@papa_7p: #creatorsearchinsights #አዲስአመት🌼🌼🌼እንኳንአደረሳችሁ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አባይ

D Man
D Man
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 11 September 2025 04:49:02 GMT
171908
25711
2660
1408

Music

Download

Comments

papa_7p
D Man :
መልካም አዲስ አመት🙏🙏
2025-09-11 04:54:55
503
merinet_fano1
ሜሪነት🦋 💚💛❤️🦅 :
ብቻየን በመዳም ኩሽና🥺🥺🥺
2025-09-11 08:34:02
183
bizayouh
ማህተቤ ዉበቴ ማረያም እናቴ ☦️☦️⛪☦️⛪☦️ :
እኳን አደረሰህ የኔ አባት 🥺🥺❤️❤️❤️❤️❤
2025-09-14 15:52:44
0
casosad73
Selam HD :
እኔ በሰደት በጣም ከፍቶኛል 😭😭🥰🥰🥰
2025-09-11 05:08:19
55
masiyemariyamlij15
masiyemariyamlij15 :
እራሴን ለማጥፊት እየተዘጋጀሁ ነዉ በጣም ከፈቶኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-09-11 09:02:10
19
user5343851292142
ሳራ የወልደያዋ🇨🇬👸✍️👨‍👧‍👧🤟 :
ብቻየን በማዳም ኩሽና😥😥😥😥😥😥
2025-09-11 08:31:21
47
user8227767778872
የሸዋው👈 ተወላጅ👈💪❤ :
ሲጀመር በአል መሆኑን ሁላ እረስቸዋለሁ ሳኡዲ በረሀ ላይ 80 ግመል እያገድሁ ነው😭 ብቻ ተመስገን ነው የሚባለው🙏🙏🙏
2025-09-11 05:07:36
184
user7969091035574
የወሎዋ ቀበጥ :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ግን አልሀምዱሊላ 3አመቴ ሁልጊዜም ለቅሶ ሁኖብኛል ግን አልምዱሊላ አላህ ካለ ከዚህ መከራ እና ስቃይ ላወጣኝ ይችላል አላህ ካላለደሞ እደዚሁ ሁኘ ሊገለኝ ይችላል ግን አልሀምዱሊላ😭😍
2025-09-11 08:31:47
7
s695541
ትንሻ የክርስቶስ እስረኛ🧕☦️ :
መልካም አዱስ አመት ግን ብቻየን እያለቀስኩ አሳለፍኩ😥 ጋደኛየ መጥታ ፍቅረኛየ ጋ እሱን የሰጠኝ አምላክ ይመስገን በላኝ ሄደች 🧕✝️እኔም አምላኬ ሸፈኝ በዚህ አመት አልኩኝ
2025-09-13 19:59:29
0
gejert
gejert🤌 :
esti enda ena bal semata zem belo yemkefaw😕😔😔😔😒
2025-09-11 08:51:42
7
enanye.gashaw
enanye gashaw :
ብቸየን አትበል እግዚያብሔርን የሚያክል ትልቅ አምላክ አብሮህ አለ ባይርቅ እኔጋ ትመጣ ነበር የኔ ወንድም
2025-09-11 07:42:47
10
mekdesi3
መቅድ ያአያቷ🧑‍🦳ልጅ :
እናት የለኝ እህት የለኝ ዎንድም የለኝ እናትም አባትም ዎንድምም እህትም እሷ በረች አሁን ግን ጥላኝ ልትሔድብኝ ነው 😥😥😥እኔ በእንባ ነው አያቴ በጣም ታማምብኝ ሁለት አማት ሙሉ አድናታለሁ ብየ ለፋሁ ግን አሁን እሷም ቃታይ እኔም ቀንና ማታ ማልቀስ ነው ስራዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😥😥
2025-09-11 05:37:33
3
m8423614
M ነኜ የማጀቴዋ :
ብቻዬን
2025-09-11 09:22:02
8
ndi3385
apostolic :
አይዞክ
2025-09-14 17:01:46
0
ayati5030
Ayati :
በጥግረራማዳምቤት😭😭😭😭😭
2025-09-11 05:45:09
6
userppxsff4qqo
ያልተኖረ ልጅነት :
ብቻየን በማዳም ኩሽና😥😥😥😥
2025-09-11 13:02:44
3
user1335079888074
➸መሲ አማራዊቷ🇨🇬.🅜.&🅨.➵💝 :
ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጤናከሰጠን ለሁሉም እደርሳለን🥺🙏
2025-09-11 10:00:20
4
samritadese12
Ⓢነኝ👌የሸዋዋ🔐የወንድሞቸ 💞ንግስት👸✝️ :
ብቻየን መጥበሕ💔🥺💔🥺🥺
2025-09-11 09:57:25
6
tegraid43
Tegarid :
ብቻዬን ከማዳም ቤት
2025-09-11 07:59:01
6
user3925104847850
user3925104847850 :
enkuwan aderesek wendme💐💐💐💐💐🌷🥀🥀🥀
2025-09-11 09:26:57
1
nhatty_hd
Nhatty_HD :
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ ወንድሜ ሚስት አግባ ብቸኛ አትሁን አይዞህ ያን ሁሉ መከራ ያለፍክ ጀግና ነህ በርታ ።
2025-09-13 19:05:23
0
mkbaleaderaw
ሀሎ የጥብቅና አገልግሎት :
እንኳን አደረሰህ ብሮዬ።አይዞህ ወንድም ብዙ ወንድሞች አሉህ።የሚችሉትን የሚያግዙ ስልክ ቁጥርህን እስኪ ላክልኝ
2025-09-13 08:57:28
0
tarikwa.tara4
የማርያም :
አንድ አተ ብቻዬን
2025-09-11 10:12:25
5
misganaw.dereje
Misganaw dereje :
እናት ያለው ሰው መታደል ነው
2025-09-14 13:59:44
0
user26837283876084
ራሔል መዝን :
ይሔ ልጅ በጥርሱ የሸፈነው ሲቃይ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
2025-09-11 10:31:55
3
To see more videos from user @papa_7p, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About