@dagm_tamrat_desta: ሰላም ወዳጆቼ “አይከብድም ወይ” music cover በቅርብ ጊዜ በራሴ YouTube channel ወደናንተ አደርሳለዉ እስከዛዉ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #ethiopia #ethiopian #tamratdesta #dagmtamratdesta #viral

DAGMAWI TAMRAT
DAGMAWI TAMRAT
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 September 2025 15:23:02 GMT
2716753
230114
2406
11870

Music

Download

Comments

papasura37
Papa sura👌 :
እስቲ የ ታሜን ሙሉ አልበም ደግሞ ይዝፈን የምትሉ🥰
2025-09-08 18:27:16
3993
gelila929
Gelila🇫🇷 :
ትችላለክ ያባቱልጅ 🙌
2025-09-08 15:31:34
3446
sunset_ethiopia_4k_21
𝐒𝐮𝐧𝐬𝐞_ት🫧⋆。˚ :
የወለደ ሞተ አይባልም ❤️❤️ታምዬ😢
2025-09-08 17:37:09
1162
official_zebiba_girma
Official Zebiba Girma :
Dagiye 🔥🔥🔥🔥
2025-09-08 19:02:21
968
rastaadf
ĈŘ7 :
ታሜን ግን የሚጠላው ሰው ይኖር ይሆን
2025-09-08 18:50:35
801
rusokopa
𝕋ℝ𝕌𝕊𝕋 𝔹𝕀ን𝕃𝔸ዲℕ 𝔼❤️🇳🇴 :
ታሜን ግን እንደኔ ሚወደው አለ በፈጣሪ🥺😔
2025-09-08 21:26:07
227
sido6013
siድraቅ :
ኢየሱስ ይወድሀል ዘፋኝነት ሐጢያት ነው ወንድሜ ወደ ኢየሱስ ና ለእርሱ ዘምር ከዘላለም ሞት አምልጥ
2025-09-08 18:38:14
203
hevu795
hevu🌸🌺 :
ሁላችሁም 2018 የምትስቁበት የምትደሰቱበት ዘመን ይሁንላቹ🥰
2025-09-10 10:15:25
155
yeab_rion_
ʀɪᴏɴ 🫆 :
ያባቱ ልጅ🥰
2025-09-08 17:42:30
134
easternb10
Tinsae :
እዉነትም ዳግም ታምራት❤❤
2025-09-08 16:32:18
106
meron_habeshaa
meron berhe :
የ አባቱ ልጅ 👑
2025-09-10 07:18:31
20
etag.etag6
Etag ዘ16 :
ታሜ አልሞተም🥰
2025-09-08 17:43:49
51
henk.king
Henøk King :
ታሜ በልጁ በኩል ክሶናል የምትሉ🙌
2025-09-08 18:11:45
35
hzkiyas
hzkiyas lemma :
ዳግዬ ክፉ አይንካህ እኔና አባትህ ካንተ እድሜ ሆነን ነበር ጓደኛ ነበርን አንተን ሳይህ ሀዘንም ደስታም ይሰማኛል አንተን በመተካቱ ደስታ ባለመናኖሩ ሀዘንና ትዝታ ይፈራርቁብኛል ታምዬ ሀዘንህ ከውስጥ መኔም በኢትዮዽያውያን ሁሌም አለ
2025-09-09 11:27:08
34
buraman860
bruke :
የወለደሞተ አይባልም
2025-09-09 09:17:06
55
chuchu86644
chuchu :
ሁለም መስማት የማይሰለቸኝ ታምራት ደስታ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-08 19:25:29
14
yitujournal
yitu📻 :
መቸም ታምራትን የሚተካ ዘፋኝ በኢትዮጵያ ምድር ማግኝት አይቻልም።
2025-09-08 18:03:07
34
goeson_67
Epha Tech :
ዳግም የተባለው በምክንያት ነው 😁
2025-09-08 19:44:48
22
dagim135
DAGI :
ታሜ በልባችን ፀንቶ ይኖራል
2025-09-09 16:43:32
8
fasikabayew988
fasik bayew :
tamirat alimotemአለ በህወት የምትሉ like
2025-09-08 18:12:23
36
eldana.tigistu5
Eldana Tigistu :
Tamirat almotem yemitilu
2025-09-12 05:37:37
29
kidu312
Unbreakable Mom🤱 :
የማላምነው ሞት ታሜና ታሪኩ ባባ መቼም አላምንም
2025-09-08 19:23:19
24
maki23230
maki :
እውነትም ዳግም ግን አስባችሁታል ታሜ በህይወት ቢኖር ተጣምረው ሊሰሩት የሚችሉትን ዘፈን 🥰🥰🥰
2025-09-08 18:09:57
9
mamila_lukas
Mamila_Lukas :
ትዝታዬ ትዉስታዬ ወንድምነት ታሜ በዳግም ባትነሳ ባትታወስ ምን እንሆን ነበር።
2025-09-08 22:05:27
20
user9toy9i2cd2
netsi 2112⛪️ :
የወለደ ሞተ አይበልም🥰🥰🥰 መልኩን ቀየር እንጂ🙌
2025-09-09 09:47:08
9
To see more videos from user @dagm_tamrat_desta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About