@lijantex7: #lijantex #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ

lij antex 16
lij antex 16
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 12 September 2025 12:29:11 GMT
712427
78483
3298
25342

Music

Download

Comments

laprfdecrypto
leila la prof de c :
አረ ወግን ይሄን ልጅ እደግፈው
2025-09-12 12:43:02
11411
userkiya97
Kiya :
እንደስራው ያልተወራለት ቲክቶከር 😞
2025-09-12 12:43:30
6975
natnaelmanifest
ድንግል ማርያም እናቴ :
እሄንን ልጅ እንደኔ ምትደግፉ
2025-09-20 12:44:41
2
tamrat4720
Dr. Tamrat :
ምን አገባህ
2025-09-13 04:07:21
56
elbabilon6
one love :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር,
2025-09-12 17:39:16
108
atode23
ATODE :
አንተ ጎበዝ ነህ የሚሰማህ አጣ እንጅ
2025-09-12 18:47:36
1593
nati.man.1234
ⓝⒶⓉⒾ ⓜⒶⓝ ⓲ ☣️ :
ማነው እንደኔ ተጫውቶ የማያቅ
2025-09-12 20:09:53
302
yoni12219
Broken Heart :
ማርያምን 20 000 ዋን ዛሬ ላፉኝ
2025-09-12 13:27:23
374
abdul.kerim165
abdul kerim :
ልክነህ
2025-09-20 05:34:30
1
weloywo
seid man❤️❤️❤️ :
ማነዉ ይሄ ልጅ የሚለዉን ነገር ሰምቶ የተለወጠ እንደኔ💛
2025-09-12 14:53:01
96
yitagessu16
Yitagessu :
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ...
2025-09-13 07:52:44
60
natinana1621
🔥𝙽𝙰𝚃𝙸💥𝙽𝙰𝙽𝙰🔥 :
አረ ሰዎች AVITOR ሱስ ሆኖብኛል አላቁኝ
2025-09-12 17:40:24
68
59fitsum
fitsum :
bro በርታልን እውነት ወጣቱ ቴሌ ብር አለሽ እያለ እየጨለለ ነው እና መቃወም አለብን ግድ ነው
2025-09-15 07:58:42
5
sagurew01
𝔸𝕞𝕖𝕤𝕘𝕒𝕘𝕟𝕦 𝕝𝕛 :
እውነት ነው ፓፓ የደረሰበት ያውቃል 8300ብር ተበልቻለው 😭😭😭😭
2025-09-13 06:22:25
32
nega1man
nega man :
ትክክል ነህ ወዳጀ መዘጋት አለበት ትክክለኛ ንግግር ❤🙏
2025-09-12 20:16:52
24
horajeams3
@Cr7 only :
አንተ ባለፈው live ለይ ወጣ ገባ እያጫወትክ አልነብር ደራሽ 500 እያልክ 🤭🤭
2025-09-12 13:16:22
171
cryptto.et
tit 4 tat :
ናሆምፎንቲን unfollw በማድረግ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏
2025-09-17 04:08:53
19
dawit.worku86
dawit worku :
ይመችህ አቦ እኔ እነሱን አይቸ ገብቸ በ6:00 ዉስጥ 25000 ብር ነዉ የተበለዉ ማርያምን አሁን እራሴን አሞኝ ተኝቻለዉ
2025-09-15 08:44:49
8
liverpool1239
FEYSEL L.F.C BOY🔴 :
ለምን ይሄን ነገር ተቃውሞ Challeng አንጀምርም ወገን
2025-09-14 10:29:40
9
amrela26
alone :
2000 ሳልበላ ይሄን ቪዲዮ ምን አለ ባየውት አሁን ደብተር ከየት ላመጣ ነው ጎዳና ልወጣ ነው ቤት አይለቁኝም 😭😭😭
2025-09-14 00:22:27
6
aysheshim.a
Ayshe 90's 🎶 ❤ :
የእውነት ድንቅ ልጅ ይህ!🔥
2025-09-20 06:05:47
3
bire_ye23
bire፳፫ :
በናታቹህ ለትንሽ ገንዘብ ለቁማር ማስታወቂያ አትሰሩ
2025-09-12 19:03:23
58
mullerfashiondizayner
ሙለር መለኛው :
በትክክል ጀግናዬ
2025-09-19 19:13:07
3
endrisdawdi2
endrisdawdi :
ማንነቴን ነዉ የወሰደብኝ ብዙነገር አሣጥቶኛል ማንነቴን አሥረሥቶኛል ምንም አይነት ተሥፋ አይታየኝም
2025-09-19 09:25:21
7
biruk_tip
ßiruk ţadesse :
እውነት ነው ወንድሜ🙏🙏🙏
2025-09-16 12:03:50
5
To see more videos from user @lijantex7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About