@yodanosr: #creatorsearchinsight #viral #viraltiktok #video #fyp #foryou #foryoupage #food #us #doro #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habesha

Elsi cooks👨‍🍳
Elsi cooks👨‍🍳
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 September 2025 09:26:33 GMT
195343
13909
529
1886

Music

Download

Comments

wende9065
Wende :
ወይ ዘንድሮ ፔሬድ የሚያየው ሌላ ባለሙያው ሌላ
2025-10-24 11:37:55
29
biniras1
bini_ :
eshe byalew beka Agbakalew😁😁😁
2025-09-11 06:17:51
9
hanaa70015
Hanaa :
አንተን የወለደች ዘመኗ ይባረክ
2025-10-25 11:44:52
526
tips3034
ሰላም ድሬ ብሮከር🦅 :
ወንዶችን እንደዚህ ምርጥዬ አድርገሽ የምታሳድጊ እናት እድሜሽ የብረት ምሶሶ ይሁን🙏
2025-10-26 14:41:53
489
owdej
@miss online :
የምርጥ እናት ውጤት 🥰🥰🥰
2025-09-11 08:37:04
239
selam.selambogale
Selam selam :
እጅክ ይባረክ መልካም በአል
2025-09-10 19:11:16
154
frigo2234rm5_22
fri go :
ጎበዝ!አንተን ላሳደገች ዘመኗ ይመር🙏 ንፅህናህ በዛ ላይ የወጡ ቲክነስ ራሱ ልዩ ነው አልወፈረ አልቀጠነ ምጥን ያለ🙏🔥🔥🔥ጎበዝ!
2025-10-26 13:20:55
64
shewareview
shewareview :
certified ቀመሹ እኔ ነኝ 100/10 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2025-09-10 13:36:15
37
.tigray1
Happy :
እና አግብተሀል ?🙈
2025-10-29 05:44:08
23
sara.deres0
Sari tiji⛪ የ ኪዳነ ምህረት 16⛪ :
ባለሙያ ብሎ ዝም ነው ወንድሜ
2025-10-25 06:35:59
44
user11seadi
Seada bint mohammed :
ጎበዝ እስከ መጨረሻ ነው ያየሁት 🥰🥰👍
2025-10-26 11:08:22
21
kidist406
Happy &kidu :
ፅድት ያለ ስራ🥰🥰🥰
2025-09-11 04:13:58
17
awdte5y
sgcsy :
wow techelaleh🥰🥰🥰
2025-09-10 09:34:49
16
maratso5
marta marta 🕊🕊🤍 🇨🇬 🦅🦅 :
መመስገን ያለባቸው ቤተሰቦችክ ናቸው ጀግና😘😘
2025-09-20 12:19:53
14
user9580115017516
user9580115017516 :
በአንተ ውስጥ እናትህን አየው እግዚአብሔር ይባርካቸው ጥሩ አስተዳደግ ነው
2025-10-26 14:32:22
9
beti32451
💋Beti💋 :
የኔ ደሞ አብሮ መብላት ምራቅ መዋጥ 😜😜😜በስማም ጀግና🙏🙏🙏
2025-10-25 13:14:07
7
dxnfreh
FRE :
በትክክል ዶሮ እንዴት እንደ ሚበለት ለማስተማር ይሆናል ቪዲዮው 🥇🥇🥇
2025-10-26 11:19:36
5
lishan.gizachew
Nishan gizachew🦋 444 :
💕አንተን የወለደች ተከብራ ታፍራ በድባብ ትግባ🙏
2025-10-26 11:53:05
8
hami_du7
👩‍⚕️UMI🩺🥰 :
🥰🥰ጎበዝ ግን ፈረሰኛው ስለሚፈርስ ቶሎ ብቻውን ብታረገው ደሞ ጥሩ ነው ጀግና
2025-09-10 20:06:53
5
tigtig019
Love me :
መጀመሪያ ከእጅህ ላይ ሰአትህን ጌጥህን አውልቅ
2025-10-27 08:10:46
2
leliye5
leli 27 :
ማርያምን ጎበዝ እጅህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏👌❤
2025-10-29 10:26:01
3
tigistassefa70
Tg.N.A.M :
እናትህ ወለደችህ 👏👏👏
2025-10-27 11:12:45
3
enu791
ENU🌸 :
እና አግብተሀል ወይ🥹
2025-10-28 12:26:28
0
nibretniguse3
Nibert Ye Adamawa :
ወይኔ በስመአብ እጅህ ይባረክ ወንድሜ ።
2025-10-28 08:56:26
4
foodreview693
Food review :
ማሪይምን አንዳንድ ሴቶች የሌላቸው ሞያ አለክ በጣም ጎበዝ ነክ አንድ ነገር እንኳን አልተሳሳትክም በደንብ ደግሞ መመስገን ይለባት እናትክ ነች በርታ bro💪💪💪
2025-11-08 06:05:53
2
To see more videos from user @yodanosr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About