@abrehamkasahun193: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መዝሙር #ethiopian_orthodox_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #creatorsearchinsights

abrish TKD
abrish TKD
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 September 2025 14:04:14 GMT
170434
33585
733
24334

Music

Download

Comments

biruk29x
bk :
የ መጥምቁ ዩሀንስ ፀጋው በረከቱ ከኛ ጋር ይሁን የ መጥምቁ ዩሀንስ ቤተ ክርስቲያን አዲስአበባ ውስጥ የት ይገኛል?
2025-09-11 19:03:59
8
kailkdan
askauabagojam :
ባንተ እና በአባ ገብረክዳን ትምህርት በጣም እየተቀየርኩ ነው ቃለህይወት ያሰማህ ዘመንህ ይባረክ
2025-09-11 14:42:52
189
mearg_elias
Mearg⚓ :
ነብይ🙏፥ሃዋርያ🙏፥መጥምቅ🙏፥ሰባኪ🙏፥ሰማእት🙏 ባለ ብዙ ክብር አባቴ ቅዱስዮሐንስ💫
2025-09-12 07:22:37
0
eyuel921
EYUEL :
አንተን ባይፈጥርህ ኖሮ እንዴት አቃለው እሄን 🙏 በጣም አመሰግናለሁ
2025-09-11 14:13:07
356
abrehamkasahun193
abrish TKD :
🌼አበባን በሜዳ የሚያፈካ ዘመንን በዘመን የሚተካ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን።አበቦች በተራራ ሲያበሩ፤አእዋፍም ስለክብሩ ሲዘምሩ፤ፀሐይ በሰማይ ስትወጣ፤አዲስ አመትም ሲመጣ ደስ አለን። ምክንያቱም ይህን ማየት ያልቻሉ አሉና ለእኛ ግን ሌላ የንስሐ እድሜ አደለን መልካም የደስታ ፤የሰላም ፤የፍቅር ዘመን ያድርግልን።🌼
2025-09-11 14:17:45
118
ruhama9092
@Eruye✨🦋 :
ምን ያህል እድለኛ ነኝ በቀኑ የተወለድኩት 🥰🥰🙏
2025-09-11 14:46:28
74
love.me7230
Adoniyas :
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ይደርብን ፣መተተኛ እና አስጠንቋዮችን ይበትንልን 🙏🙏🙏
2025-09-11 14:15:21
149
mengistu1621
Mengistu :
ማሪያም ምሰክሬ ናት እያለቀሰኩ ነው የተሰጠውን ቃል ኪዳን ያዳመጥኩት መዳኒታችን አምላካችን እየሱስ ክርሰቶስ ዝቅ ብሎ የተጠመቀለት? በሰመ አብ ምን አይነት ፀጋ ነው ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-11 17:58:46
15
abnew621
mekde :
በረከቱን ይደርብን
2025-09-12 07:28:02
0
freze1221
Freze የ ማ ር ያ ም 🥰 :
አሜን ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ያካፍለን 🙏❤️🙏
2025-09-11 18:56:21
3
user5083191962317
መልአከ ሰላም ባሕሩ ሙሉዓለም :
እንኳን አደረሰህ ተወዳጁ ወንድማችን።
2025-09-11 14:36:22
24
user34714530netsi
Netsanet Sebesebew :
እግዚአብሔር ያክብር ይጨምሩ ይስጥ ልኝ እውቀቱን ጥበቡን ይግለጽለት 👍👍👍
2025-09-12 06:06:45
3
haxux1r
hakimhusen519 :
የመጥምቀ መለኮት በረከት ረድኤት ይደርብን
2025-09-12 06:37:49
3
shanko49
sha :
tabotu balebet debir magelgele edlegna negn 🥰🥰
2025-09-11 18:55:46
3
kuzi.d.kevi
kuzi d kevi :
ወርሃዊ በኣሉ ቀኑ ስንት ነው
2025-09-12 00:49:24
1
ab.man159
Ab Man :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2025-09-12 06:57:30
2
firesenay06
Firesenay Tesfaye :
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ ልመናዬን ስማኝ ተደረገላት ፀሎቷ ተሰማላት ለመባል አብቃኝ 🙏🙏🙏
2025-09-11 16:03:50
7
maryamawit8633
Maryamawit :
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ይደርብን ፣መተተኛ እና አስጠንቋዮችን ይበትንልን
2025-09-11 14:48:11
27
user4004355869719
wudehaile :
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከቻልህ ወንድሜ አንድ ነገር ላስቸግርህ ትንሽ ግራ ሰለተጋባሁ ነው የፀሎት ቅደም ተከተል ብሠራለን እንዴት እንደሚፀለይ መዝሙረ ዳዊት ነው መቅድም ያለበት ወይስ የዘወትር
2025-09-11 19:50:51
2
ethiotitanic
@ሱቱኤል22 :
ገድሉን ማንኛውም ሰው አድርሶ እንደ ፀበል መጠጣት ይቻላል(ስልጣን የሌለው)
2025-09-11 14:34:37
5
fri65487
Fri :
ሸንኮረ ዮሐንስ የመጥመቁ ዮሐንስ ገዳም ነወ ወንድሜ?እባክህ ንገረኝ
2025-09-11 18:24:10
5
hirut7491
hirut :
እንኳን አደረሰህ መምህር
2025-09-11 14:29:58
8
arif.tebash.fkr
amen mulu :
መጥምቁ መለኮት ቅድስ ዮሃንስ በረከቱ ይደርብን
2025-09-12 07:01:00
1
27..21
27:21 :
Bezi ken bemewelde des alegn😍😍
2025-09-12 06:08:59
2
gooduseridea
user :
እኔ ያልገባኝ ነገር አለ ይቅርታ ግን እስከ 55 ትውልድ እምረልሃለው ማለት ምን ማለት ነው አስረዱኝ? ሀ
2025-09-11 15:38:28
2
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About