@user948933431:

ባለ ውለታዎቹ 🇪🇹🙏።
ባለ ውለታዎቹ 🇪🇹🙏።
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 07 September 2025 16:53:06 GMT
399164
13488
184
2129

Music

Download

Comments

drnaolveterinarian
Dr. Naol Vet(የእንስሳት ሀኪም) :
ይች የተረገመች ቀን ሀገራችን በዘረኛና ጠባብ ቡድን እጅ የወደቀችበት!
2025-09-08 12:17:32
43
d797.mamo
Creator Search Insight :
ይሔ ክንውን ሲከወን እኔ በዱባርባ ግንባር ከሰራዊቱ ጋር እየተዋጋሁ ነበር የመጨረሻው ውጊያ የጀመረው በእለተ እሁድ ከቀኑ በ4:00 ሰዓት ግንቦት 11/1983ዓ/ም በደቀመሐሪ ግንባር ከሻቢያ ጋር እየተዋጋን ነበር
2025-09-08 10:32:50
11
silvanahabtomsilvanahabt
hg525 :
we did unforgottable history to defeate our enemies.
2025-09-08 03:12:06
13
peace20232030
enjoy :
ጀነራል ሁሴን አህመድ 81ኛ ብርጌድን የመሳሰሉ ምርጥ ሰራዊት የመሩ ጀግና ናቸው።
2025-09-08 18:17:28
8
godzilaa335
godzilaa :
ጀግና ጀነራል ተሾመ ተሠማ ነው👌👌💪 ጠላት ሻዕቢያ እንኳን የመሠከረለት። እነዚህ ፈርተው የሮጡ በዝባዥ ቢሮክራቶች እንጅ ወታደር አልነበሩም። ሠራዊቱን አስቡት ምን ውስጥ ጥለውት እንደሮጡ...😑😭
2025-09-08 06:54:21
12
abayabebe2017
Abay :
ፓይለቱን መቸም ቢሆን ሳላደንቀው አላልፍም
2025-09-09 16:43:32
4
user97379204584074
1219 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም! :
የኢትዮጵያ ጀግና የሀገር ባለውለታዎች ክብር ለእናንተ ይሁን🙏
2025-09-07 23:11:48
37
desasha7
Des Asha :
የእኔም አባት እዛው አስመራ ባሬንቱ ላይ ነው የቀረው።እንዴት ብዬ ልተኛ አሁንም እንቅልፍ ነሥቶኛል።በተወለድኩ በ6 ወር ከቤት ወጥቶ ቀረ እኔም ያለአባት አደኩ
2025-09-08 11:30:01
8
vvamoss942
vamossvamoss942 :
ለፓይለቱ🙏🙏🙏
2025-09-07 23:01:44
25
kurusew
ኩሩ ሰው ፲፰ ፲ ፲፱፻ ፸፯የኛ ፋሚሊ ✌️ :
ጀግኖችሽ በደማቸው አቁመውሻል። ኢትዮጵያዬ 🥰🥰🥰
2025-09-07 20:35:43
35
tangopara
tangopara :
ከ3ኛ ፓራ ኮማንዶ አንዱ በማዬቴ ደስ ብሎኛል፣ ከፓራ ኮማንዶ አንዱ ነኝ።
2025-09-07 21:07:07
8
hmmdzdu04
M DagiMaku :
የሚማርክ ታሪክ ነው አባቴ ወታደር ነበር ታሪኩን ለትውልድ ጠቃሚ ስለሆነ በደብ አብራሩልን ለታሪክም ይሆናል ተባረኩ
2025-09-07 17:49:17
44
temam5784
temam :
ጀነራል ሁሴን አህመድ የጀግና ጀግና ነው ።
2025-09-08 07:51:38
15
teddykasanchis
Tewoderos :
ሊንኩን ለምን አታስቀምጥልንም ? ሙሉውን ለመስማት ኢሳት ላይ ፈልጌ አጣሁት
2025-09-08 04:30:17
3
minda3305
minda3305 :
አገራቸውን ከወራሪ የታደጉ ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል
2025-09-08 04:25:27
22
sharpe6
Sabaf :
How come they make to Saudi without radio communication ?
2025-09-08 04:44:21
1
nega.getachew
Nega Getachew :
ኤርትራ የነበረው የኢትዮጵያ ሰራዊት የት ጥለው ነበር የሸሹት ? እድሜ ለጀነራል አርኣያ ዘርዓይ ኤርትራዊ ጀግና ከሻዕቢያ ጋር ተደራድረው የኢትዮጵያ ሰራዊት ከኤርትራ ወደ ሱዳን አስገብተውት ከዚያ በዓለም ቀይ መስቀልበአየር አ/አ ገብተዋል
2025-09-08 22:11:32
0
yozersif.hassen
Yozersif@24468 :
የሚያሳዝን ታሪክ ነው ።
2025-09-09 14:39:06
1
geralemg
Gera :
ኢትዮጵያ የሞተችበት ቀን😥
2025-09-09 05:12:30
3
user48726121492188
123456789 :
የሌላ ሀገር ክልል ስትበሩ እንዴት የሳውድ መንግስት አየር ላይ አልመታችሁም ? ራዳር የሚባል ነገር አለኮ
2025-09-09 18:24:24
0
mulugeta658
Mulugeta +@ :
መሳጭ ታሪክ ነው የመቼ ቃለ መጠይቅ ነው
2025-09-09 14:38:50
0
doni.timkete
Doni Timkete :
ታምራት የፓራ ኮማንዶው እንኳን ለዚህ በቃህ በሕይወት ኖረህ እንደዝህ ማየቴ ደስ ብሎኛል ባገኝህ ደግሞ የበለጠ እደሰታለሁ ። ዶኒ ጥምቀቴ (ሻምበል)
2025-09-07 17:53:26
9
meslena_78
ሓራት ጓል ባሕሪ 291 :
ኣለና ሻዕብያ እቶም ሓመድ ድፋጫኹም ኣስቲና ካብ ዓድና ዝሰጎግናኩም።
2025-09-08 04:19:09
10
afeworktesfaye147
afuti233 :
ፊልም የማይ እስኪመስለኝ ድረስ ተመሠጥኩ ዋው😲
2025-09-09 03:34:05
1
tesfayetassew3
ማነው ያለው :
ታምራት ጀግናው
2025-09-08 02:18:42
1
To see more videos from user @user948933431, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About