@ke.helabeauty: ይሄ ቪዲዮ ጥፍርሽን ለመሰራት ጥፍር ቤት ለመሄድ ግዜ ላጣሺው ላንቺ ነው ። በቤትሽ ውስጥ እንዴት ጥፍርሽን እንደምትለጥፊ ላሳይሽ 👇👇 * በመጀመሪያ ጥፍርሽን በሚገባ መቁረጥ እና ማፅዳት * በመቀጠል የተዘጋጀውን ማጣበቂያ ጥፍርሽ ላይ ማጣበቅ * ከዛ ጥፍሩን ከግማሽ ጀምረሽ ወደታች እየተጫንሽ መለጠፍ አየሽ ይሄን ያህል ቀላል ነው ። ጥያቄ ወይም ሀሳብ ካለሽ Comment ላይ አሳውቂኝ።

ke hela Beauty
ke hela Beauty
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 September 2025 13:32:31 GMT
30090
226
2
67

Music

Download

Comments

meinamed
Meina Med :
ዋጋውና አድራሻ
2025-09-27 20:17:53
1
To see more videos from user @ke.helabeauty, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About