@yabu00798: #የኔ እናት#ethiopian_tik_tok🇪🇹 #erthra_tik_tok🇪🇷 #habeshatiktok #viralvideos

Yana 21
Yana 21
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 12 September 2025 18:14:15 GMT
3259616
298861
5289
65047

Music

Download

Comments

pod5689
jakaranda :
የት ናቸው ? እስቲ ልብስ እንግዛላቸው ?
2025-09-13 02:12:12
2796
messizoma444
messi1700 :
አሁን ኖርኩ እላለሁ? እንዲህ አይነት ወገን ዳቦ የማልገዛ ምን እጠቅማለሁ?
2025-09-13 07:25:55
2667
ta15380
Tesfa :
የሰው ልጅ እንዲህ ሲጎሳቆልና ሲወድቅ አብያተክርስቲያናት ወዴት አሉ ???
2025-09-13 06:56:38
680
selam.gonder2
ሰላም የባህል አልባሳት ❤0900416386 :
እኔ ልብስ ልላክላቸው የት ናቸው ?
2025-09-13 18:57:11
542
ebroman99
ABU ANSAR :
ሻወር እንዲወስዱ ።ልብስ ቢቀይሩ ምትሉ።ፈጣሪ ያግዝሽ
2025-09-12 19:43:04
492
ni__klaus9
niklaus|||♉️ :
ሀገር በባለቤቷ እጅ ትገባለች አማራም ከዚ ስቃይ ይወጣል ።
2025-09-12 18:27:39
327
amidewerkamare
ጳልቃ ፳፩ :
የ100 ብር ቻሌንጅ ይጀመር የሚል
2025-09-13 07:41:14
310
user2661843270442
Amex :
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች
2025-09-13 11:25:56
145
genet.belay1
Genet Belay :
አገራችን ያለ ጉስቁልና የፓለቲካው ውጤት ነው ፈጣሪ ይፈውሰን
2025-09-13 06:02:44
134
aberesh65
abresh :
ምን አለበት የኔ እናትና አባት ቢሆኑ
2025-09-16 17:58:20
91
user8417766304407
ቀማሪዉ :
አይይ😭😭😭😭😭😭አማራ😭😭😭😭😭😭 በግብፅ ሴራ እንዲህ ሆነን ቀረን😭😭😭😭😭
2025-09-16 09:12:22
13
melkamu.gedu
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ልጅ እያላቸው እንደዚህ መሆን አያሳዝንም
2025-09-13 00:09:56
82
biniyam.belay30
biniyam belay :
የኔናት😭😭😭 በጣም ያሳዝናሉ አችን ግን እግዚአብሔር ይስጥሽ
2025-09-13 18:39:32
43
hab2119
Dr. Habtamu Urologist :
I really appreciate your effort to support them? But I wish we can maintain the support. ሰዎች ለምን እነዚህን አዛውንት በቋሚነት የሚረዳ NGO አናቋቁምም?
2025-10-09 08:46:30
10
teruye.nene
ብቸኛዋ የጎደሬዋ 💥😘👌👈 :
የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይሰጥሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-17 13:44:29
12
firomsa3nobbo
firomsa❤️🌳🕋 :
በዉስጥ አናግሩኝ ከአዲስ አበባ ነኝ ሙሉ ልብስ እኔ እገዛለሁ 😭😭😭
2025-09-15 18:26:25
8
meronmesafent
Meron Mesafent :
እንዴት አድርጌ ልብስ ልላክላቸው በናትሽ?
2025-09-13 08:00:50
17
bemnet987654
Hareg :
ሰዉን የምታግዙ ጌታ ብድራችሁን ይክፈላችሁ የሰማይቤታችሁን እየሰራችሁነው
2025-09-12 21:17:59
21
muler.g8
Muler G :
እውነት እንነጋገር ከተባለ የገጠርልጆች ከተማገብተው ያስተማራቸውን ወላጅ ይረሳሉ በዚህ በዚህ የከተማልጅ ይሻላል
2025-09-13 16:44:04
21
yosef.sisay780
yosef sisay :
እኔ አምልሽ መስጠት ጥሩ እያለ ለምንድን ነው አቢሲንያ ባንክን ይመሥል 50 ብር ድርድር ሁሌም የምትሳክሱ ባቸው
2025-09-28 05:40:51
8
user51613973731295
chekene ayalew :
ለምድነው ለናተ መለመኛ የምታረጓቸው ባታገሏቷቸው አይግዜ
2025-09-15 12:40:52
8
adekebe122124
በምህረቱ ይጎብኘን! :
:ይህንን ሳይ የምበላው ጉሮሮዬ ላይ ተሰነቀረ😭😭😭 እስቲ በውስጥ መስመር ሃሎ በይኝና እኔም በእህ አዛውንቶች ልመረቅ።
2025-09-13 18:11:55
7
amhara12216
ethics :
ደንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሺ
2025-09-12 21:43:33
11
user5213858325785
እንደቸርነትህ :
የሰፈሬ ሰዎች ኧረ እነ አባ ታመነ
2025-09-14 20:09:16
28
selam1212128
selam1212128 :
እህታችን ከምትለቃቸው ቪዲዮ የተረዳውት ነገር የገጠር ልጅ እናትና አባቱን ዞር ብሎ እንደማያይ ነው መሬታቸውን አንጂ እነሱን ከይፈልጉም እህቴ ተባረኪ የባንክ አካውንት ብታስቀምጪ የአቅማችንን እናግዛለን ሰው ሰሲተተባበር ነገሮች ይቀላሉ
2025-09-13 12:39:36
5
To see more videos from user @yabu00798, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About