@yabu00798: #የኔ እናት ደስታቸው#ethiopian_tik_tok🇪🇹 #erthra_tik_tok🇪🇷 #habeshatiktok #viralvideos

Yana 21
Yana 21
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 10 September 2025 20:23:30 GMT
958187
141356
2519
23591

Music

Download

Comments

meshabesha19
መሴ ሀገሬ ጥበብ💛💚❤ :
አረ የት ናቸዉ አድራሻዋ አረ የባህል ቀሚስ ሰርቸ ላልብሳቸዉ
2025-09-11 07:14:36
1989
andulalaa
andu lala :
ቻሌንጅ ይጀመርና ልብስ ይገዛላቸው
2025-09-11 05:08:30
1153
userbnbw8ehp9s
ምስጌ ጠቅላላ ፍሪጂ እና ላውደሪ ጥገና :
በማርያም 100ቻሌንጅ የናታችን ቄሚስ እቀይር
2025-09-11 04:08:56
590
ze.mikael.miki
ዘሚካኤል ✝️ :
እኔ ሽፎን ልስራላቸው እስኪ በማርያም በምን ላገኛቸው
2025-09-11 07:58:17
320
anfield_l
Anfield YNWA :
በዚህ ተግባር የተሳተፋቹሁ ምኞታችሁን እግዚአብሔር ያሳካላቹሁ
2025-09-10 23:13:15
231
abu.hasna
አብደልአዚዝ :
በአላህ ስም እሺ በይኝ የት ሀገር ናቸው ቀሚስ ልላክላቸው
2025-09-11 05:51:04
118
henokbelete1
ሔ𝔼ኖ𝕆ክ ¹⁹☦️²⁷ :
የት ናቸው ቀሚስ ልግዛላቸው 🙏
2025-09-11 08:08:13
197
dagmawitabera1
Dagi abera :
የኔ ቆንጆ የሀበሻ ቀሚስ ላልብሳቸዉ የት ናቸዉ ???
2025-09-12 11:26:23
136
user8344824388165
ከዝምታ በላይ ቃል የለም :
እረ እያሰብን መስጠትሽ ካልቀረ ውዷ እህታችን ዶሮ ምን ይሰራል የሚቀድመው እያለ ቻሌንጅ አስጀምሪላቸው
2025-09-13 14:06:02
8
user3202491777196
የጫተራው ከቲባ :
የኔናት የምሬነው አስለቀሺኝ በቃ ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑሩልን
2025-09-10 22:30:10
47
cappuccino.cappuc4
Cappuccino Cappuccino :
የአማራ እናት እደዚህ ሆና አሳድጋ ነው ልጆቿን የምትነጠቅ የሚገደልባት አይ እናት
2025-09-11 08:54:54
17
selamu.noradie
selamu Noradie :
ይህን ህዝብ ይዘን የምንባላዉ
2025-09-11 18:28:44
11
netsane43
𝕄𝕒𝕤𝕥𝕖🌸 :
እናቴድንግል ማርያም ቀሪዘመንሽን ትባርክልሽ እህቴ ኡፍፍፍፍፍ😭😭♥️♥️♥
2025-09-11 00:10:25
18
user1957502145081
ጎጃም :
ጀግና ነሽ ጠያቂ አያሳጣሽ እህቴ
2025-09-10 21:29:23
7
elsabatyetbarek
Elsabat yitbarek :
የሰጣችሁ በሙሉ አያሳጣችሁ
2025-09-10 21:42:46
10
misgan.gebeyaw
ምስጋና :
የአማራእና የትግራይ ህዝብ እንድህ ነው ጉስቁልናችን
2025-09-11 21:27:51
9
gojamew1223
Damot :
ደስ እንዳሰኛችኋት ድንግል ማርያም ከፍ ታርጋችሁ ማርያምን 🙏🙏
2025-09-11 19:20:10
8
selam14654
selam :
ውዴ መላኩ ሽ አመት ትኑርልህ ወንድሜ አንችንም ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሬላቸው 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-10 20:47:45
8
tadesse.tesfa2
Tadesse Tesfa :
አቤት መታደልሽ እህት !!! አቤት መሰጠትሽ እህቴ !!! ለዛሬ አመት ያድርሳችሁ !!!
2025-09-11 10:58:57
10
www.tiktok.tomy27
Tamrat :
ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንችም ተባረኪ የኔ እህት
2025-09-11 02:34:41
6
maldini6097
maldini አጅ ባህር :
አማራ ይመርቅ አቤት እናት ለዘላለም ትኑር
2025-09-11 18:33:45
9
protestant_is_666
ጴንጤ ሁሉ ግብረሰዶም ነዉ8 :
ተባረኪ
2025-09-10 21:12:46
7
bedele.tesfaye
Bedele Tesfaye :
አቺ ልጅ ልገይኝ ነው አቺንም ከሰው በላይ ያርግ አመት አመት ያድርስሽ ቀሽቷ።
2025-09-12 06:36:10
6
asche.man349
Asche man :
እድሜ ይስጥሽ አንቺ ባደረግሽው የኔ ህሊና እንዴት እንደረካሁ ኑሪልን
2025-09-11 17:00:29
6
herrittaa
𝔥𝔢𝔯𝔦✨ :
ufey yne enat
2025-09-10 22:25:20
6
To see more videos from user @yabu00798, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About