@thefittalkpodcast: @Ashu

Fittalk Podcast
Fittalk Podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 September 2025 19:37:26 GMT
626714
41350
708
10755

Music

Download

Comments

olly.comment
olly.comment :
ምክር ከሆነ:- The Most Toxic Advice Ever.
2025-09-11 18:39:27
204
zersh_adane
Zersh Adane :
በ 1964 ዓ.ም የሆነ ድንቅ ታሪክ👏😁
2025-09-11 04:43:13
980
js._isru
Js _isru :
አጥፍቶ ጠፊ 😂
2025-09-13 15:00:15
1
old_schoolls
Old Schools :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን ሴት አግብተን ለምንኖር
2025-09-11 11:59:32
44
user02665858
honey honey :
የዛሬ 10 አመት ትዳር ስንመሰርት የምንተኛበት እንኳን የለንም በ ሁለታችንም በኩል ቤተሰብ ከመቃወም አልፈው ፊት ነሡን ዛሬ ግን በልጆች እና በፋይናንሻል ተባርከን እንኳን ለራሳችን አይችሉትም ይፋታሉ ላሉን ተረፍን ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏
2025-09-11 03:50:54
381
eskedarbeka
Eskedar Beka🌹 :
በቃ ይሄ ነው የእውነት ሂወት ጌታን🙏🙏🙏
2025-09-11 10:27:37
59
aaf003
ዘብሔረ ጎጃም :
ዋናው አልጋነው ብለሽ ነው ማን? 😂😂😂
2025-09-11 09:59:30
70
bereket.alemayehu2
Bek :
እኔ ትዳር ሲኖረኝ ሚስት የለኝም
2025-09-11 06:12:54
224
melehek265
መልህቅ getachew ደራሲት :
ወጣቱን አታደፋፍር
2025-09-11 05:37:31
189
dani0952381396
welcome :
ሴቶች ይህን ሰምታቹ ነገ ያልፍልኛል ብላቹ ደሀ አግቡና ዘላለማቹን ታካላቹ🤣🤣
2025-09-13 11:16:44
2
tabifoods11
tabi food :
Misth nat medenek yalebat
2025-09-10 21:44:14
703
dadismylife21
Daniel :
ሚስት ግን ሴት ናተ
2025-09-11 07:13:46
16
tchawach
shooter :
ከቤት ጠፍተን ነው አትልም ቀለል አርገህ
2025-09-11 06:33:53
9
yaweemusic
yawee :
የቁም ሳጥን ሁሉ የለኝም
2025-09-11 19:33:57
3
userws7njfwlqy
ማርያም ፊደል የሁሉ መማሪያ :
ትዳር የሚመሰረተው በፍቅር እንጂ በባንክ አካውንት አይደለም🙏
2025-09-11 19:04:41
14
birukfireboy
Biruk :
አታደፋፍርኝ 😂 በኋላ እንዳይቆጨኝ😂
2025-09-11 10:56:03
15
user5022652015114
በB :
ትክክል ነው እኔም የማምንበት ሀሳብ ነው ትዳር ለመመስረት ሶፍ ቴሌቭዝን ቁምሳጥን አያስፈልግም የሚያስፈልገም አንድ የቤት መኪና አንድ ጂ ፕላስ 3 እና አንድ አስር ጅቡቲ የሚሰሩ ተሳቢዎች ነው የሚያስፈልጉት 😎
2025-09-11 19:00:33
12
bruk0759
BRUK :
እኔ ትዳር ስይዝ አንድ ፍራሽ ብቻ ነበረኝ ተመስገን ከ 4አመት በሆዋላ ችግር ሲጠብሰን ተለያየን
2025-09-12 04:26:21
2
meronaddis
Meron Addis :
በቃ ይሄ ነው የእውነት ሂወት ጌታን🥺🥺
2025-09-11 15:48:48
5
user25819973915616
zed :
ምርጥ ሴት ስላገኘህ ነዋ
2025-09-11 06:06:09
68
user30042793400073
Netsi21 :
እኔም እንደዚህ አይነት ትዳር ነው የምፈልገው 😏😏
2025-09-11 20:17:27
3
micogirma
Mico Girma Liverpool :
አሹ እንዳንተ አይነት ሚስት ካገኘን እኛም እናገባለን እድለኛ ነህ በሌለህ ሰአት ደፍራ አብራ ለመኖር ካሰበች አለቀ ትክክለኛ የትዳር አጋር ነች አሁን ያሉት ሴቶች ግን ስራ ኖሮህ እንኳን አይሰሙህም
2025-09-11 09:47:04
16
melke_melkasha12
Melkisha :
እንዳተ አይነት ሚስት እኮ ጠፍቶ ነው 🥰🥰
2025-09-11 08:44:43
5
gelilatareke
mita🥰 :
degree ስንይዝ master ሳይኖረኝ እቃ ስንገዛ ቤት ሳይኖረኝ ቤት ሲኖረን መኪና ሳንገዛ ስንል እድሚያችን ጥሎን ሄደ 🥺🥺🥺
2025-09-11 04:36:12
36
rami.muhammad78
Rami Muhammad :
ወላሂ ከባሌ ጋር የዛሬ አስር አመት ስንጋባ የምንተኛበት ፍራሽ በጣም የሣሣች ልብሳችንን በካርቶን ነበር የምናስቀምጠዉ የምንተኛበት ትራስ ስለለለን ልብስ እየጠቀለልን ነበር የምንተኛዉ 1 ባርጩማ ነበረችን አልሀምዱሊላህ ብዙ ዘርዝሬ የማልጨርሰዉ ችግሮችን አልፈን ዛሬ ላይ ግን ሁሉም አለን🥰🥰
2025-09-11 05:03:06
7
To see more videos from user @thefittalkpodcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About