች 12 ናቸው ብሎ በግልፅ ቋንቋ ይናገራል። 13የሚለው ወር ከየት ነው ኢትዮጵያ ያገኘችው?? ተረት መረጃ አይሆንም
2025-09-07 16:27:01
20
drfirekirstos
Dr. Firekirstos :
ኧረ ተው ህዝቡን አታጃጅል😃😃😃
2025-09-08 08:07:21
11
aschalewatnafu
Aschu@@ :
አንተን የመሰለ ባለፀጋን መምህር የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏 ፀጋህን እድሜህን ያርዝምልን🙏🥰🥰🥰 Dear Doctor Rodas🙏🥰🥰🥰
2025-09-08 18:40:37
2
zufan779
zufan :
የኢትዮጵያ እንቁ ነህ መልካም አዲስ አመት
2025-09-07 18:21:32
450
abuamera12345
abuamera :
ኢሄ ሰውዬ ግብጵ ውስጥ የማርያም ስእል ደም ስታለቅስ አየው ያለው አደለም።
2025-09-07 17:44:10
6
kassye1221
ማርያም እናቴ 21❤ :
ታናሽነት የሚያሰቃያቸው ብዙ ሰዎች መኖራቸውን ከኮሜንታተሮች ተረዳሁ።ትችላለህ ወንድማችን!!😍😍😍😍😍😍
2025-09-08 03:23:19
34
gerealta4
Mosses the great :
ይህ ሰው ግን ተው የሚለው ጠፋ
2025-09-07 16:20:38
8
goblind7
Adu © :
የአሕዛብ (ማሃይማን) ጨጓራ ተላጠ😅 ሙሉ ቪዲዮ ሳያዩ ነው ወደ ኮሜንት የሮጡት
2025-09-08 04:53:04
66
tademikael12
Tadesse :
ለመሀይሞች ቅኔ ሆንክባቸው። እኛስ የአባቶቻችን ልጆች ነን አስተምረን መጋቢ ሀዲስ!
2025-09-08 20:18:02
1
zionadenew
selamawit :
የነዚህ ተረት ደግሞ መቼ ነው የሚያልቀው??
2025-09-08 02:56:25
2
jacarandaaa6
Creator.Search.Insight :
ግን እኮ 12 ወር ሊሆን ነው በቅርቡ ክቡር ደብተራ
2025-09-07 23:20:59
5
zaindem
Zain :
ከጨረቃዋ ወዲህ አንተን መጠራጠር ይከብዳል🙏
2025-09-07 17:56:13
176
pomiadane
Pomi Adane :
የተረት አባት
2025-09-07 16:57:27
2
addis._3
ሳለ አምላክ :
ሮዳስ እና ዘበነ የሚባሉ ተረታሞች ህዝቤን ቀለዱበት😔
2025-09-08 00:46:52
11
yaalemtsehay
መክሊት የማርያም Maki :
አንተን የመሰለ ባለፀጋን መምህር የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏 ፀጋህን እድሜህን ያርዝምልን🙏🥰🥰🥰 Dear Doctor Rodas🙏🥰🥰🥰
2025-09-08 07:45:11
10
kebeki555
Kebeki :
ይህ ሰዉ ተምሮነዉ ወይስ በተረት ተረት መሃበራት ነዉ የክብር ዶክተሬቱን ያገኘዉ?
2025-09-08 09:06:56
2
hamerztewahdo
ሐመር ⚓ :
በተግባር ያሳየ እንቁ የተዋህዶ ልጅ🥰
2025-09-07 21:13:23
129
m3keyman
M3 :
ሴቶች ይታዘቡሃል
2025-09-07 19:38:05
3
mukeremjema2
user6037407290265 :
እረ 13ጊዜ መች አየነው
2025-09-08 04:15:13
1
mengistuteshom
mengistuteshom :
13×28=364
2025-09-07 16:37:18
6
getinetdegefu5
Get Deg :
የወንድ ስራው ይስባል፣ የሴት ደግሞ ውበቷ ይስባል!!!
2025-09-08 03:12:33
10
faraw93
fam :
only 12 months in a year
2025-09-08 05:55:40
2
ligabawbeene
ሊጋባው :
የኢትዮጵያ ችግር ጨረቃ አይደለም
2025-09-07 17:29:26
4
user4163866153682
ጠጆ ጠጅ የንጉስ መጠጥ :
የኢትዮጵያ ሴቶች ብቻ ናቸው
2025-09-07 17:54:58
3
belina_b_top
አምደ ፂሆን❤ :
ተረት የሚሉ ሰዎች ያሳዝኑኛል። ቢያንስ የመርመር እድሉን እንዳይጠቀሙ ከንቃተ ህሊና ዝቅጠት የተነሳ ሴጣን የሚጋልባቸው ምስካን ነብሶች ናቸው።
2025-09-08 16:27:33
4
To see more videos from user @felege.gion, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About