@motakeraniyo484:

ሞጣ-ዘ-ቀራንዮ
ሞጣ-ዘ-ቀራንዮ
Open In TikTok:
Region: AU
Wednesday 10 September 2025 13:47:58 GMT
5014244
188634
4131
23260

Music

Download

Comments

user29420860143471
Fitsum :
ሞጣን ያናደደ የመጀመሪያው ምርጥ ሰው
2025-09-11 04:38:06
1949
asiethio
Asiethio :
ጣዉላ ራስ ያለዉ ሊፈልጠዉ ነዉ😂😂😂😂
2025-09-11 13:58:02
678
king2025.6
King :
ሽንት ቤት ነው የሚያፀዳው
2025-09-10 17:15:56
884
kalid.menstu.me5
kalid :
እኔ አደለሁም አለሌም 😂😂😂
2025-09-10 17:15:58
395
mitu.user67193621011120
@Mitu 🍫🍫🦋🦋 :
ልጁ ግን ጀግና ነው አጫብጭበነል 👏👏
2025-09-11 21:18:12
198
ooowwwuuu
Kim kim :
😅😂😂እኔ አደለውም ያልኩት😂
2025-09-10 17:55:23
206
jesus.is.lord8169
tamirat :
oromokoo natti gora😂maalo du'ee😂
2025-09-12 10:27:06
84
yise804
Isaac8100 :
ጣዉላ እራስ አላለም 😂
2025-09-10 17:17:03
112
derara1994
DH :
ችግር የለውም እኮ እንጨት መፍለጡ ማታ መጮህ ነው እንጂ😏😏
2025-09-11 12:03:02
12
gatinet.gatinet
ጌች የድለላ ስራ 0912662110 :
እንኳን ለ 2018 ዓ ም ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ እንዲሆንልን እመኛለኩ መልካም በዓል ::
2025-09-10 20:09:01
34
hairu8286
hairu :
አረ እንደኔ ደጋግሞ አይቶ የሰቀ አለ ይሁን😁😁😁😂😂
2025-09-11 05:14:26
21
yoni.lm10
Yoni l.m-10 :
እኔ አደለውም 😂😂
2025-09-10 16:47:52
54
mosesamd
good morning ME :
thank you bro
2025-09-24 13:58:12
5
temulalionel1
Lio :
😁😁😁 እውነቱን ነው እንጨት ነው ሚፈልጠው
2025-09-10 18:35:55
83
s..a.70..0
70 ነኝ ደስተኛዉ👌👌 :
ወይኔ ሞጣ ተባለ 🤣🤣 ኣ ብሎ አልሰማም 🤣🤣🤣
2025-09-15 19:04:37
5
beki0225
beki :
ክርስቲአኞች በማርያም 7 ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ🙏
2025-10-02 12:57:15
33
user8372067405626
אביבה אבבה :
አይ ሙጣየ ተመቸሕይ ጣውላ እራስ 🙏🥰
2025-09-11 17:29:23
5
emu.suyum
Emu Suyum :
kkkkk
2025-09-22 10:01:44
7
sewbekagn19
ጥራኝ ጨካው🍋🍋🍋 :
ወየው ነፈርኩ🤣🤣🤣
2025-09-11 22:24:03
12
atinafu.getawa
Atinafu :
አወቀበት ተናደደ
2025-09-10 18:34:53
13
amen28348
Amen :
ካነበብኩት ላጋራቹህ= ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 ምነጭ =እዚሁ ከኮሜንት የተወሰደ
2025-09-27 20:37:27
18
www.toktik.co4
ሞላ ሙላቱ :
እንጨት ፈላጭ እንደሆነ ከስድቡ ያስታውቃል 😁😁😁😁
2025-11-04 05:36:08
5
aschalewsime485
Aschalew Sime :
እውነት ሞጣ ዛሬ ገና ተናደድክ
2025-09-10 22:48:36
9
yalew04kilo
ያ ያ ⚽️ :
ሊስትሮ ነው ሚሰረው
2025-09-11 01:00:30
8
r43573
®ነኝ➷ዝም➳ተኛዋ➻😋 :
ጣውላራስ ዘልዛላ😳🤣🤣🤣🤣
2025-09-11 14:21:36
8
To see more videos from user @motakeraniyo484, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Ever stood in the shadow of a giant and felt insignificant, yet oddly invincible? Vidraru Dam at sunset is less a panorama and more a visceral epiphany, a colossus of steel sinew and poured concrete ribcage, clawing at the spine of the Făgăraș Mountains. At 166 meters tall and 307 meters long, this is no polite postcard—it’s a scar across the land, audacious and unashamed, gilded by the last exhale of daylight as if even the sun itself cannot resist tracing every brutal angle with molten gold. Here, numbers don’t just quantify—they haunt: 465,000 cubic meters of concrete, 42 kilometers of water stretching like a glass blade behind the dam, enough power generated to hush a city’s hunger for light. There’s a terrible, beautiful symmetry to it, the way man’s ambition becomes a monolith, a cathedral for the secular age, outlasting faith, outmuscling rivers, a thunderous statement that even mountains must occasionally bend the knee. In this twilight, the dam is a beast half-awake, basking, not caring if you stand in awe or fear. But what do you see reflected in the water when the sky erupts in gold and umber? Do you marvel at the audacity, or mourn what was drowned to make this happen? What monuments will we leave, and will the world forgive us for our beautiful scars? Where else does the golden hour feel like a dare you’re not quite brave enough to accept? Video by @horoba_aurelian  [ Vidraru Dam, Făgăraș Mountains, Argeș River, Hydroelectric Power, Monumental Engineering, Concrete Giants, Sunset Spectacle, Golden Hour, Brutalist Icons, Romanian Landmarks, Man vs Nature, Landscape Reflections, Transfăgărășan Road, Imposing Structures, Drowned Valleys, Surreal Vistas, Bold Architecture, Power Generation, Twilight Shadows, Sublime Romania ] #romania #travel #sunset #dam

About