@kiyaadem1: Replying to @madina2742

ጤናዎትን በቤትዎ ይጠብቁ👩‍👦‍👦🏘 👈👈
ጤናዎትን በቤትዎ ይጠብቁ👩‍👦‍👦🏘 👈👈
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 13 September 2025 19:51:06 GMT
201370
4434
416
686

Music

Download

Comments

.166665
one day💙🤏 :
ዉዶቼ ምንም አትልፉ ጥላታቺን እሩዝ ነዉ 🤣🤣
2025-09-14 09:45:48
87
aishaahmed9559
aisha 💖عايشه :
ሰባት ቅመም ማለት ሰባት አይነት ቅመም ነው😏😏😏ከሙን ሰባት ቅመም ተብሎ አያውቅም
2025-09-14 03:14:32
39
queen.ababa1
Ababa.Queen👸🏻🩷🦋 :
በኢትዮጵያም ከሙን ነው 🙄
2025-09-16 09:58:34
18
zhayelenesh.degef
masi ፍቅር ብቸ :
ዉዴ ኤሄኖ
2025-09-22 06:46:50
41
birukt3671
birukt🌻🌻🌻 :
ይሰራል እኔ 15ቀን አልሆነኝም ግን4ኪሎ ቀንሻለው ሞክሩት ሳትሰለቹ አንቺም ፈጣሪ ይስጥሽ
2025-09-17 22:22:45
11
a5706781
🤭🤣🤣🤣 :
ግን ቅመሞቺየ አዳይ ጠጥታቺሁ 🤣ታልኩና ቲክቶክ ባዶ አዳይሆን😩😩
2025-10-28 19:14:15
0
user1496599690095
🦚💞ሀዩ ነኝ የወግዲዋ🦋🅗🕊🇵🇸🧡 :
እደት አረብ ቤት ሁነዉ ከሙን ይጠፋቸዋል🙄
2025-09-14 00:39:29
23
sa10_80
👸 ---💚 🇵🇸👑🇵የወንድሟ ንግስት :
ሽኩራን የነውዴ ዛሬሴፕቴበር 14 ነው ከዛሬ ጀምሬ ለውጡን እኔግርሻለሁ አሁን 60ነኝ 10ኪሎነው መቀነስ እምፈልገው ዳይ ወደሐውጥ❤
2025-09-14 09:36:38
0
user654360136
Aze :
እኔ ጠዋት ጠዋት ነው በባዳ ሆዴ ነው የምጠጣው አሰተያየት ካለሸ ወደ ማታ ልቀይርው
2025-09-13 21:31:38
6
hali1938
hali :
ሎሚ ባይደርግስ ሀይለኛ ጨጓራ አለብኝ ደግሞም ከወለድኩ 15 ቀኔ ነው አጠባለሁ ችግር የለውም ዛሬ ፈጫጭቸ አዘጋጅቸ ነበር ማታ ለመጀመር ካየሽው አሁኑ መልሽልኝ
2025-09-14 14:17:59
1
rurheyr
የህልሜ :
ከሙን ምድነው ወገን🙄🙄🙄🙄በአረብኛ ንገሩ
2025-09-13 20:24:45
4
n597583
༆𝐍𝐞𝐛𝐚𓅂♡ :
በፈጠረሽ ከሙን ፎቶ አሳይኝ
2025-09-13 20:00:41
11
meski.di6
ኤሪስ :
ኧረ ኢትዮጲያም ከሙን ነው የሚባለው ።
2025-09-23 19:30:23
1
eku.hayle
ለሁሉም ጊዜ ዓለው🦋🍂🥰 :
የምግቡ ይሆናል እደ
2025-09-14 05:52:03
0
love527482
አምሪ 🐝 ✨🛖♥️🫂LOVe🫀✨ :
15 ቀኔ 2 ኪሎ ቀነሰሁ 😪
2025-12-17 19:02:15
0
user4249253214594
መካነ ሰላሞች ብቻ ፎሎ ግጩ :
ከሙኑ የትኛው ነው ሁለት አይነት ከሙን ነውኮ ያለው
2025-09-13 19:55:38
6
mercys393
𝓶⭐️ :
ይሄ ይሆናል በናትሽ መልሽልኝ
2025-12-11 19:10:05
2
user6184611414146
ፀጋ አባይ :
cumin በእግሊዘኛ ከሙን በአረበኛ ነጭ አዝሙድ በአማርኛ 7 ቅመም አይደለም
2025-09-14 06:01:13
1
.1291978
ትወደኝ የለ አበርታኝ🙏💗💞💚 :
እኔ ቀጭን ነኝ ግን ቦርጭ እና ሞባይል አለብኝ
2026-01-04 21:16:13
1
aw.aa81
semuكنفيكون🍒📿☪️ :
እኔጋ ያለዉ ተዘጋጂቶ የመጣነዉ ከሱቅ ችግርየለዉም ልጠቀመዉ😅🤭
2025-09-14 11:30:13
1
bezieee.atyobea
Bezieee Atyobea :
እርልክነሺየኔሰውየምይጠቀማልዶክተርአዞልኝነውቦርጪያጠፍልብሎል🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-14 16:11:54
1
amri1228
yna :
በኢትዮጲያ 7 ቅማም ቢዬ ብጠይቅም እንዳዘ የሚበል ቅማም ዬለም አሉኝ ውዴ ልላ ስም ከለው በአለህ 🥰🥰🥰
2025-09-23 17:40:36
1
n932953
N ነኝ የባቦዋ የመዳም ሊሙዚ :
የሎሚው ነገር ደማነስ ያለብን በምንእንጠቀም
2025-09-14 09:48:48
1
alhandulilahi
Alhamdulilah :
ይሄን ስጠጣ እራሴን በጣም ያመኛል ለምንድነው
2025-09-22 15:23:30
3
To see more videos from user @kiyaadem1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About