@life28030: #🤣🤣🤣 #😂😂😂 #😁😁😁 #🥹🥹🥹 #🫶🫶🫶#musica

life
life
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 September 2025 14:54:32 GMT
1291980
15578
1313
3858

Music

Download

Comments

user3328615005913
Adey 19&29 :
ሽሮ እኮ ጉራሽ መከራ ነው😂😂😂
2025-09-09 13:24:41
1745
lemli386
lemli :
እደዚች ሽሮ የማይቀዘቅዝ ፍቅር ይስጣቹ🥰
2025-09-10 03:17:26
803
meskeremtilaun6
meskerem Tilahun :
የዘንድሮ እጀራ እንኳን ትኩስ ነገር ተቀምጦበት ለራሱ ሆድ የባሰው ነው😁😁😁😁😁
2025-09-09 13:11:39
332
theeagle686
MR Ammar :
በገዛ ገንዘቡ አላስጠጋ አለው እኮ 😂
2025-09-10 05:02:22
54
ethioa6
Dallas mavrics :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር
2025-09-13 06:04:57
6
mesay.sisay2
የፍቅር ሰዉ :
አስተናጋጁን አባሩት😂😂😂😂😂
2025-09-09 11:10:02
108
rojer5456
rojer :
ንጥር ንጥር ውጥር ውጥር
2025-09-09 19:08:04
106
chobiruk
አቡጊዳ :
ልመርቅህ ወንድሜ _፤ በአዲሱ ዓመት ችግርህ ሁሉ እንደዚህ ሽሮ ተፈናጥሮ ይውጣልህ !!!😂😂😂
2025-09-10 07:07:48
9
afro12wb
afro w>>B :
ሽሮ ተስፈንጥሮ ብለህ ነዉ ያዘዝከው 🥂🥂🥂🥂🥂
2025-10-08 21:41:03
5
eyoba.tk5
Afro Media ፩ :
ኤርታሌ ሽሮ እንደዚህ ነው የእሳተ ጎሞራ ባህሪ አለው😂😂😂
2025-09-09 17:06:52
37
baki7854
Baki :
ኤርታሌ ሽሮ 😂
2025-09-10 09:29:00
33
samrimark
samrimark :
ሽሮ አፈላች 🤣🤣🤣
2025-09-09 18:59:37
11
mezge_m27
mezgebu :
ምን ብለሀት ነው እንደዚህ የደነፋችብህ😅
2025-09-09 17:43:54
27
kbmuzmurlyrics1
. :
ክርስቲያኖች በማርያም 1ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ 🙏❤
2025-09-10 06:04:42
109
yednkachwe
ይድነቅ ጥበብ :
ቆይ ይቺ ሽሮ እንዴት እንዴት ሊያደርጋት ነዉ😜😜✌️👌
2025-09-09 20:39:20
14
firehiwot6518
@Fire🦋 :
ነገረኛ ሰው ነው የሰራው🤣🤣
2025-09-09 12:53:58
39
roby_wy
✞𝖱𝗈ᑲɣ𐓣🔥 :
ሲኦል ወስደው ነው እንዴ ያበሰሉት 🤔
2025-09-10 10:07:38
69
tegegn_tube
TEGEGN TUBE :
እየተጨቃጨቀች ይሆናል😂
2025-09-09 13:14:06
16
fafi4454
fafi :
በፈንጂ ነዉ እንዴ የሰሩት😳😅
2025-09-09 18:23:36
33
belly3840
belly :
ቦንብ ለማክሸፍ እራሱ እንደዚ አያስፈራም 😂😂😂😂😂😂
2025-09-10 11:35:23
12
adoniyetig1
Adoni ye tig :
ከሷም ብሶ ታፈላለች
2025-10-08 19:31:51
13
abe.2123
abe :
የሠፈራችን ነገረኛ ሤት🤣
2025-10-05 08:21:04
6
meri162132
Meron🦅 :
ለሁላችንም በአዲሱ አመት ፈጣሪ ያሰብነው ያሳካልን🙏
2025-09-10 03:33:20
5
buze253
bubu :
አማራ ናት መሰለኝ ፍከራዋ አልተቻለም ወይ ሽሮ
2025-10-04 20:38:07
15
kalkidan.tsegaye6
kalkidan Tsegaye :
የኢትዮጵያ ንጉስ ሽሮዬ ክበሪልኝ አንደኛ እኮነሽ
2025-09-10 02:44:28
10
To see more videos from user @life28030, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About