@21barok: #ቤቷ ተገኝቷል እናቷ አለቀሱ#ተዋህዶ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ #fypシ @ነጭ ነጯን @KERODመልካም ተናገር2✅ @Lidetekal_7 @robi ye Denegel leg

21 barok
21 barok
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 12 September 2025 14:03:09 GMT
3092649
273396
21370
122607

Music

Download

Comments

elbethel98
ቤተል ዳዊት(Bethel Dawit) :
በምን አይነት ድፍረት ነው ቤቷ ገብተ እናቷን የምታስጨንቀው
2025-09-12 16:18:08
4871
user2691196784272
ኢትዮጵያ 🙏 ኦሮሚያ 💪 :
ይሄ ልጅ በህግ እንዲያዝ
2025-09-12 16:16:15
5272
kukul559
@haile✝️ :
ሚስት እና እና ልጅ አለክ!!እሱን እንዳትረሳ man
2025-09-14 23:15:37
1
vtdj24567z
micky yetewahedo :
ጀግና ወጣት ነው የምትሉ በlike
2025-09-13 13:15:54
1148
user38292129132306
መኃልየ መኃልየ ዘ ገዳማት :
እረ ጉድ ነው ለአንድ ተራ የፈረንጅ ስዕል መትፋት መቅደድ መብቷ ነው 😂😂😂😂😂በገዛ ገንዘቧ ገዝታው ነው እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-09-13 03:00:28
252
bekaluterefe6
bekal21 :
ሁሉም ሰው ሲንጫጫባት ታማሚናት ምናምን አይሰራም በቃ አጥፍታለች ተገቢውን ቅጣት ልታገኝ ይገባል ።
2025-09-12 14:30:28
7832
nebex.zkazanchis
ነባ ኤሌክትሮኒክስ :
ያለ ፍርድ ቤት ትዛዝ ያለ ፖሊስ እሰው ቤት ገብቶ መፈተሽና ሰውና ማስለቀስ ማስፈራራት በህግ ያስጠይቃል ህግ መከበር አለበት ልጅቷ በህግ ነው እንጂ መጠየቅ ያለባት በጉልበት አይደለም ፖሊስ እነዚህ ሰዎች ላይ ተገቢውን እርምጃ መውሰድ አለበት ማንም ከህግ በላት መሆን የለበትም።
2025-09-12 15:11:49
1746
lammi6161
Dagim(H+) :
የፖሊስ ማዘዣ ሳትይዝ የሰው ቤት መግባት ወንጀል ነው።
2025-09-12 18:41:34
205
temesgen.alemu32
tom alex32 :
ማረግ ያለበትን ነው ያረገው
2025-09-14 23:28:12
1
wasihun339
Andu :
አንተ ማን ነው ፈራጅ ያደረገህ?እስከ ሰው ቤት እስከ ጓዳ ገብተህ የምታስጨንቃቸው አታፍርም እንዴ? ወንጄል መስራትህን ማወቅ አለብህ።
2025-09-12 14:46:16
5682
eyoba2401
Prince 👑♊ :
ይሄ ልጅ ይታሰር የምትሉ አድራሻው ብቻ
2025-09-12 19:00:44
667
burra4729
Machakkle bull :
ልጅቷ በተገኘችበት ትሰቀል የምትሉ 😡😡😡
2025-09-12 15:50:07
1156
abeni_6
Abeni_6 :
የትም ብትገቢ አታመልጭም ማንም ከህግ በላይ ሊሆን አይችልም ❌
2025-09-12 14:38:12
3506
lamesginlamel
Lamesgin (Lamela) 💚💛❤21 :
እናትየዋ ስታዛዝን 💔💔💔💔💔💔
2025-09-12 14:12:39
10155
joinme3210
JOIN 🤝🤝🤝 :
ይቅርታን የማትሰብክ ማተገብር ኦርቶዶክስ ትውደም!!!
2025-09-12 15:26:10
496
ermi45uy
ermi :
ሀገራችን ላይ ህግ ካለ ይሔ ልጅ በድፍረት የሰው ቤት ሔዶ ልጅቷን ቢያገኛት ሊገላት ነበር እናቷን አስጨንቆ ቤታቸውን መኝታ ቤቷን በርብሮ እንዲህ እንዲያደርግ የፈቀደለት ማነው በአስቸኳይ ለህግ ቀርቦ ይጠየቅ!!!!!!!
2025-09-12 19:52:14
528
tekaking5
maranata Jesuse🙏 :
ወይኔ ልጅቷ እህቴ በሆነች እና እኛ ቤት በመጣክ!!!
2025-09-14 04:06:33
96
abrsh.empire
Abrsh8ኛዉ :
እዉነትም መንግሥት ካለ ይህንን ልጅ ልጠይቀዉ ይገባል። እርሱ ማን ሆኖ ነዉ እቤት ድረስ ገብቶ የሚያስጨንቃቸዉ? ልጅቷ ካጠፈች ለህግ ማቅረብ ነዉ እንጂ ቤት ገብቶ ቤተሰቧን የማስፈራራትን ሥልጣን ማን ሰጠዉ?
2025-09-12 18:38:53
316
user4821698512001
እግዝአብሔር ትልቅ ነዉ :
ምን ሆናችሁ ነዉ ገበያ ላይ ሞልታ አይደል ሌላ ማሪያም መግዛት ነዉ ደሞ ለስዕል
2025-09-12 19:29:08
347
nita77227
nita :
ህግ ባለበት አገር አንተ ቤት ሄደህ ታስፈራራለ
2025-09-12 16:06:18
1019
docserv4
Dr. baki paul :
እኔ ማርያምን እወዳታለው ግን እርሷ ለራሷ መሟገት አትችልም እንዴ? ለማንኛውም ሰው የሚያምነውን ነገር አከብራለው። በዚህ ልክ ግን ከስዕሉ በላይ እናንተ ክብር አላችሁ እኮ። ለማንኛውም ከስዕሉ ልጅቷ ትበልጣለች። ደግሞ ሰውን በመጉዳት የሚከበር አምላክ የለም። በመጨረሻ ግን ማርያም ታድላ ይሄን ሁሉ ኮተት የምታውቀው ምንም ነገር የለም። እወዳችኋለው።
2025-09-12 15:04:39
189
user020901341
Salem family 🌎🌎⚓️♥️🔥✝️ :
ይሄ ልጅ ለህግ ይቅረብ ህግ የለም እንዴ ?????😳
2025-09-12 18:50:18
663
miftah.man24
Miftah man :
እኔ ሌላ ስልልሃለዉ ልጅቷን ተዋት 🤔🤔😁
2025-09-13 04:15:29
348
hanifa.islam84
Hanifa islam :
አንተ ማን ነህ ሰው ቤት ደፍረህ ምትገባው?😏
2025-09-14 05:57:11
43
user7843801917780
ፑሽፓ ራጅ :
ለወረቀት ምድነው መጠሽጠሽ😂😂😂😂
2025-09-13 03:50:57
32
To see more videos from user @21barok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About