@liyuandkidus: ይህ ቪዲዮ እንደ ምስክርነት ብቻ ይታይልኝ 🙏 እኔ ሀዘኔን record የማደርግ ሰው አይደለውም ነገር ግን በዚህ አመት ብዙ ከባድ ግዜያትን አሳልፌአለው የዚህ ቀን ግን እንደሚያልፍ እና እንደምመሰክር አስቤ መሰለኝ ቀረፅኩት🥹 ይህ አመት ለኔ የተሰበርኩበት እንክትክት ያልኩበት ሞት ይሻላል ያልኩበት የህይወቴ አቅጣጫ ሙሉ በሙሉ የተገለባበጠበት አመት ነው እዚህ ጋር በሦስት ቃላት እንደምፅፈው ቀላል አይደለም🥹 ህይወት እማይቀጥል መተንፈስ መራመድ መብላት መጠጣት እማልችል መስሎኝ ነበር እውነትም ለኔ ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችም አይመስላቸውም ነበር 🥹 ግን መድኃኔአለም አበረታኝ🙏 እውነት እርሱ ከተፃፈውም ከተመሰከረለትም በላይ ነው 🥹 አፍርሶ መስራት ያውቅበታልና አበረታኝ አቆመኝ🥰 እና እውነት shame ያዘኝ አፈርኩ🫢 የሱ ምህረት በለጠ 🥰 ንግግር እምችል ሰው አይደለውም እንጂ ብዙ እምላችሁ ነበር ግን መድኃኔአለም እድሜ ይስጠን ኖሬ ክብሩን እያሳየው አሳያቹሀለው🥰 በዚህ ሁላ ነገር ውስጥ ማለት እምችለው እግዚአብሔር እሚችል አምላክ ነው 🥰 ዛሬ የያዝነው ነገ አይታወቅም እኔም ነገ የት እንደምገኝ አላውቀውም ብቻ ዛሬ እዚህጋር ነኝ ክብር ለመድኃኔአለም🥰🙏 እናቴ ኪዳነምህረት ደግሞ ልነግራችሁ አልችልም በቃ ሳሳችልኝ ብታዩ እቅፍ አረገችኝ 🥹🥹 ብቻ ብቻ ስለሁሉም ተመስገን 🙏 ዋናው አለመሞት ነው 🥰 እና አማያልፍ የሚመስል ነገር ውስጥ ያላችሁ እመኑኝ ያልፋል ግን ሲያልፍ እግዚአብሔርን ማግኘት መታደል ነው🥰 በርቱልኝ እሺ💪 እናንተንም የእውነት ከልቤ አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብራችሁ እወዳቹሀለው ኑሩልኝ🥰 እግዚአብሔር ታላቅ ነገር ለእኛ አድርጎናል፤ እኛም ደስ ብሎናል።” – መዝሙር 126፥3 ካለፈው አመት ያገኘነውን በረከት ትምህርትና ኃይል ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አዲሱ አመት በደስታ በሰላምና በእድል ይሙላችሁ🥰 መልካም አዲስ አመት🥰 #fyp #liyu #newyear #orthodox #ኪዳነምህረት
Liyu🌸
Region: ET
Thursday 11 September 2025 10:07:28 GMT
Music
Download
Comments
JAM FAMILY :
እንወድሻለን🥲
2025-09-11 10:14:03
11575
Nahom ባለ ማህተብ :
የተረገመ አመት
2025-09-11 10:54:04
4148
Amazon shopping :
😭😭አለፈ ልዩዬ ከዚ በላይ ጠንክሪ🥰
2025-09-11 10:12:51
3440
ቤቲ :
ገና ምኑን አይተሽ ምን ሆኜ ነው ያለቀስኩት ብለሽ ሁላ ትስቂያለሽ ስታስቢው.....የማያልፍ ነገር የለም እዚህ ምድር ላይ ፈታ በይ ❤ መዉለድ ደጉ..... እዚህ ለመድረስሽ ልጅሽ ነው ብርታትሽ እግዚአብሔርን የያዘ ሰው ወድቆ አያቅም 🙏
2025-09-11 12:38:27
2576
Liyu🌸 :
Caption👇yezare aydelem🥰
2025-09-11 10:14:32
2362
@Bezi21 :
እግዚኣብሔር መልካም ነዉ ተመስገን🙏❤
2025-09-11 10:15:40
2126
Martina Goytom✨ :
We love you so much 🥹❤️❤
2025-09-11 10:31:37
1888
ሎሚ የድንግል ልጅ :
የተደርገለት ነው የሚያውቀው 🥰🥰🥰
2025-09-11 10:12:28
1808
J R. C O U P L E :
Stay strong ❤️time will heal everything love 🤗
2025-09-11 14:24:38
1183
haddiszema :
ተመስገን አለፈ 🥰
2025-09-11 10:19:49
976
Bisrat🌸 :
I literally cried seeing this 🥹እግዚአብሄር መልካም ብቻ ነው💕
2025-09-11 10:15:14
786
kirubae :
የማያልፍ የለም አልፎ አየነው ተመስገን🙏 ከዚህም በላይ አልፎ እናያለን🥰🥰🥰
2025-09-11 17:07:36
647
Tizita Makeup&Nail Nail Studio :
የኔ ጠካራ የሆነው ሁሉ እንኮን ሆነ እሱ አይሳሳትም❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2025-09-11 10:11:44
571
sndestyle :
እንኳን አለፈልሽ እንኳን ለመመስከር አበቃሽ ተመስገን ላለፈዉ ተመስገን ለሚመጣዉ 🙏🏻
2025-09-11 10:14:46
540
MercyM :
ኢየሱስ በጣም ይወድሻል❤
2025-09-11 11:09:13
524
Ezira Hailemichel :
መካራችንን ለቅሶዋችንን ያሰልፉ
2025-09-11 15:28:44
393
Yadeshi Demisse :
Yene enate ❤
2025-09-11 10:52:58
381
ህሊናዬ ነው ዳኛ ☝ :
ኢየሱስ ኮ ይወድሻል እህቴ😳🥰
2025-09-11 12:55:26
364
Official Zebiba Girma :
❤❤❤ my strong liyuye
2025-09-11 10:43:31
331
REDIET GELELU ✝️ :
ጀግኒት አንቺ ብርቱ ሴት የተደገፍሻት እኮ ኪዳነምህረትን ነው🙏❤️🥰
2025-09-11 10:24:17
312
Atsede Aklilu :
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ስሜቱን የደረሰበት ብቻ ነው እሚቀው
2025-09-11 12:00:57
312
Old Schools :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን ሴት አግብተን ለምንኖር
2025-09-11 11:59:55
305
Mekdes Firew :
የተደገፍሽው እግዚአብሔር እንኳን አበረታሽ ልዩዬ🥹🫂❤
2025-09-12 04:33:25
273
Betty aniye :
እኔን ልዩዬ እንኳን አለፈልሽ ደሞ የኔ ጎበዝ♥
2025-09-11 11:32:13
210
ነባ ኤሌክትሮኒክስ :
ገበናሽን ሸፈን አርጊ አሁንም ትምርት ውሰጂ እዩኝ እዩኝ ጥሩ አይደለም ሁሉም ነገር ሶሻልሚዲያ ላይም አይለቀቅም😎
2025-09-11 15:44:19
208
To see more videos from user @liyuandkidus, please go to the Tikwm
homepage.