@vico_labs: Ethiopian key bahir red sea Ethiopia abay GEDM Ethiopia Red Sea abay TV #abaytv #redsea #ethiopiantv #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshantiktok

𝗩𝗜𝗖𝗢 | Labs
𝗩𝗜𝗖𝗢 | Labs
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 September 2025 08:50:21 GMT
136577
6467
266
1089

Music

Download

Comments

antenayehuayele5
Antish :
የዛሬ 35 አስረክበው መተው ዛሬ ይነፋረቃሉ።
2025-09-11 20:37:55
15
ww.tiktok.comdave1
Dave Jhon :
በወያኔ እና ሻቢያ ተንኮል ያጣነውን ውድ ጀግኖቻችን የተሰዉለትን የቀይ ባህር ቤታችንን በደም እና አጥንታችን እናስመልሰዋለን። የጀግናው ብርጋዴር ጄነራል ተሾመ ተሰማ ልጆች ነን።
2025-09-11 21:12:24
116
sam765269
santa :
አደራህ አለብን ጀነራል ተሾመ ተሰማ
2025-09-11 20:41:20
54
gebril.umer
Gebril Umer :
ወያኔ ታዲያ የኢትዮጵያ ርግማን አልነበረም 😳
2025-09-11 19:50:51
74
nejimatiktok
fifty :
የራሳችንን ወደራሳችን የምንመልስበት ጊዜ ሩቅ አይደለም👍
2025-09-11 20:46:10
20
user322541320
YOYO :
ያ ጀግና ትውልድ ሚመሰገንበት ጊዜ ደረሰ ተመስገን አምላኬ
2025-09-11 18:43:24
55
user6170210071937
mila :
ኢትዮጵያ ይህ ዘመን ከውዱ መሪያችን ጋር የብልፅግና ዘመንሽ ነው ።
2025-09-12 07:29:41
8
yibeltalbelachew
Yibeltal Belachew :
ወያኔ የስራሽን ይስጥሽ
2025-09-11 18:48:21
22
ayeleteferadeneke
AYELE TEFERA :
እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። 🇪🇹
2025-09-11 18:41:49
10
psalm8146
abraham :
ቀይ ባህር ማለት ደማችንንና ሀብታችንን ያፈሰስንበት ነው😢 መቼም ቢሆን የወንድሞቻችን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም😥 አንረሳቹህም🥰
2025-09-11 20:46:02
19
user3369013555776
ሁሉም ለበጎ ነው :
በቅርብ ቀን ይመለሳል
2025-09-12 03:58:30
7
cheguvera39
Che Guvera :
ለምንድነው ወያኔዎችን የምትጠላው ለምትሉኝ
2025-09-12 05:53:35
14
ashu_ye_nazu
Ashenafi fantahun :
ግዜው አሁን ነው በተኮል የተወሰደብን አሰብ የሚመለስበት
2025-09-12 07:54:16
4
muteshe4
muteshe :
ግን ዘፈኑ ከወደቡ ቡሀላ አይደርስም ዘፈን ብቻ ሆኖ እንዳይቀር
2025-09-12 07:41:49
6
daniman121327
Beta Amhara :
አሁን በትግላችን ቀይበሀርን እናስመልሣለን።
2025-09-13 17:32:55
8
cratorsrch
Amire👑 :
ለአሰብ ጨቅላም ይዝመት ዳር ድንበራችን ቀይ ባህር ነው
2025-09-11 20:08:33
9
temesganabebe603
King :
⚓️⚓️⚓️የቀድሞ ወታደር ልጅ ነኝ💪💪💪
2025-09-24 11:43:41
3
tesdi.love
Tesdi love :
በአጭር ቀናት ውስጥ ባህራችን በእጃችን ይገባል። ኢትዮጵያ ለቅሶሽ ይታበሳል።
2025-09-13 15:07:48
6
cheguvera39
Che Guvera :
በለቀስንበት ቦታ በቅርቡ እንስቃለን
2025-09-12 05:54:09
4
abdurezak135
አብዱ ረዛቅ :
በቅርቡ ይመለሳል ኢንሻ አላህ
2025-09-12 07:40:03
4
teddy.haylu
TeddY Haylu :
የሚገርም የሀገርፍቅር የእውነት እኮነበር
2025-09-11 20:32:14
4
amanualtesfay
ኣማን ለለⓂⓀ :
ጦርነት ናፍቋት ነዉ
2025-09-14 21:55:36
2
pawlos.berhane
pawlos :
ሆኖ ያሳየን
2025-09-11 21:58:10
3
berhanuyemenorimi
Berhanu Yemenori Misixiru Ayal :
ok
2025-09-24 06:35:01
1
birhanie29
m b love :
ሽማግሌዋ ስለማትዋጋ ማልቀስ ያንሳታል
2025-09-14 16:26:56
2
To see more videos from user @vico_labs, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About