@s7t7_: تاريخ مميز🥰#fyp #foryou #foryoupage #9_11 #طياره

𝐙𝐢𝐲𝐚𝐝
𝐙𝐢𝐲𝐚𝐝
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 11 September 2025 08:22:20 GMT
11664
403
21
544

Music

Download

Comments

m1237489
M12374 :
2025-09-11 11:07:04
7
._h_i1
سعودي🇮? :
شصايرر
2025-09-11 09:13:59
0
k.x.z2
𝐊𝐡𝐚𝐥𝐞𝐝🇸🇦 :
احلى يوم♥
2025-09-11 10:53:25
10
_pxg7
PXG³¹³ 👷🏼‍♂️ :
2025-09-11 19:13:48
0
iqjll1
𝘿𝙀𝙓𝙏𝙀𝙍 🇸🇾 :
افضل يوم 😍
2025-09-11 15:06:13
2
vaxer.edits1
𝑇 🇮🇹 :
احلى يووووم
2025-09-11 18:10:00
0
s💔
SŁ :
شحني ١١
2025-09-11 11:48:53
2
nawaf.pq
Nawaf.pq :
Old is gold
2025-09-11 16:18:50
0
lh.n
𝓕𝓲𝓷𝓰 | 𝓓 :
ههههههههههههههههههههههههههه
2025-09-11 17:24:08
0
xk2xk
A :
🌹🔋❤️‍🩹
2025-09-11 10:53:38
0
_m_7_m_d._
_m_7_m_d._ :
كل عام و انتم بخير 🥰
2025-09-11 17:11:01
0
omarazouze
Rmd.editz :
2025-09-11 20:06:29
1
a88_x6
Æ :
2025-09-11 13:16:25
0
a88_x6
Æ :
2025-09-11 13:16:11
0
cr.j00
B. :
@Filar / MesharY_- هذا الي اقصده
2025-09-11 15:51:25
0
To see more videos from user @s7t7_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፀጋዬ እሸቱ አበበ ✨ 🤍የተወለደው በ1954ዓ.ም አዲስ አበባ (የተወለደው ጥይት ቤት ያደገው መስከረም ማዞሪያ (ሪቼ) አካባቢ ሲሆን ከ1965 ጀምሮ ግን የካ አካባቢ ነው የሚኖረው) ነው  የሰፈሬ (የሪቼ) ልጅ 🙏😁 የፀጋዬ የትዳር አጋር አርቲስት ዘነበች ጌታሁን ዳንሰኛ እና የዳንሰ አሰልጣኝ ስትሆን ግማሽ ሳይሆን ሙሉ አካሌ ነች እያለ ነው የሚገልጻት🥰፡፡  ፀጋዬ የልቤ እና ባምላክ ፀጋዬ የሚባሉ ሁለት ልጆች አባት ነው ፀግሽ ሙዚቃ የጀመረው በ1969 አካባቢ ሲሆን የከፍተኛ 16 ኪነት ቡድን አባል ነበር ፤ ቀጥሎም በ1976 ከሕንጻ ኮንስትራክሽን ባንድ ጋር መስራት ጀመረ፡፡ የመጀመሪያ የመተዋወቂያ ዘፈኑ አይኖሩም የማያነቡ አይኖች ፤ አይኖሩም የማይጽፉ እጆች የሚለው ስራ ነበር ፀጋዬ የልጅነት ህልሙ ሙዚቃ ሳይሆን እግር ኳስ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ሆኖ ሲያስበው በሙዚቃ ሕይወቱ የደረሰበት ደረጃ ትልቅ ስኬት ያገኘበት ብቻ ሳይሆን የሚወደው ሞያ በመሆኑ ከኳስ ወደ ሙዚቃ መቀየሩ በቁጭት ሳይሆን በበጎ ነው የሚያየው ፀጋዬ የመጀመሪያ አልበሙን ለማውጣት ነገሮች ቀላል አልሆኑለትም ቢያንስ ከአራት ዓመታት በላይ ብዙ ሙዚቃ ቤት መመላለሱን እንደውም አልበም ለማውጣት ጊዜ ከመውሰዱ የተነሳ እጁ ላይ የነበሩት የደረጄ ተፈራ ዜማ የሆኑት እየቆረቆረኝ እና መውደድ ነይ ነይ የሚሉ ዘፈኖች በወቅቱ የአርቲስት ቴዌድሮስ ታደሰ አልበም በመቅደሙ እሱ እንዲዘፍናቸው መደረጉን ያስታውሳል ፀጋዬ በብዙዎች ሕይወት ውስጥ የራሱ ቦታ ያለው የተወደዱ አልበሞች ያበረከተልን ዝነኛ አርቲስት ነው፡፡ ፀጋዬ ለብቻው ከሰራቸው አዳዲስ አልበሞች በተጨማሪም የቀደሙ ስራዎቹን የያዘ ኮሌክሽን አሳትሟል ከዚህም ባሻገር ከሌሎች አርቲስቶች ጋር በመሆን በጋራ የሰራቸው ብዙ ስራዎች ለሕዝብ አድርሷል ፀጋዬ እሸቱ ሲነሳ በብዙ ሰው አዕምሮ ውስጥ የሚታወሱ እጅግ ተወዳጅነት ያተረፉ ፣ የማይሰለቹ እና ከትውልድ ትውልድ እንደ አዲስ የሚሰሙ ዘፈኖቹ ብዙ ናቸው ይሄን ዛሬ የጋበዝኳችሁን
ፀጋዬ እሸቱ አበበ ✨ 🤍የተወለደው በ1954ዓ.ም አዲስ አበባ (የተወለደው ጥይት ቤት ያደገው መስከረም ማዞሪያ (ሪቼ) አካባቢ ሲሆን ከ1965 ጀምሮ ግን የካ አካባቢ ነው የሚኖረው) ነው የሰፈሬ (የሪቼ) ልጅ 🙏😁 የፀጋዬ የትዳር አጋር አርቲስት ዘነበች ጌታሁን ዳንሰኛ እና የዳንሰ አሰልጣኝ ስትሆን ግማሽ ሳይሆን ሙሉ አካሌ ነች እያለ ነው የሚገልጻት🥰፡፡ ፀጋዬ የልቤ እና ባምላክ ፀጋዬ የሚባሉ ሁለት ልጆች አባት ነው ፀግሽ ሙዚቃ የጀመረው በ1969 አካባቢ ሲሆን የከፍተኛ 16 ኪነት ቡድን አባል ነበር ፤ ቀጥሎም በ1976 ከሕንጻ ኮንስትራክሽን ባንድ ጋር መስራት ጀመረ፡፡ የመጀመሪያ የመተዋወቂያ ዘፈኑ አይኖሩም የማያነቡ አይኖች ፤ አይኖሩም የማይጽፉ እጆች የሚለው ስራ ነበር ፀጋዬ የልጅነት ህልሙ ሙዚቃ ሳይሆን እግር ኳስ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ሆኖ ሲያስበው በሙዚቃ ሕይወቱ የደረሰበት ደረጃ ትልቅ ስኬት ያገኘበት ብቻ ሳይሆን የሚወደው ሞያ በመሆኑ ከኳስ ወደ ሙዚቃ መቀየሩ በቁጭት ሳይሆን በበጎ ነው የሚያየው ፀጋዬ የመጀመሪያ አልበሙን ለማውጣት ነገሮች ቀላል አልሆኑለትም ቢያንስ ከአራት ዓመታት በላይ ብዙ ሙዚቃ ቤት መመላለሱን እንደውም አልበም ለማውጣት ጊዜ ከመውሰዱ የተነሳ እጁ ላይ የነበሩት የደረጄ ተፈራ ዜማ የሆኑት እየቆረቆረኝ እና መውደድ ነይ ነይ የሚሉ ዘፈኖች በወቅቱ የአርቲስት ቴዌድሮስ ታደሰ አልበም በመቅደሙ እሱ እንዲዘፍናቸው መደረጉን ያስታውሳል ፀጋዬ በብዙዎች ሕይወት ውስጥ የራሱ ቦታ ያለው የተወደዱ አልበሞች ያበረከተልን ዝነኛ አርቲስት ነው፡፡ ፀጋዬ ለብቻው ከሰራቸው አዳዲስ አልበሞች በተጨማሪም የቀደሙ ስራዎቹን የያዘ ኮሌክሽን አሳትሟል ከዚህም ባሻገር ከሌሎች አርቲስቶች ጋር በመሆን በጋራ የሰራቸው ብዙ ስራዎች ለሕዝብ አድርሷል ፀጋዬ እሸቱ ሲነሳ በብዙ ሰው አዕምሮ ውስጥ የሚታወሱ እጅግ ተወዳጅነት ያተረፉ ፣ የማይሰለቹ እና ከትውልድ ትውልድ እንደ አዲስ የሚሰሙ ዘፈኖቹ ብዙ ናቸው ይሄን ዛሬ የጋበዝኳችሁን "ሰው ያለ ሰው"ን ጨምሮ ተከለከለ አሉ ፣ የአይኔ አበባ ፣ ያየ አለ ፣ ወርቀዘቦ ፣ እስቲ አልምዱኝ ፣ እሄዳለሁ ድሬ ፣ ያ ዘመን ፣ ሙና ፣ ዘምናኒት ፣ ሰንደቅ አላማ ፣ ለሰርጓዋ ተጠራሁ ፣ ገልግለኝ ፣ ፍቅርን ስሪበት ፣ ተጓዥ ባይኔ ላይ እና ሌሎችም ልብን የሚሰርቁ አእምሮን በትዝታ ይዘው ጭልጥ የሚሉ እና ምርጥ ዘፈኖች ተጠቃሽ ናቸው የፀጋዬ አድናቂዎች ሲገልጹት ብዙ ዘፈኖቹ ስትሰማቸው ያለፈውን ዘመን ትዝታ በዓይነ ሕሊናህ የሚያሳይ ርብሽብሽ የሚያደርግ እና የራስህን ሕይወት የሚነግርህ ያህል የሚሰማህ ምርጥ ስራዎች ያበረከተልን ታላቅ አርቲስት ነው ይላሉ፡፡ የፀጋዬ ስራዎች ከትልቅ እስከ ትንሽ ያለ እድሜ ልዩነት የሚሰማቸው እና አብሮ የሚዘፍናቸው ናቸው ፀጋዬ ተግባቢ ፣ ቀለል ያለ ሕይወት የሚኖር እና ለሌሎች ህይወት በጎ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ስራ መስራት የሚወድ ሰው ነው፡፡ ፀጋዬ እሸቱ በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ይካፈላል ፤ ለተለያዩ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ህይወት መሳካት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል ጸጋዬ በሞያው እና ባለው ተቀባይነት ከሌሎች የሞያ አጋሮቹ ጋር በመሆን የተለያዩ ስራዎች ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ እና የተቻለውን ሁሉ በቁርጠኝነት ለማበርከት ወደ ኋላ የማይል ሙዚቀኛ ነው ፤ ከዚህም ጋር ተያይዞ የቅጂ መብት በተመለለከተ የተለያዩ ማህበራት ተቋቁሞ በነበረበት ወቅት የድምጻዊያን ማህበር አባል እና የማህበሩ ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግሏል እያገለገለም ነው ጸጋዬ ለአሞራው ባንድ መመስረት ምክንያት የነበረ እና በ1979 የተመሠረተው አክሱማይት ባንድ ባለቤት ነው ፀጋዬ በአሁን ሰዓት በተለያዩ መድረኮች ስራዎቹን ለአድናቂዎቹ እያቀረበ ሲሆን ቀጣይ ስራውን በመስራት ላይ ይገኛል 🙌 እኛም ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ የታላቁ የፀጋዬ ደቦጭ ግጥም የሆነውን "ሰው ያለ ሰው" በድጋሚ 2005 የተሰራውን ጋብዘን ተወዳጁን ድምፃዊ ፀግሽን ከብዙ በጥቂቱ በዚህ መልኩ አወሳነው🙌💛 ፈጣሪ ባለህበት ዕድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ እናመሰግናለን🙏🥰 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ፀጋዬ_እሸቱ #ሰውያለሰው #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About