@zekidus12: መስእዋትነትን ቤት ውስጥ ሳይሆን በውጪ ለከፈሉልን😊 ውለታቸውን ላላየነው አባቶች ክብር ይገባል❤ #wechewgood #father #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #አባት

zekidus
zekidus
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 13 September 2025 08:07:42 GMT
830471
127316
1964
8757

Music

Download

Comments

dagi408358110136
Dark death :
ክብር ለ አባቶቻችን🫡
2025-09-13 09:40:21
11286
theoxo12
ᴛʜᴇᴏ メ𝟶 :
ከእናት በላይ ጀግና የሆነ አባት ያለን ሰዎች gather here 🙌
2025-09-13 17:32:44
2518
nobaboss453
noba boss :
ልክ ነህ እኮ ብሮ ግን አንዳንድ አባቶች እናትህ ደፋ ቀና ብላ ስታሳድግህ ዞር ብሎ የማያይህ አባት አለ የደረሰበት ያውቀዋል
2025-09-16 18:55:40
1
e_u_e_y_s
. :
ከዛ ሂዶ ያችን ገሶ ፍቅረኛውን ይጋብዛታል Done
2025-09-13 15:50:01
1606
tkdollalgn5
@TkDollalgn :
አንድ ቀን አባታችንን ምንም ሳንጠይቅ በመኖሩ ብቻ ደስተኛ የሆንን ችርስ 🥂 🥰
2025-09-13 16:05:16
541
hk46199
️ :
እናቴ ደሞ ምሳዋን ትታ ነው 200ውን የሰጠችኝ 😒
2025-09-13 18:36:41
145
krad078
Rex🇪🇹 :
specially ወንዶች ለአባታቸው ሚሰጡትን ቦታ ማስተካከል አለባቸው
2025-09-13 16:52:07
5874
salim5938
salim :
abata yelayal hulam ewadwalw
2025-09-16 18:47:12
0
temu12789
temu man :
እስኪ እንደኔ ከአባቱ ብር ተቀብሎ የማያቅ
2025-09-13 11:54:08
981
jasmine.jaz0
jasmine.jaz0 :
እናቱ የሰጠችውም አባቱ ያመጣው ሊሆን ይችላል🤷‍♀
2025-09-14 09:13:47
329
emnet87
Neba meme :
ችርስ አባት የሚባለውን ቃል በስም ለምናውቀው 😞😞
2025-09-13 16:21:46
192
hermon834
Hermon🍫🍫 :
ለምን ሳይበላ ውሎ አያድርም ምን አገባኝ 😪😔😔
2025-09-14 06:38:05
51
vvdvan.dijk
vvd :
አለም ላይ ካሉ ንጉሶች 👑👑👑👑 አንዱ ነው የኔ ጀግና ኑርልኝ the reason of my alive 🥰🥰🥰🥰
2025-09-14 03:45:26
3
danny_google
Daniel Tilahun :
አንዳው ምን አባቴ ላርግህ ወንድሜ አንጀቴን አራስከው "በዚህ አለም ላይ የማይደገም ነገር ሲሉ አባቴን አስታወሳለው "
2025-09-16 12:31:01
3
abrham3628
abrham :
አይገርምም ከሱ ይልቅ እናቴ የምትሰጠኝ 200ብር ነው የሚስማማኝ እሱ ከልቡ አይደለም የሰጠህ ማዘሯ ግን እንዳይከፋኝ ብላ ነው ።የኔ አባት ግን 🖕 ጀላ ይብላ 18አመት ሙሉ ብቻዋን ያሳደገችኝ 🥰
2025-09-14 19:31:16
11
dawit034
Dave :
ባናቱ ይተከል
2025-09-14 04:13:38
81
balachoman24
ቀልደኛው :
ግን የኔ ጥሎኛል ለኔ እናቴ ናት አንደኛ❤
2025-09-13 17:07:55
42
nobeltesfaye1
Nobel Tesfaye :
እኔ አባቴ በደንብ በድሎኛል እኔ ግን የልጆች አቤት ሆኜ ምርጥ አባት ሆኜ አባቴን ተበቀልኩት
2025-09-13 21:19:01
102
rut3525
rut ♒️ :
🥺💔😭 lene gn alasadegegnm ahunm rasu adge ayfelgegnm enat bcha tnur 👸🫶
2025-09-13 10:16:40
19
wiha_272
@wiha_27 :
respect our Dad
2025-09-13 09:56:27
660
user7659781322269
Ahme :
ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው ሰው በአባቱ ብዙ በደል ደርሶበታል ክህደትን ጨምሮ ሁሉም ያቀዋል
2025-09-13 14:21:02
10
patrooo_n74
𝕻𝐀𝐓𝐑𝐎𝐍 𝟐𝐧𝐝☻⃢𖠋 𖠌𖠋➳ :
ባክህ የኔ አባት ሆዳም ነው ጥሎን ሌላ ሂወት ጀምሯል
2025-09-13 18:04:35
34
matania52
oli☑️📷.Following :
lezi negegereh card lelakeleh
2025-09-13 15:39:37
33
danisha448
Danii :
አባት ሁሌም ጀግና ነዉ እሄንን የሚረዳ ልብ ይስጠን 🙏🙏
2025-09-14 10:09:43
10
selemon379
šöľã🔥🗡 :
አንድ አባት ሚባል ነገር የለም ብሮ ቅድሚያ ለናቶቻችን💞👑
2025-09-13 19:23:16
30
To see more videos from user @zekidus12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About