@tesfaa122119: መንግስት ሆይ ወንጀለኛ ይቀጣልን#orthodox #tewahido #tewahido #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #brooknewschallenge90days #brooknews #brook90days #oromia #tigray #amhara #yonimagna#yonimagnaliverecord#ethioliverecord

Werkezeb2006💘
Werkezeb2006💘
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 September 2025 07:43:52 GMT
25806
2578
224
3553

Music

Download

Comments

bontu_wollo
Boontu :
እኛም ልጁ በህግ እንድጠየቅልን እንፈልጋለን
2025-09-14 09:15:41
5
gashibisrat
bisrat amen :
kkkkkk ጣዎት አታምልኩ ብላቹሀለች
2025-09-14 13:26:43
0
yenemisgana
@ŵïllïŋğ ŝlåvę ✝️ŏ ĵęşůš❤ :
ይችህ ልጅ ግን🙏 ብያለሁ ስዕል እንደማያድን አሳየችን
2025-09-14 14:00:57
0
azeb446
azeb446 :
ትያዝ እና በህግ ትቀጣ የኛሀይማኖት መቀለጃ አይደለም
2025-09-14 07:49:04
38
user46729873732813
meron :
ሴጋው እና ቀለሜ አብረው እያላገጡ ነበር እኮ
2025-09-14 08:01:54
11
betiy123277
Betiy21 :
እረ ኢቺ መቀጣት አለባት ይቅርታ ብሎ ነገር የለም አለቀ ለሌላው ምሳሌ ትሆናለች
2025-09-14 13:08:25
23
libanonberut
GG :
ልጁስ ምን ይቀጣ
2025-09-14 14:44:01
0
yenatwalenatwa
yenatwalenatwa :
ቤተሰብ ግን እንደ ሙሴ ያለ መሪ ይስጠን በሉና ፀልዩ
2025-09-14 08:34:00
10
user965135808001
ሒዎት ይበቃል :
አውን እንደዚህ ነው የሚባለው
2025-09-15 08:56:42
0
user620973361
Mati Leta :
የምን ይቅርታ ነው ዎንድሜ አያስፈልግም
2025-09-14 08:08:35
4
user4181224196729
user4181224196729 :
ለሌሎቹም ማስተማሪያ እንዲሆን መታሰር አለባት ይቅርታን ተማምኖ እንደልብ መፈንጨት የለም
2025-09-14 10:38:58
4
zerishaanamamisha6
zarihun G M እሜን በእየሱስ :
ስበዛጅልነ ኦርቶቹ ይቅርታ ጠይቁዋት
2025-09-14 13:42:48
0
chuc574
Chu Chu :
ከአንተ በፊት መንግስት ይደርሰዋል
2025-09-14 19:26:50
1
biruk_727
biruk :
አዎ መቀጣት አለባት ማንም ኦርቶዶክስን የሚዳፈር ቅጣቱን ይወበላል🙏
2025-09-14 18:08:38
1
tizu8540
tizu :
እሱአን ዝም ካላ መንግስት የለም እኝም የፈለግነውን እርምጃ እንወስ ዳለን::
2025-09-14 08:17:54
6
mimisun28
@Mimisha🇪🇹✨️ :
ዮኒ ማነዉ ምንአባቱ አገባዉ ለየትኛዉ መንግስት ነዉ ምትለዉ 😏 እኛ ለሷ መች አነሰን ነዉ 😡
2025-09-14 12:47:09
1
gozara21
ህልመኘው :
ይቅርታ አያስፈልግም ሁላችንም ሀይማኖታችን እናስከብር ቅጣት ይሰጣት
2025-09-14 13:22:07
6
burte.burte96
Burte Burte :
እውነት ነው ትቀጣ
2025-09-14 07:59:54
5
gada.guda
Gada Guda :
እኛ በሕግ ነዉ የምናምነዉ ግን በድንፉታ ምንም አታመጡም ነገሮችን ወደ ሕግ ወሰዱ የማዋጠዉ እሱ ነዉ ብራዘር
2025-09-14 09:37:41
0
alemyesora663
Aka moges :
አንፋታትም አለቀ
2025-09-14 14:45:57
1
samiyo44
Samiyo :
እኔ ደምለው ለፖለቲካ ፓርቲ ነው ወይስ ለፍትህ አካላት ነው ጥሪው?? ወገን ተጠያቂነት ያለው ነገር ላይ ሀላፊነት ቢሰማን ጥሩ ነው።
2025-09-14 13:21:26
0
user2901437405528
Freta :
መማሪያ ትሆናለች ማንም ተነስቶ ሃይማኖታችን ላይ መቀለድ የለበትም እኛ ፍርድ እንፈልጋለን ትቀጣ
2025-09-14 15:25:28
0
joosy1980
yosef hailu :
የሰው ቤት ገብቶ እናትየዋን ያስጨነቀውም ለህግ መቅረብ አለበት
2025-09-14 14:05:35
0
robel6629
𝓡𝓞𝓑𝓔𝓛 :
ይቅርታ አያስፈልግም ትልቅ ቂጣት ማቃታት አለባት, የ ማርያም ሲል እንዴት ይቃዳዳል
2025-09-14 19:54:20
0
shalom34y
shalom berhanu :
እኛም እናቲየዋን ያሰጨነቁት መቀጣት አለባቸዉ
2025-09-14 18:37:05
0
To see more videos from user @tesfaa122119, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About